Getachew Reda " የህወሃት ጉጀሌ ወልቃይት ሲል የሚታየው ወልቃይት የሚመረተው ሰሊጡና መሬቱ እንጅ ህዝቡ አይታየውም "
Posted: 30 Mar 2025, 17:02
Getachew Reda " የህወሃት ጉጀሌ ወልቃይት ሲል የሚታየው ወልቃይት የሚመረተው ሰሊጡና መሬቱ እንጅ ህዝቡ አይታየውም "
"ትህነግ/ህወሓት ወልቃይትን የሚፈልገው መሬቱን ነው። ሰው አይታየውም"
"ይህ ጉጀሌ የህወሃት ቡድን እና አጋሮቹ በህልማቸውም ሆነ በተግባራቸው ያልለቀቁት ሁለት አጀንዳዎች ካሉ መሬት እና ስልጣን ብቻ ናቸው፡፡ የትግራይ ህዝብ ሰቆቃ እና ስቃይ ፈፅሞ አይታያቸውም፣ እንዲታያቸውም አይፈልጉ፡፡ "!!
ጌታቸው ረዳ! የቀድሞ የትህነግ ምክትል ሊቀመንበር፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት፣
Please wait, video is loading...