Page 1 of 1
Video of: Askari General Tarik leading Fano to win battles! WEEY GUUD!
Posted: 01 Apr 2025, 09:18
by TesfaNews
Re: Video of: Askari General Tarik leading Fano to win battles! WEEY GUUD!
Posted: 01 Apr 2025, 11:16
by Fed_Up
አህያው አዲስ አበቤ ካልተራበ አይነሳም:: "እየመጡ ነው" ብሎ ሌላው ለሞተለት ነፃ መውጣት የለም:: በጸባይ የትግሉ ተጋሪ ካልሆነ ሆዱ በረሃብ ሲላጥ ወዶ ሳይሆን ተገዶ መጮህ ይጀምራል::
ብልጽግና ብሎ ራሱን የሚጠራ የማሃይማን ስብስብ አመተ 2025 አያልፍም ስንል ያለምክንያት አይደለም::
ድል ለፋኖ!!
Re: Video of: Askari General Tarik leading Fano to win battles! WEEY GUUD!
Posted: 01 Apr 2025, 12:33
by tarik