Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12877
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

እስከዛሬ አይሮፕላን ጉራጌ ክልል አርፎ አያውቅም! በጉራጌ ምድር የመጀመርያው አውሮፕላን መሬት ነካ

Post by Thomas H » 05 Apr 2025, 14:09

ጉራጌን ሲያታልሏት በዶሮ መጫኛ ጣሏት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

በጉራጌ ምድር የመጀመርያው አውሮፕላን መሬት ነካ
#Ethiopia | በጉራጌ በቅርቡ የተጀመረው መለስተኛ የአየር ማረፊያ ግንባታ ላይ ለሙከራ አውሮፕላን ማረፍ ጀምሯል።
አየር ማረፊያው በአቢሲኒያ ፍላይትና ቲናው አበባ ልማት አክሲዮን ማህበር የተገነባ መሆኑን የሚታወስ ነው ሲል የጉራጌ ኮሚኒኬሽን ነው የዘገበው።










Source: https://www.facebook.com/getu26

Odie
Member
Posts: 3843
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እስከዛሬ አይሮፕላን ጉራጌ ክልል አርፎ አያውቅም! በጉራጌ ምድር የመጀመርያው አውሮፕላን መሬት ነካ

Post by Odie » 05 Apr 2025, 16:41

Thomas H wrote:
05 Apr 2025, 14:09
ጉራጌን ሲያታልሏት በዶሮ መጫኛ ጣሏት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

በጉራጌ ምድር የመጀመርያው አውሮፕላን መሬት ነካ
#Ethiopia | በጉራጌ በቅርቡ የተጀመረው መለስተኛ የአየር ማረፊያ ግንባታ ላይ ለሙከራ አውሮፕላን ማረፍ ጀምሯል።
አየር ማረፊያው በአቢሲኒያ ፍላይትና ቲናው አበባ ልማት አክሲዮን ማህበር የተገነባ መሆኑን የሚታወስ ነው ሲል የጉራጌ ኮሚኒኬሽን ነው የዘገበው።










Source: https://www.facebook.com/getu26
ይሄ የሆነው በጋላ በጎ ምኞት አለመስለንም!
የፈረንጅ እጅ አለበት :lol:
የጋላ ቢሆን እንዴት እነ ሆረስ አላስጮሁትም?
ህዝብ እየጨፈረ እንዴት አልተቀበለውም? :lol:
ለመሆኑ አበባው የሚበቅልበት የት ነው? ሶዶ ነው መስቃን? ጋላ ጉራጌዎች ስለሆኑ!!

ጉራጌማ መች ክል አለው ትግሬ-ወጋላ ሴራ እያለ::

Post Reply