Page 1 of 1

"Mekele's wig on sale in Addis Ababa

Posted: 04 Apr 2025, 17:16
by Abaymado

Re: "Mekele's wig on sale in Addis Ababa

Posted: 04 Apr 2025, 17:30
by Digital Weyane
በድህነት በረሃብ በሰላም እጦትና በኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ የሚገኙ የትግራይ እህቶቻችን ነፍሳቸውን ለማቆየት ሲሉ ፀጉራቸውንና ገላቸውን እስከ መሸጥ ደርሰዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: "Mekele's wig on sale in Addis Ababa

Posted: 05 Apr 2025, 07:25
by Abaymado
አኔን ግራ የገባኝ የትኛውን ዞማ ፀጉራቸውን ሊሸጡ ነው? ወይስ ዊጋቸውን ነው?