-
- Member+
- Posts: 9638
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "Mekele's wig on sale in Addis Ababa
በድህነት በረሃብ በሰላም እጦትና በኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ የሚገኙ የትግራይ እህቶቻችን ነፍሳቸውን ለማቆየት ሲሉ ፀጉራቸውንና ገላቸውን እስከ መሸጥ ደርሰዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ



Re: "Mekele's wig on sale in Addis Ababa
አኔን ግራ የገባኝ የትኛውን ዞማ ፀጉራቸውን ሊሸጡ ነው? ወይስ ዊጋቸውን ነው?