Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 15041
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ቱስ ቱስ ካድሬዎች - የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀን 3 ጊዜ መብላት የሚጀምረው መቼ ነው

Post by Selam/ » 06 Apr 2025, 09:09

ዕርጉሙ ዜናዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአስር ዓመት ውስጥ በቀን 3 ጊዜ መብላት ይጀምራል ብሎ ምራቃችንን ካስዋጠን በኋላ፣ ወደ ገሃነም ተሸመለለ። ጉጥ የፒፒ ካድሬዎች ደግሞ በተራቸው ኮሪዶርና የማሽላ ዛላ ቁልልጮ እያሳዩ ሊያሞኙን ይሞክራሉ።




Post Reply