Page 1 of 1
ዋይ ዋይ ጥሌ በላይነሽ
Posted: 31 Mar 2025, 07:41
by Misraq
ዘመቻ አንድነት
Re: ዋይ ዋይ ጥሌ በላይነሽ
Posted: 31 Mar 2025, 19:57
by Union
ዝም ብለሽ ከእናንተ ከአገዎች ጋር የማይገናኝ ዜና እያመጣሽ ትጨፍሪያለሽ እንዴ።፡አንቺ ካበድሽ ቆየሽ።
መቼ ነው ግን ለጥያቄዬ መልስ የምትሰጭው።
ጎንደርን ተቆጣጠርናት ብለሽ ስታደነቁሪን የነበረውስ። የትኛው የአገው ጦር ነው አማራን አልፎ ጎንደር ከተማ የገባው ብዬ ጠይቄሽ መልስ የለሽም።
መቼ ነው የምትመልሽው
ለቃቃሚ
