Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12265
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

"መጽሀፍና ተማሪዎች አይተዋወቁም!"

Post by DefendTheTruth » 03 Apr 2025, 10:02

This is very painful, a generation that has lost in knowledge has also lost in everything else. Ethiopia should mourn this situation and face the reality in due time.
Prof. Berhanu has highlighted the case of today's violence in the country saying "those who are raising their guns today and heading to the bushes instead of winning argumentatively their case in accordance to the day's level of consciousness are simply due to lack of knowledge, adequate education".


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12265
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: "መጽሀፍና ተማሪዎች አይተዋወቁም!"

Post by DefendTheTruth » 05 Apr 2025, 15:00

"መጽሀፍና ተማሪዎች አይተዋወቁም!"

"መጽሀፍና ተማሪዎች አይተዋወቁም!" የምለዉ አባባል በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አለዉ፣ እዉነትነትንም በቅጡ ያዛለ ትልቅ አባባል ነዉ፣ የኢትዮጵያን የወደ ፊት ዕጣ ፈንታ በሰፊዉ ይዳስሳል። ትምህርት እዉቀትን ለመቅሰማ ዋናኛዉ መንገድ ነዉ፣ የወደ ፊቷ አለም የለዕዉቀት የትም አትደርስም፣ በዕዉቀት ነዉ የምትመራዉ። ይህን መንገድ የሳታ ሁሉ ቦታ አይኖረዉም። ዕዉቀት የሁሉም ገዢ ነዉ፣ ይሆናል። ዕዉቀት ላይ የሰነፈ ወይም የተሸነፋ አልቆለታል። የኢትዮጵያ ተማሪ ልብ ይበል። የለመፅሓፍ እየዞር እዉቀት አለኝ ብሎ ልፎልል አይችልም፣ ራሱን እያታለለ ከልሆነ። ንቃ፣ ሳይረፍድ በጊዜ!

አልነቃህም! መስረጃ ይሄዉ! እነዚህ ሁለት ቪዲዮዎች በቂ ማሳያዎች ናቸዉ። የአገር ምክክር ኮሚሽን ማለት የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመቅረፅ ታልሞ የተፈጠረ አካል ነዉ። ይህ ተቋም ወደድክህም ጠላህም፣ ሕይወትህን በሰፊዉ ይወስናል። ልትግባባ ወይም ለትግባባ ትችላለህ። ምን እንደለ ማወቅ ግን የግድ ነዉ፣ ከቻልክ ታግዛለህ፣ ወይም ትቃወማለህ፣ ከልቻክ ደግሞ ቢያንስ ምን እንደለ እንኳ መረዳት የግድ ነዉ፣ ስለራሱ የወደ ፊት ዕጣ ፋንታ ለማወቅ። አንተ (የነገዉ ትዉልድ) ትኩረት እንኳ ሰጥተህ፣ ምን እንዳለ ና ያ ደግሞ ለወደፊት ሕይወትህ ምን ተፅዕኖ እንደለዉ ለመረደት አትሞክርም። ያዉድቀትህን ያሳይል። ተግባበ አልተግባበ፣ ያ ሌላ ጉዳይ ነዉ። ይህን እንደማወቅ አንተ ጊዜህን ትርጉም የለሽ ና አልባሌ ቦታዎች ላይ ነዉ ጊዜህን የምታጠፋዉ። ጀዋር መሀመድን በገፍ ወጥተህ ታዳምጣለህ፣ በአንፃሩም ደግሞ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ስለ ወሳኝ የሆነዉን ብሔራዊ ጉዳይ አንስቶ ህዝቡን ስያወያይ ምን እንዳለ ና የለዉ ደግሞ አንተን ለወደ ፊት እንዴት አድርጎ ተፅዕኖ ልያደርግ እንደምችል ለመረዳት አትሞክርም። የራስህን ዉድቀት ትጎሰጉሳለህ! ችግሩ የመጠዉ ፕሮፌሰር መስፍን አራዓያን አላደምጥም ያልክ ቀን ሳይሆን ከመፅሓፍ ጋር የተጣለህ ዕለት ነዉ። ወዳቂ ትዉልድ!





Just compare the number of views of these two videos and the implications the messages for the society they have got.

Post Reply