Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13556
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Abere » 04 Apr 2025, 13:41

Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

ምንም እንኳን በብዙ ልህቀት የተራራቀ ሀሰብ ቢንጸባረቁበትም ከኢሉባቡር እስከ ሀረረጌ ከኤርትራ እስከ ባሌ ሁሉም የኢትዮጵያ ሰዎች በዚህ ዘመን ተገናኝተው የሀሳብ ንትርክ ለማድረግ የቻሉት በዚህ መድረክ ብቻ ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። የተገኜውን ዕድል በብልህነት በበጎ መልኩ የመጠቀሙ ጉዳይ የመድረኩ ተሳታፊዎች ነው። መርህ እና ቅን ራዕይ በ14ቱ ክፍለ ሀገራት የሰላም እና የእድገት ጮራ ይፈነጥቅ ዘንድ ይረዳል።

ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14869
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Selam/ » 04 Apr 2025, 13:50

በተለይ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ንቁ ተሳትፎ በጣም የሚደነቅ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 16712
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Axumezana » 04 Apr 2025, 19:36

Abere you are living in the past, where do you get the "14 ጠቅላይ ግዛት"mantra?

Dama
Member
Posts: 3998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Dama » 04 Apr 2025, 19:46

I am not a territorialist unlike you Abere Welde-Minilick. But, I agree with numerous community members coming here not by force of conquest but out of their own will. Eritrea is represented here by only one of the 9 tribes. A sad reality of alienation of the 8 tribes in the reclusive tyrannical gov of Isu.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6010
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Naga Tuma » 05 Apr 2025, 05:47

አበረ፥

ቀድመሀኝ ላጨበጭብ ተነሳሁ።

እኔ ማለት ፈልጌ የነበረዉ፥

ነፃነት እና ነፃ ዉይይት በኤልያስ ክፍሌ ዩኒቨርዚቲ

ነፃነት ብለዉ ከፊሉ ናፍቃ ሲመሽግ፣ ከፊሉ አሲምባ ዙርያ ሲመሽግ፣ ከፊሉ ጋረ ሙልዸታ ሲመሽግ ኤልያስ ክፍሌ አባቴ እንደ ፍልፈል መሬት ቆፋሪ ያለዉ ይበቃል ብሎ ሻንጣዉን ኣንጠልጥሎ በቦሌ ወጣ እና ነፃ ዉይይት የምያስተምሩበት ትምህርት ቤት ገብቶ መሸገ።

በቦሌ የወጣ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ከይቅርታ ጋር ነዉ።

ስለ ነፃ ዉይይት ምን እንደተማረ ኣናዉቅም። ዝምታ ወርቅ ነዉን፣ የአፍ ወለምታ በቅቤ ኣይታሽምን ኣስረስቶ፣ የራሱን የነፃ ዉይይት ዩኒቨርዚቲ ከፍቶ ስደት ላይ የኖሩትን፣ ከምሽጎቻቸዉ የወጡትን የኮምፒዩተር ኪይ ቦርዶቻችሁን ታጥቃችሁ ኑ እና ተወያዩ፣ ካሻችሁም ተንጫጩ ኣለ። የድሮ ክፍለ ሃገር፣ የዘንድሮ ጎረቤት ሃገር ወንድሞቻችን ጭምር መጡ።

ተራ በተራ እየገባን ማንጣጣት ጀመርን። ባልለመድነዉ ነፃ ዉይይት ዉስጥ ፈራ ተባ እያልን ስንወያይ እና ስንኮራኮም ያልለመዱት ከርቀት ሆነዉ በቃላት መኮራኮም የኢትዮጵያ ባህል ኣይዴለም እያሉ ኡኡ ኣሉ። ፕሮፌሰር ኤፍሬም ኢሳቅ ጆሮዎቻቸዉን ይዘዉ ነዉ ኡኡ ያሉት። በቪድዮ ኣየናቸዉ።

ነፃ ዉይይትን ኣስተማረን። ተማማርን።

ስለዚህ ትልቅ ምስጋና ይገባዋል።

ወደፊት መኮራኮሙን ትታችሁ በሰላም ይሁን ይል ይሆን? በተለይ በሶስቱ የድሮ ቃላት መኮራኮሙን? በየጎራዉ ነፃነት ለማለት ምክንያት የሆኑትን?
Last edited by Naga Tuma on 06 Apr 2025, 18:29, edited 1 time in total.

Odie
Member
Posts: 3533
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Odie » 05 Apr 2025, 08:56

Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 08:13
ህምምምምምምም!
ነው ዘንድሮ!
ከአያያዝ ይወስዳል/ይስበራል
ከአነጋገር ይፈረዳል :lol:
ጥሩ ነበረ ግን ያለንን እንኳን አያያዝ (አስተዳደር) አልቻልንበትም :roll:
በጦርነት ሳይሆን በፍቅር
Give and take ስላልቻልንበት ይሆን?

Selam/
Senior Member
Posts: 14869
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Selam/ » 05 Apr 2025, 09:32

ወዳጄ
የ14ቱን ክፍለ ሃገር የER ተሳታፊዎች የመጡበትን ምድራዊ አቀማመጥ ለማሳየት ነው።

Odie wrote:
05 Apr 2025, 08:56
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 08:13
ህምምምምምምም!
ነው ዘንድሮ!
ከአያያዝ ይወስዳል/ይስበራል
ከአነጋገር ይፈረዳል :lol:
ጥሩ ነበረ ግን ያለንን እንኳን አያያዝ (አስተዳደር) አልቻልንበትም :roll:
በጦርነት ሳይሆን በፍቅር
Give and take ስላልቻልንበት ይሆን?

Dama
Member
Posts: 3998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Dama » 05 Apr 2025, 12:02

Odie wrote:
05 Apr 2025, 08:56
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 08:13
ህምምምምምምም!
ነው ዘንድሮ!
ከአያያዝ ይወስዳል/ይስበራል
ከአነጋገር ይፈረዳል :lol:
ጥሩ ነበረ ግን ያለንን እንኳን አያያዝ (አስተዳደር) አልቻልንበትም :roll:
በጦርነት ሳይሆን በፍቅር
Give and take ስላልቻልንበት ይሆን?
Gitre! As if you compromise! Christian terrorist.

Odie
Member
Posts: 3533
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Odie » 05 Apr 2025, 16:10

Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 09:32
ወዳጄ
የ14ቱን ክፍለ ሃገር የER ተሳታፊዎች የመጡበትን ምድራዊ አቀማመጥ ለማሳየት ነው።

Odie wrote:
05 Apr 2025, 08:56
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 08:13
ህምምምምምምም!
ነው ዘንድሮ!
ከአያያዝ ይወስዳል/ይስበራል
ከአነጋገር ይፈረዳል :lol:
ጥሩ ነበረ ግን ያለንን እንኳን አያያዝ (አስተዳደር) አልቻልንበትም :roll:
በጦርነት ሳይሆን በፍቅር
Give and take ስላልቻልንበት ይሆን?
ናፍቆት ቀስቅስሽብኝ ነው!
ያደግኩበት አካባቢ ስው አዲስ አበባ ከማለት ሻዋ ልሂድ ነው የሚለው:: Miss the ክፍለሃገርስ
በደርግ ጊዝ ይህን ካርታ ወይንም ተመሳሳዩ አጥንቼ አድጌ ነው::
ተራው ህዝብ እንዳለ ነው!
The evil ones are the ones muddying the water all the time :mrgreen:

Odie
Member
Posts: 3533
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Odie » 05 Apr 2025, 16:20

Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 14:06
ዶማው
ዛሬ ደግሞ ምንድነው ያጨስከው?
The idiot taliban is dying to get my attention but not going to get it :lol:

Dama
Member
Posts: 3998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Dama » 05 Apr 2025, 16:35

Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 14:06
ዶማው
ዛሬ ደግሞ ምንድነው ያጨስከው?
Ay anchi! Sinqush Yematawqi!

Dama
Member
Posts: 3998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Dama » 05 Apr 2025, 16:39

Odie wrote:
05 Apr 2025, 16:20
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 14:06
ዶማው
ዛሬ ደግሞ ምንድነው ያጨስከው?
The idiot taliban is dying to get my attention but not going to get it :lol:
Incorrect, chimp. You had no idea what you were saying. Yu know why? No you don't. It's because you do not read other than Bible. Ask Menge. Talk to the dead fossil king Haile if you can find his grave.
Dedeb neftenya!

Selam/
Senior Member
Posts: 14869
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Selam/ » 06 Apr 2025, 00:32

ዶማው
በቁቤው ገባህበት?
ቀርቀሃ!

Dama wrote:
05 Apr 2025, 16:35
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 14:06
ዶማው
ዛሬ ደግሞ ምንድነው ያጨስከው?
Ay anchi! Sinqush Yematawqi!

Selam/
Senior Member
Posts: 14869
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Selam/ » 06 Apr 2025, 10:13

መልካም ነው - የባህረ ነጋሽ ወዳጆቻችንም እኮ ገዣቸው ራስ አሉላን እያስታወሱ በትዝታ ይመንናሉ!
Odie wrote:
05 Apr 2025, 16:10
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 09:32
ወዳጄ
የ14ቱን ክፍለ ሃገር የER ተሳታፊዎች የመጡበትን ምድራዊ አቀማመጥ ለማሳየት ነው።

Odie wrote:
05 Apr 2025, 08:56
Selam/ wrote:
05 Apr 2025, 08:13
ህምምምምምምም!
ነው ዘንድሮ!
ከአያያዝ ይወስዳል/ይስበራል
ከአነጋገር ይፈረዳል :lol:
ጥሩ ነበረ ግን ያለንን እንኳን አያያዝ (አስተዳደር) አልቻልንበትም :roll:
በጦርነት ሳይሆን በፍቅር
Give and take ስላልቻልንበት ይሆን?
ናፍቆት ቀስቅስሽብኝ ነው!
ያደግኩበት አካባቢ ስው አዲስ አበባ ከማለት ሻዋ ልሂድ ነው የሚለው:: Miss the ክፍለሃገርስ
በደርግ ጊዝ ይህን ካርታ ወይንም ተመሳሳዩ አጥንቼ አድጌ ነው::
ተራው ህዝብ እንዳለ ነው!
The evil ones are the ones muddying the water all the time :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 13556
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Abere » 07 Apr 2025, 09:53

ለአለፉት 35 አመታት አገር ዐልባ ሰብዓዊ ፍጡር ስለሆን ድንቅ አገር 14 ክፍላተ ሀገር ያሏት ኢትዮጵያን ላስታውስህ ፈልጌ ነው። ከህሌናህ ተንቆረቆር የአገር አልባነት የህሌና ንቃቃትህን ያረሰርስልህ ዘንድ እንድህ አይነት ዜማ እየተዜማ የ14ቱ የእምዬ ልጆች ይጨፍሩ ነበር

አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! ሸዋ ናት እያለ ! አስመራ ናት እያለ! ጎንደር ናት እያለ! ድሬ ናት እያለ! ........ ወዘተ
የአዲሳባ ልጅ የለውም አባይ! የጎንደር ልጅ የለውም አባይ! የአስመራ ልጅ የለውም አባይ፤ የደሴ ልጅ የለውም አባይ.....ወዘተ
በየሙዚቃ ኮንሰርቱ እና ሰርግ ላይ በዚህ የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገር ዜማ ሁሉም በደስታ ይቧርቃል።

Axumezana wrote:
04 Apr 2025, 19:36
Abere you are living in the past, where do you get the "14 ጠቅላይ ግዛት"mantra?

Abere
Senior Member
Posts: 13556
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Mereja Forum የኢትዮጵያ 14ቱ ክፍላተ-ሀገራት ብቸኛ የመወያያ መድረክ በመሆኑ በግሌ አመስግኛለሁ።

Post by Abere » 08 Apr 2025, 09:47

Naga Tuma,

ትክክል ብልሃል - ነጻ ዩኒቨርስቲ ነው ማለት ይቻላል። ይህን መድረክ ለፈጠረው ኤልያስ ክፍሌ ምስጋናም ይገባዋል። ከዚህ የምንወሰደው አንድ አንድ ግለሰቦች የቱን የለውጥ ሃይል፤ ወይም ታሪክ ሰሪዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ያስረዳል።
በዚህ መድረክ ላይ ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክ/ሀገር ያሉ ክስተቶች ይንሳሉ። ከየትኛውም የመረጃ ምንጭ በበለጠ ከፍተኛ የመረጃ ሽፋን አለው ማለት ይቻላል። በነጻነት ሀሳብን የማንጸባረቅ ዕድል መኖሩ ለኢትዮጵያዊያን ብርቅ ነው። ይህ መድረክ ያን ፈጥሯል። በሀሳብ እና በአመለካከት ልዩነት ዙሪያ ንትርክ እና ውይይት ማድረጉ እጅግ ገንቢ ነው፤ ይሁን እንጅ የመድረኩ ታዳሚዎች በማሳመን፤ ወይም በማመን፤ ወይም ልዩነትን ብትህትና ከመጠበቅ አንጻር እጅግ እጅግ ይቀራል። ብዙዎች የሀሰብ ግብግቡ ላይ ነጥብ የጣሉ ሲመስላቸው ወይም የሀሳብ /እውነት አቅም ሲያንሳቸው በጸያፍ ዘለፋ ጉልበት ያገኙ ይመስላቸዋል። ኤልያስ ሜዳውም ይኸው ፈረሱም ይኸው ይበል እንጅ ጥሩ ጋላቢ መሆን ከታዳሚው ይጠበቃል።

Naga Tuma wrote:
05 Apr 2025, 05:47

Post Reply