WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Where is the corridor in Addis Ketema?
Where is the corridor in Abinet?
Where is the corridor in Sebategna?
where is the corridor in Mesalemiya?
Where is the corridor in Kolfie?
SO, WHERE IS THE CORRIDOR IN THE ENTIRE WEST Addis Abeba?
WHAT KIND OF DISCRIMINATION IS THIS?
West Addis Abeba is the largest tax paying part of Addis Abeba?
SO, WHAT ARE THE REASONS OR JUSTIFICATIONS FOR EXCLUDING THIS PART OF ADDIS FROM CORRIDORISM!!!

Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Saris and Nifas Silk area also neglected but in phase 3, it may have answers. In my opinion Merkato is in their calculation but something stopped them. The question is how to dismantle it without losing the revenue,,?
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Why would they want to demolish the neighborhoods that pay the highest in taxes?
Fugâw horus think before you speak
Fugâw horus think before you speak
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
What do you think? Do you have any idea about the demographic profile of these parts of Addis Ababa? How difficult is it to Finfiniaze these segments of the city

Horus wrote: ↑07 Apr 2025, 12:17Where is the corridor in Addis Ketema?
Where is the corridor in Abinet?
Where is the corridor in Sebategna?
where is the corridor in Mesalemiya?
Where is the corridor in Kolfie?
SO, WHERE IS THE CORRIDOR IN THE ENTIRE WEST Addis Abeba?
WHAT KIND OF DISCRIMINATION IS THIS?
West Addis Abeba is the largest tax paying part of Addis Abeba?
SO, WHAT ARE THE REASONS OR JUSTIFICATIONS FOR EXCLUDING THIS PART OF ADDIS FROM CORRIDORISM!!!
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Ask him who lives thereAbere wrote: ↑07 Apr 2025, 14:22What do you think? Do you have any idea about the demographic profile of these parts of Addis Ababa? How difficult is it to Finfiniaze these segments of the city![]()
Horus wrote: ↑07 Apr 2025, 12:17Where is the corridor in Addis Ketema?
Where is the corridor in Abinet?
Where is the corridor in Sebategna?
where is the corridor in Mesalemiya?
Where is the corridor in Kolfie?
SO, WHERE IS THE CORRIDOR IN THE ENTIRE WEST Addis Abeba?
WHAT KIND OF DISCRIMINATION IS THIS?
West Addis Abeba is the largest tax paying part of Addis Abeba?
SO, WHAT ARE THE REASONS OR JUSTIFICATIONS FOR EXCLUDING THIS PART OF ADDIS FROM CORRIDORISM!!!

I hope not his relatives he did not care

Or Horus account is hacked today because he is not allowed to ask this kind of questions. A slave has no right to ask such questions

Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
አበረ፣
እኔ ጥያቄውን ሆነ ብዬ አነሳሁት እንጂ ለምክኛቱ የራሴ መልስ አለኝ ።
በመጀመሪያ አንድ ነገር ልበል ። ኮሪደር በምስራቅ፣ ሰሜንና ደቡብ አዲስ አበባ ተካሂዶ ማራብ ሳይደርስ ታግቶ ሊቀር አይችልም ። አለም ማወቁና መጋለጡ ስለማይቀር።
ዛሬ ላይ ለምን ኮሪደር ወደ ምራብ አዲሳባ አልደረሰም ለሚለው ያሉኝ ግምቶች የሚከተሉት ናቸው።
(1) ምራብ አዲሳባ እጅግ በሕዝብ ብዛት የታጨቀ ስለሆነ አሁን ያለው እስለምና ጌቶ ከፈረሰ ማደሪያ አልባ የሚሆነው ሕዝብ ምናልባት በብዙ ሚሊዮኖች ስለሚሆን ያ ቤት አልባ ሕዝብ መሄጃ ምንም አይነት የአፓርትሜንት ህጻዎች በምራብ አዲሳባ ስለሌሉ ነው ።
(2) አዳዲስ ልማቶች፣ ሰፈሮችና አፓርትሜንት ህንጻዎች ወደ ምራብ ያላደጉት እንደ ምስራቅና ደቡብ አዲሳባ ምራብ ለከተማ መስፋት አመቺ አይደለም። ማለትም ማራብ አዲሳባ ከወዲሁ ሰበታ፣ ቀራኞ/ሆለታ፣ ቡራዩ ውዘተ ድምበር ስለነኩ እንደ ምስራቅ አዲሳባ ክፍት የልማት ቦታ የለም ። የሚሆነው እያፈረሱ በቦታው ፎቅ መስራት ስለሆነ ያለው እድል ፣ ያ ደሞ ነዋሪውን በምትክ ማስፈሪያ ስለሌለ ይህ ዋና ችግር ይመስለኛል
(3) ስለዚህ አዲስ ቅየሳና ሕዝቡን መልሶ ማስፈሪያ ዝግጅት የሚፈልግ ይመስለኛል።
(4) የገዥ መደቦች ምን ግዜም እንደ ሚያደርጉት መጀመሪያ መኖሪያ ሰፈራቸው ስለሆነ የሚያሳምሩት ያው አሁን የተያዘው ባለሃብቱና ፈረንጀ በሚኖርበት ዘፈር ነው ኮሪደሩ። ነገር ግን ምስራቅ አዲሳባ ፓሪስ ሆና ምራብ በጌቶነት አትቀጥልም ስለሚጋለጥና የፖለቲካ ችግር ስለሚያስከትል ።
እስቲ ያሰቡት መፍትሄ ምን እንደ ሚሆን ይታያል ። ምራብ አዲሳባ ክፍት ቦታ የለውም ።

Many in this forum are shocked an PP cadre would turn to the public seeking answers to questions he asked about his gov? PP's formula of Confuse and Convince!
Wha kind of time we live in?
Twisted more than I can say!
Wha kind of time we live in?
Twisted more than I can say!
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
ሆረስ፤
ኦሮሙማ አንተ ከ1 -3 በጠቀስካቸው ስሌት የሚሄድ አይደለም - እስከ አሁን ከታየው እርምጃ። በጥናት፤ በህዝባዊ ውይይት፤ መግባባት፤ መሪ የከተማ ልማት እቅድ፤ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሰሌዳ ወዘተ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በችኮላ እንደምንም ድንገታዊ በሆነ ወከባ ኦሮሞ ያልሆኑ የከተማው ኗሪዎችን በማፈናቀል አዲስ አበባን በአንድ ጀንበር ፊንፊን-ኦሮሙማ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ ቤት በማፍረስ ብቻ ሳይሆን የአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኛ 60% ኦሮሞ በማድረግ ከተማዋን ወደ ነቀምቴ አይነት ሁኔታ መቀየር ነው።
ኦሮሙማ መርህ ፤ህግ፤ ሞራል የሚባል ነገር አያውቅም እነኝህን እየገጨ እየደፈጠጠ የሚጓዝ ነው። ምናልባትም አንተ የጠቀስካቸው የምዕራቡ የቀድሞዋ አዲስ አበባ ቀጠናዎች ከጥቂት ወራት በኋላ ክረምት ወራት ሲገባ ቤታቸውን በቡልዶዘር መኪና እያፈረሰ መንገድ ላይ ለክረምት ብርድ እና ጎርፍ ሊዳርጋቸው ይችላል። ቀጣይ ዘንቢል፤ፍራሽ፤ የሊጥ ዕቃ፤ ወዘተ ተሸክመው የሚንከራተቱ ይሆናሉ።
Believe me common sense, logic, reason, law, etc. do not have place or entertained by Orommuma. This is a sad reality for Addis Ababa people.

Horus wrote: ↑07 Apr 2025, 15:22አበረ፣
እኔ ጥያቄውን ሆነ ብዬ አነሳሁት እንጂ ለምክኛቱ የራሴ መልስ አለኝ ።
በመጀመሪያ አንድ ነገር ልበል ። ኮሪደር በምስራቅ፣ ሰሜንና ደቡብ አዲስ አበባ ተካሂዶ ማራብ ሳይደርስ ታግቶ ሊቀር አይችልም ። አለም ማወቁና መጋለጡ ስለማይቀር።
ዛሬ ላይ ለምን ኮሪደር ወደ ምራብ አዲሳባ አልደረሰም ለሚለው ያሉኝ ግምቶች የሚከተሉት ናቸው።
(1) ምራብ አዲሳባ እጅግ በሕዝብ ብዛት የታጨቀ ስለሆነ አሁን ያለው እስለምና ጌቶ ከፈረሰ ማደሪያ አልባ የሚሆነው ሕዝብ ምናልባት በብዙ ሚሊዮኖች ስለሚሆን ያ ቤት አልባ ሕዝብ መሄጃ ምንም አይነት የአፓርትሜንት ህጻዎች በምራብ አዲሳባ ስለሌሉ ነው ።
(2) አዳዲስ ልማቶች፣ ሰፈሮችና አፓርትሜንት ህንጻዎች ወደ ምራብ ያላደጉት እንደ ምስራቅና ደቡብ አዲሳባ ምራብ ለከተማ መስፋት አመቺ አይደለም። ማለትም ማራብ አዲሳባ ከወዲሁ ሰበታ፣ ቀራኞ/ሆለታ፣ ቡራዩ ውዘተ ድምበር ስለነኩ እንደ ምስራቅ አዲሳባ ክፍት የልማት ቦታ የለም ። የሚሆነው እያፈረሱ በቦታው ፎቅ መስራት ስለሆነ ያለው እድል ፣ ያ ደሞ ነዋሪውን በምትክ ማስፈሪያ ስለሌለ ይህ ዋና ችግር ይመስለኛል
(3) ስለዚህ አዲስ ቅየሳና ሕዝቡን መልሶ ማስፈሪያ ዝግጅት የሚፈልግ ይመስለኛል።
(4) የገዥ መደቦች ምን ግዜም እንደ ሚያደርጉት መጀመሪያ መኖሪያ ሰፈራቸው ስለሆነ የሚያሳምሩት ያው አሁን የተያዘው ባለሃብቱና ፈረንጀ በሚኖርበት ዘፈር ነው ኮሪደሩ። ነገር ግን ምስራቅ አዲሳባ ፓሪስ ሆና ምራብ በጌቶነት አትቀጥልም ስለሚጋለጥና የፖለቲካ ችግር ስለሚያስከትል ።
እስቲ ያሰቡት መፍትሄ ምን እንደ ሚሆን ይታያል ። ምራብ አዲሳባ ክፍት ቦታ የለውም ።
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Horus the spotted Hyena,
So are other Addis Ababa communities simply disposable?
West AA is full to the rafters with thieves, prostitutes,illigal businesses and scavengers .
The best solution is to get rid of all those dirty street traders and prostitutes.
Bulldoze the whole place except the Italian built shops and the later added malls.
Most of the illegal traders can be chased back to where they came from, the south.( including gurgae,hadiya,dorze and gudellas)

-
- Member+
- Posts: 9638
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
የመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ ባህላዊው ከንቲባ ዶክተር አቢይ አህመድ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር አቅም ያንሳቸዋል። ስለሆነም አማራጩ ግጭትን እየጠመቁ መኖር ነው።

Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
Oowww.....
Tiago wrote: ↑07 Apr 2025, 22:09Horus the spotted Hyena,
So are other Addis Ababa communities simply disposable?
West AA is full to the rafters with thieves, prostitutes,illigal businesses and scavengers .
The best solution is to get rid of all those dirty street traders and prostitutes.
Bulldoze the whole place except the Italian built shops and the later added malls.
Most of the illegal traders can be chased back to where they came from, the south.( including gurgae,hadiya,dorze and gudellas)
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
አበረ፡
ኦሮሙማ እንዴት እንደ ሚሰራ ለማወቅ እኔ የምጠቀመው ዘዴ ምን እንደ ሚሰሩ በፋክት መመልከት እንጂ እኔ የማስበውም ፣ ኦሮሙማ የሚያስበውም አይደለም ። ሰው በስራው ይታወቃል ፣ በሃሳቡ አይደለም። የሰው ሃሳብ ማንም አያየውም ፣ የሚታይ የሰው ስራ ነው ። እምነትም እንዲሁ ነው ። እኔ በሰው ሃሳብ አላምንም፣ ስለማላየው ።
ወደ ኮሪደውሩ ሳመጣው እኔ የማንም ሃሳብ ሳይሆን ምድር ላይ ያለውና የሚሆነው ነው መመሪያዬ ። እስካሁን ኮሪደር ባብዛኛው የተካሄደው ጥቂት ሺዎች ሰዎችን (ሰራተኛ ሰፈር፣ ዶሮ ማንቂያ፣ ካሳንቺዝ፣ አዋሬ ወዘተ) ማለትም በምስራቅ አዲሳባ ወዳሉ (ያ ክፍት አገር ስለነበር)፣ አፓርትማዎች በማዞር ነው የተካሄደው ። የቀረው መንገድ ዳር ዳር ያሉ ሱቆችች በማፍረስ ነው ።
እኔ አዲስ ከተማ ነው ያደኩት! ምራብ አዲሳባ ይደለም ዛሬ በንጉሱ ዘመን በሕዝብ የተጨናነቀ አገር ነበር ። አሁን ጥያቄው ኦሮሙማ ወይም ሌላ መንግስት ሳይሆን ፈጣሪ እራሱ ምናልባት ከ3 ሚሊዮን ቢበልጥ እንጂ የማያንስ ሕዝብን በምን አይነት አፓርትሜንት ፎቆች ውስጥ በማስገባት ነው ከመርካቶ እስከ ቀራንዮ መድሃናለም ማለትም እስከ ሆለታ ድምበር ፣ ከዘነበ ወርቅ አቃቂ እስከ አስኮ ቡራዩ ጢም ያለው ሕዝብን አሁን ካለበት እስለም የሚወጣው የሚለው አለባብሰው የሚያልፉት የፖለቲካ ጉዳይ ብቻ አይደለም ።
እኔ እንደዚያ ነው የማስበው ። በፋክት አምናለሁ ፣ በቃ! ኮሪደሩ ሁሉ ለምን ክፍትና ጥቂት ሕዝብ ወደ ነበረባቸው የከተማው ክፍሎች እንደ ፈጠነ እኔ ያለው ግንዛቤ ያ ነው። ዛሬ ስልጣን ላይ ያልወጡት ደሞ በተራቸው ስልጣን ሲወስዱ ያኔ ምን እንደ ሚሰሩ በፋክት የምናየው ነው ። ሃሳብ ፋክት አይደለም ፣ ሃሳብ እውቀት አይደለም። Ideas are not facts. Thinking is not knowing. That is the science.

ኩልም ቃይ መልካማ!
(ሁሉም ነገር ዉበት)
ልብስ ምን ያደርጋል ምን ያደርጋል ጫማ
ኩታስ ምን ያደርጋል ምን ያደርጋል ሽቶ ክነማ ታልማ (ቆንጆዎቹ ካሉ!)

Dude,
Merkato is different from Addis Ketema or West Addis Abeba. I am talking about a vast residential area all the way from what is properly Merkato to Kolfie Qeraniyo to the edge of Holeta and up northward to edge of Byrayu
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
አቶ ቲያጎ ምራብ አዲስ አበባ ጣሊያን የሰራው ምንም ነገር የለም!! አገሩን አታውቀውም ማለት ነው። አዲስ ከተማ በኔ ዘመን እንኳ ሜዳና ዛፍ ነበር እንኳንስ ጣሊያን ሊገነባው!Tiago wrote: ↑07 Apr 2025, 22:09Horus the spotted Hyena,
So are other Addis Ababa communities simply disposable?
West AA is full to the rafters with thieves, prostitutes,illigal businesses and scavengers .
The best solution is to get rid of all those dirty street traders and prostitutes.
Bulldoze the whole place except the Italian built shops and the later added malls.
Most of the illegal traders can be chased back to where they came from, the south.( including gurgae,hadiya,dorze and gudellas)
Re: WHY IS WEST ADDIS ABEBA EXCLUDED FROM CORRIDOR DEVELOPMENT?
I might be wrong but I was referring to the stone buildings between Anwar mesgid and cinema ras that extends to adarash ( bus stop) and all the way round to the mosque.
BTW I lived for about 3 years around cinema ras /harer hotel/ anbessa shaybet.
reminds me Dijbouti.