Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12893
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ቪኦኤ መዘገቱ በጣም ደስ ብሎኛል

Post by DefendTheTruth » 30 Mar 2025, 09:41

ድሮም ነገሩ የ3ተኛዉን አለም ለመርዳት ሳይሆን፣ ችግሩን ለማባበስ ና የአሜሪካን ጉዳይ (interest) ማስፈፀሚያ ነበር፣ ይሕ ሀቅ ነዉ። እዛ ሥሰሩ የነበሩት ጋዜጠኞች፣ እዉነት ለአገራቸዉ የምተጉ ከሆነ፣ ምንም ሳይቆዩ ቶሎ ብሎ ጓዛቸዉን ጠቅልሎ ወደ አገራቸዉ ገብቶ ለአገር ግንባታ አስተዋፅዖቸዉን ያበርክቱ። አል ነኬ ነኝ ብሎ የፈለጉትን ሁሉ ሕዝብ መሃል መርጫት፣ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነበር የመዘነዉ። ይህ መቆሙ ለኢትዮጵያ ና ለተቀሩት የ3ኛዉ አለም አገራት ትልቅ እፎይታ ነዉ።