Page 1 of 1

ሸዋል፡ የሃረሬ ልጃገረዶች መተጫጫ ባህል እና የጉራጌ ሸባል አንድ ባህል ናቸው!

Posted: 04 Apr 2025, 02:11
by Horus
በዚህ በያዝነው ዘመን ሸባል በጉራጌኛ የሰርግ በዓል (የሰርግ ባህል) ነው ። የልጃገረዶቹ መጠጫጫና ያገቡ ሙሽሮች በዓል (ባህል) አዳብና ይባላል፤ በሚከበረ በመስቀል ሳምንት ነው። ሁለቱም ባህሎች በዚህ ዘመን ለቱሪዝም እየታባለ አከባበሩ ትንሽ ተለውጧል። በሃረሬ ሸዋል የሚሉት በክስታኔ ሸቫል ሸባል የሚባለው ነው።


Re: ሸዋል፡ የሃረሬ ልጃገረዶች መተጫጫ ባህል እና የጉራጌ ሸባል አንድ ባህል ናቸው!

Posted: 04 Apr 2025, 02:19
by Horus
አዳብና እንደ ወረደ ያለው ትርጉም አደይ አብና ወይም የአደይ አበባ ስጦታ ማለት ነው ። አገየ የአደይ አበባ ሲሆን አብና ስጦታ ማለት ነው። ማለትም ዛሬ ሎሚና ከረሜላ የሆነው ጥንት ያደይ አበባ ነበር ጎረምሳው ለሚወዳት ልጅ የሚሰጠው!!


Re: ሸዋል፡ የሃረሬ ልጃገረዶች መተጫጫ ባህል እና የጉራጌ ሸባል አንድ ባህል ናቸው!

Posted: 04 Apr 2025, 02:35
by Horus