Page 1 of 1

የአፋሕድ ጠቅላይ ግዛት ሸዋ እዝ የኢድ አከባበር በሸዋ። የአማራ ህዝብ የነፃነት ጮራ!! የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት ምልክት!

Posted: 30 Mar 2025, 14:07
by Union

Re: የአፋሕድ ጠቅላይ ግዛት ሸዋ እዝ የኢድ አከባበር በሸዋ

Posted: 30 Mar 2025, 14:19
by Union
እንኳን አደረሳቹ ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች!!



Re: የአፋሕድ ጠቅላይ ግዛት ሸዋ እዝ የኢድ አከባበር በሸዋ

Posted: 30 Mar 2025, 14:25
by Union
ከጎጃም ድረስ ወደ ቤተአማራ ወሎ መጥተው ከጀነላል ሞሀቤ ጋር እያከበሩ ነው


Re: የአፋሕድ ጠቅላይ ግዛት ሸዋ እዝ የኢድ አከባበር በሸዋ

Posted: 30 Mar 2025, 15:14
by Union
አፋሕድ እያከበረ ነው።

https://www.youtube.com/live/48to_feg4z ... C0Dz2s5gfA

Re: የአፋሕድ ጠቅላይ ግዛት ሸዋ እዝ የኢድ አከባበር በሸዋ። የአማራ ህዝብ የነፃነት ጮራ!!

Posted: 30 Mar 2025, 15:39
by Union
የአማራ ህዝብ የነፃነት ጮራ፣ ምልክት!!

አማራ ነፃ ከወጣ መላ ኢትዮጵያ ነፃ ይወጣል!