Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9747
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

“እኔ ሆረስ እንደ ብሄር ጥያቄ ቋቅ ብሎ የሰለቸኝ፣ ያስጠላኝ ነገር የለም!” || አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው

Post by eden » 02 Apr 2025, 21:20

Horus wrote:
01 Apr 2025, 20:30
እኔ ሆረስ እንደ ብሄር ጥያቄ ቋቅ ብሎ የሰለቸኝ፣ ያስጠላኝ ነገር የለም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

source: viewtopic.php?f=2&t=359627
Last edited by eden on 02 Apr 2025, 21:41, edited 2 times in total.

eden
Member+
Posts: 9747
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 02 Apr 2025, 21:28

Horus wrote:
25 Jul 2022, 02:47
የጉራጌ ብሄር ሕይወት በቀቤና ወይም በማረቆ ላይ የተመሰረተ አይደለም ። ቀቤናና ማረቆ ከጉራጌ ጋራ ለዘመናት ተጋብቶ የኖረ ሕዝብ ነው። አይ ዛሬ ብቻዬን እሆናለሁ ካለ መብቱ ነው ። ማረቆም እንዲሁ ። ጉራጌ ግን ክልል ነው፣ ያ ያበቃ ጉዳይ ነው።

ከጉራጌ ጋር ችግር አለኝ የሚል ክላን ወይም ጎሳ ያሻውን መወሰን ይችላል፣ ልክ እንደ ስልጤ ማለት ነው።

source: viewtopic.php?f=2&t=300286&p=1312817&hi ... ል#p1312817

eden
Member+
Posts: 9747
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 02 Apr 2025, 21:48

Horus wrote:
09 Sep 2022, 13:52
ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!
source:
viewtopic.php?f=2&t=303741&p=1325647&hi ... e#p1325647

Odie
Member
Posts: 3843
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: “እኔ ሆረስ እንደ ብሄር ጥያቄ ቋቅ ብሎ የሰለቸኝ፣ ያስጠላኝ ነገር የለም!” || አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው

Post by Odie » 02 Apr 2025, 22:56

ምን ያላለውና የማይለው አለ?
ስው ምን ይለኛል(የስቭ ቀመጥ) እንኳ አይልም!
አስዳቢ!
ተምሮ ከሚወስልት እርሱ መሃይም ካድሬ ይበልጣል!!

eden
Member+
Posts: 9747
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 03 Apr 2025, 21:00

Horus wrote:
17 Aug 2023, 13:45
መሃል አገር ክልል የሚባል የአቢይ ኦሮሙማ ሰልቃጭ ግፍ ጉራጌ እስከ መጨረሻው አይቀበልም! ጉራጌ የሚጠይቀው ሕዝበ ውሳኔ ሬፈረንደም ነው። ጉራጌ ክልል ነው !!!

source: viewtopic.php?f=2&t=327730&p=1414333&hilit=ጉራጌ#p1414333

Post Reply