Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 16872
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

⛑️☕ CAN ETHIOPIA SURVIVE WITHOUT USAID? ☕⛑️

Post by Fiyameta » 05 Apr 2025, 21:40

'You can now die': The human cost of America's foreign aid cuts in Ethiopia.



As one of the largest beneficiaries of U.S. aid in sub-Saharan Africa, Ethiopia has been hit hard by the Trump administration terminating USAID.

"We don't even want to open our eyes to see the disaster that's coming," Makele Hailu says. "In Tigray, particularly, the dependence ratio is something like 80%," he said, referring to the number of people reliant on USAID.




Abdisa
Member+
Posts: 6174
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⛑️☕ CAN ETHIOPIA SURVIVE WITHOUT USAID? ☕⛑️

Post by Abdisa » 10 Apr 2025, 11:45

We Ethiopians have been surviving on food-aid since 1952, so its going to be almost impossible for us to live without USAid unless we implement radical changes to identify the root causes of our aid dependency.


Jikaar
Member
Posts: 452
Joined: 12 Sep 2013, 21:31

Re: ⛑️☕ CAN ETHIOPIA SURVIVE WITHOUT USAID? ☕⛑️

Post by Jikaar » 11 Apr 2025, 05:28

Most Ethiopians have no culture of helping each an other. Tigray and amhara will suffer the most. Oromos are in stable condition and fertile land to produce more. So they can survive. Somalis have no plans but they are not worried about food. They usually help their poor .

Fiyameta
Senior Member
Posts: 16872
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛑️☕ CAN ETHIOPIA SURVIVE WITHOUT USAID? ☕⛑️

Post by Fiyameta » 11 Apr 2025, 14:21

ይኸ ሁሉ ችግር ለምን ብሎ መጠየቅ እና መመርመሩ ተገቢ ነው። :|




ኦሪት ዘዳግም 28
የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰማ፥ ዛሬም ያዘዝሁህን ሥርዓቱንና ትእዛዙን ሁሉ ባትጠብቅ ባታደርግም፥ እነዚህ መርገሞች ሁሉ ይመጡብሃል ያገኙህማል።

በከተማ ርጉም ትሆናለህ፥ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ።

እንቅብህና ቡሃቃህ ርጉም ይሆናል።

የሆድህ ፍሬ፥ የምድርህም ፍሬ፥ የላምህም ርቢ፥ የበግህም ርቢ ርጉም ይሆናል።

እግዚአብሔር በክሳት፥ በንዳድም፥ በጥብሳትም፥ በትኲሳትም፥ በድርቅም፥ በዋግም፥ በአረማሞም ይመታሃል እስክትጠፋም ድረስ ያሳድዱሃል።

እግዚአብሔር ከጠላቶችህ ፊት የተመታህ ያደርግሃል በአንድ መንገድ ትወጣባቸዋለህ፥ በሰባት መንገድ ከእነርሱ ትሸሻለህ ለምድርም መንግሥታት ሁሉ ድንጋጤ ትሆናለህ።

እግዚአብሔር ፈውስ በሌለው በግብፅ ቍስል በእባጭም በቋቁቻም በችፌም ይመታሃል።

ወንዶችና ሴቶች ልጆችህ ለሌላ ሕዝብ ይሰጣሉ፥ ዓይኖችህም ያያሉ፥ ሁልጊዜም ስለ እነርሱ ሲባክኑ ያልቃሉ በእጅህም ኃይል ምንም አይገኝም።

(ትንቢተ ኤርምያስ 29:18)
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሰይፍንና ራብን ቸነፈርንም እሰድድባቸዋለሁ፥ ከክፋቱም የተነሣ ይበላ ዘንድ እንደማይቻል እንደ ክፉ በለስ አደርጋቸዋለሁ። በሰይፍም በራብም በቸነፈርም አሳዳድዳቸዋለሁ፥ ባሳደድሁባቸውም አሕዛብ ሁሉ ዘንድ ለጥላቻና ለመደነቂያ ለማፍዋጫም ለመሰደቢያም እንዲሆኑ በምድር መንግሥታት ሁሉ ዘንድ ለመበተን አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ።







ትን​ቢተ ሚክ​ያስ 7

ደግ ሰው ከምድር ጠፍቶአል፥ በሰውም መካከል ቅን የለም፥ ሁሉ ደምን ለማፍሰስ ያደባሉ፥ ሰውም ሁሉ ወንድሙን በመረብ ለመያዝ ይከታተለዋል።

እጆቻቸውን ለክፋት ያነሣሉ፥ አለቃውና ፈራጁ ጉቦን ይፈልጋሉ፥ ትልቁም ሰው እንደ ነፍሱ ምኞት ይናገራል፥ እንዲሁም ክፋትን ይጐነጕናሉ።

ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፥ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፥ አሁን ይሸበራሉ።



Post Reply