እግዜር የባረከው ጀግና ነው አማራ!
Posted: 02 Apr 2025, 12:12
እግዜር የባረከው ጀግና ነው አማራ
አሸንፏቸዋል ሁሉን በየተራ
የኢትዮጵያ ተስፋ ፍቅር ነው አማራ
ልክ እንደ እየሱስ እየቀጠቀጡት
ትውልድን ለማዳን ቀልጦ የሚያበራ
ጀግና ነው አማራ ጠንቅቆ የገባው
የነጮቹ ሴጣን ውስብስቡ ሴራ
አሸንፏቸዋል ሁሉን በየተራ
የኢትዮጵያ ተስፋ ፍቅር ነው አማራ
ልክ እንደ እየሱስ እየቀጠቀጡት
ትውልድን ለማዳን ቀልጦ የሚያበራ
ጀግና ነው አማራ ጠንቅቆ የገባው
የነጮቹ ሴጣን ውስብስቡ ሴራ