Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አዲስ አበባ እና USAID የድህነት ማምረቻ ፋብሪካዎች ናቸው።

Post by Abere » 07 Apr 2025, 12:54

አዲስ አበባ እና USAID የድህነት ማምረቻ ፋብሪካዎች ናቸው።

አዲስ አበባ :-

1) ነባር ኗሪዎቿን ከመኖሪያ ቤታቸው እና ከመተዳደሪያ ስራቸው ላይ በማፈናቀል ብዙዎችን ለጎዳና ላይ ህይወት በመዳረግ በርካታ ታዳጊ ልጆች ርሃባቻውን ለማስታገስ በልመና ላይ ተሰማርተዋል። በቅርቡ አንድ የAzerbajani ን ዜጋ የሆነ YouTuber ባቀረበው ትዕይንት ላይ ታዳጊ ህጻንት ሲለምኑ ማየት እጅግ ልብ የሚሰብር ነው።

2) ኢ-ፍትሃዊ በሆነ ምዝበራ የአገሪቱን ሃብት ከድርሻዋ በላይ በመቀማት ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የክፍላተ ሀገራትን ልማት እና እድገት በማስቀረት ለገጽታ ትዕይንት ሲባል አዲስ አበባ ላይ ስለሚፈስ ከገጠር ወደ ከተማ በሚደረግ ፍልስት በርካታዎች ስራ በሌለባት አዲስ አበባ በጎዳና ላይ በችግር እንድንከራተቱ አድርጋለች።

አዲስ አበባ ለከተማ ኗሪው ይሁን ለክፍለ ሀገሩ ህዝብ የድህነት ቀፍቃፊ ማሽን ሁናለች። ምግብረ እርስኩስ ድርጊቶችን በማሰራጨት የትውልድ ሞራል እና ህሌና በማቆሸሽ ላት ተግታለች።

USAID:-

በኢትዮጵያ ይህ በጎ አድራጎት ስራ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ በኢትዮጵያ ድህነት ይበልጥ እራቃኑን በአደባባይ እየዳኸ ሄደ እንጅ አልተቀነሰም። ይበልጡንም ለድሃው 5% ምንም ሳያገኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ድህነት እንደ ጥገት ላም የሚጠቀሙበት ወያኔዎች እና ኦሮሙማዎች 95% የገቢ ምንጭ አድርገውታል። ኦሮምያ የተመረተ ተብሎ በጆንያ ተጭኖ ለውጭ ገባያ የቀረበውን ስንደ ዱቄት በቅርቡ እንደ ምሳሌ መጠቀም ይቻላል።

What should be done:-

__ Luckily, President Trump has stopped USAID which is a blessing in disguise for Ethiopia. Thus, one of the factories of persistent impoverishment is gone, at least for now.
__ The parasitic relation of Addis Ababa on the rest of Ethiopia need a serious self-looking into the mirror. The rest of the country deserves to get their fair share. The Orommuma greed of Orommumizing Addis Ababa at the expense of the great majority of Ethiopia is very unhealth.

Union
Senior Member
Posts: 11477
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዲስ አበባ እና USAID የድህነት ማምረቻ ፋብሪካዎች ናቸው።

Post by Union » 07 Apr 2025, 13:02

ጋላ Horus would disagree with you..... :lol:

የቱቦ ቁፈራው ተጧጥፏል ይልሀል :lol: :lol: :lol:

Post Reply