Page 1 of 1
ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 21:40
by Horus
አዲስ አበባ ፡ የወንዞች ከተማ ወይስ የከተማ ወንዞች ኮሪደር!
ፒያሳ ወንዝ
ግንፍሌ ወንዝ
ቀጨኔ ወንዝ
ቤላ ወንዝ
ቀበና ወንዝ
አቃቂ ወንዝ
ዮሃንስ ወንዝ
ባምቢስ ወንዝ
ክልፌ ወንዝ
አባሲዮኒ ወንዝ
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 21:43
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 21:47
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 21:56
by Selam/
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 21:59
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 22:03
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 22:09
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 22:21
by Horus
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 22:37
by Odie
Horus wrote: ↑02 Apr 2025, 22:21
ይህም አለ አይና አውጣ ካድሬ!
ደግሞ እዚህ እያለቀለቅክ በዚያው እጅህ ሳትታጠብ ስለጉራጌ ትለጥፋለህ:: ልክ ጉራጌን ወክለህ የቆምክ ይመስል!
ጉድ እኮ ነው!
Re: ADDIS ABEBA: THE CITY OF 10 RIVERS!
Posted: 02 Apr 2025, 23:33
by Selam/
ድሮ የቦሌ ልጆች የኮልፌን ኮተት በምዕራብያውያኖች ተቀርፆ ሲያዩት፣ ይኸ የእኔ ሃገር አይደለም ብለው ያፍሩ ነበር ይባላል።
ጉፋያው ጭልፊቱም አንዱ ወንድሙ አካለ ስንኩል ቢሆን ኖሮ ፣ ወገኔ አይደለህም ብሎ ይክደው ነበር። የታህታይ ቀውስ፣ ደሃ ሰፈር ሄዶ ከመስራት ይልቅ፣ ሃብታም ደጃፍ ሄዶ እንደ ውሻ መጠቅለልን ያስመርጣል።