Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12263
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሰሜናዊዉ ክስረት እንዴት ዋለ?

Post by DefendTheTruth » 02 Apr 2025, 14:36

እስኪ ትንሽ ጀባ በሉን፣ አፕዴት አድርጉን። ተፈራ ማሞ የተበለ ጉጠት፣ ሚስቱን ከሻቢያዎች ጋር ስጋራ ቆይቶ አሁን ደግሞ እራሱ ብቅ ብሎ ሸክማችዉን ልሸከምላችዉ ብሎ በገቢያ ለፈለፈ። ቅሌት ከዚህ በላይ አለ?