የኢትዮጵያ ዩኒቨርዚቲዎች ስህተትን የሚፈሩ የዕዉቀት ኣገልጋዮች መሆን ኣለባቸዉ
Posted: 31 Mar 2025, 21:18
በእኔ አስተሳሳብ ለመጀመርያ ግዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዕዉቀት መላ ምትን ፈንግሎ ስር መስደድ ጀምሯል።
የተረጋገጠ እዉነት ዘላቂ ዕዉቀት ይሆናል። የሰዉ ኣእምሮ እዉነትን የማረጋገጥ ችሎታን የተካነ ነዉ።
ዩኒቨርዚቲዎች የዚህ እዉነትን የማረጋገጥ ችሎታ ማዕከል ናቸዉ። ለአዲስ ዕዉቀት ፈር ቀዳጆች እንጂ የካድሬዎች ተከታዮች ኣይዴሉም። ለዚህም መሳሳትን ወይም ስህተት ማስተጋባትን የሚፈሩ ናቸዉ። ስህተት ሰንብቶ ጎጂ መሆኑን ስለምያዉቁ መሳሳትን ይፈራሉ።
የዩኒቨርዚቲ ቃል መሠረቱ ዩኒቨርስ ነዉ። ዩኒቨርስ ምድርን፣ ዉቅያኖስን፣ ሰማይን፣ እና ጠፈርን ጨምሮ ማለቅያዉ የማይታወቅ ግዙፍ ስፍራ ነዉ።
የተረጋገጠ ዕዉቀት በዚህ ግዙፍ ስፍራ ዉስጥ የትም ቢሆን እዉነት ነዉ።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ዩኒቨርዚቲዎች በሙሉ በዚህ ግዙፍ ስፍራ ዉስጥ ግዙፍ ሀላፊነታቸዉን ተገንዝበዉ ስህተትን የሚፈሩ የዕዉቀት ኣገልጋዮች እንጂ የጥርብ ካድሬዎች ኣገልጋዮች መሆን ዬለባቸዉም።
የኢትዮጵያ ዩኒቨርዚቲ መሆናቸዉን ከተገነዘቡ ኢትዮጵያ ሃገር መሆኗን የሚዘነጉ መሆን ዬለባቸዉም።