ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
መልሱን ከነአበረ!
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
ለመሆኑ አጋሚስታን ምን አገባት

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12893
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
ያ ጥያቄ ፋኖን ብቻ አይመለከትም። ትክክለኛ ጥያቄ ነው። ግን አድሎአዊነትን ይሰብቃል። ሀወአት ለምንድነው አሁንም ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው። OLF ብሎ ድርጅት አሁንም ነፃ አወጣዋለሁ የሚለው ህዝብ የት ነው ያለው ? አሁን ከማን ነው ነፃ የሚያወጣው ? አረ ብዙ ማለት ይቻላል። አታናግሩን።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12893
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
አይ እንናገር፣ ወንድም Affable፣ ከለመናገር ንጉስነት ይቀራል እንደምባለዉ ነዉ ና። ታዲያ የጠቀስካቸዉ ትክክል ናቸዉ ና "የኛዎቹም"፣ ይከተሉዋቸዉ ነዉ ይምትለን? ያ ከልሆነ ግን፣ ሁለት ስተቶች፣ አንዱን ትክክል አያደርጉትም ነዉ የምለዉ አባባሉ። Two wrongs don't make a right.
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
DTT, ምንድነው “የኛዎቹ” ማለት ? እስካሁን እኔ የ ኢትዪጺያን ፓለቲካ ከትራይብ ፓለቲካ አንግል እንደማላይ አልተረዳህም። አውቃለሁ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ነው ግን ይህን የፃፉኩትን አንብበህ መረዳት ካልቻልክ የምታሳዝን ደንቆሮ ነህ።
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
ካንተ ከጋላ ኦነግ እና ከአጋሚስታን ህውሀት wanna be ጋር ስለኢትዮጵያ ምንነት አላወራም። እጃቹ በደም የተጨማለቀ ወንጀለኞች ናቹ። ገባህ አንተ እበት። ዱኩማን። repressed
DefendTheTruth wrote: ↑29 Mar 2025, 17:14መደራሻዉ ኢትዮጵያ ነዉ ተብለን አልነበረም እንዴ፣ እሱም ሴራ ከልሆነ? እናንተ ሰፈር ከሴራ ዉጪ ምንም ነገር የለም ማለት ነዉ? ነዉ ወይስ "አጋምስታን" ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም ተበሎ ሕግ ወጥቶዋል?
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
It looks no body knows why ፋንዬ is fighting for!
ጫካ ለጫካ መሮጥ ምን ያደርግልሃል
ጊዜህ እስኪደርስ ታገስ ትዳር ይሻልሃል
ጅብ እንካ ሰለቸው ጫካ መሯሯጥ
ሳይመሽ ከተማ ይገባል ያገኘውን ሊገምጥ
ጫካ ለጫካ መሮጥ ምን ያደርግልሃል
ጊዜህ እስኪደርስ ታገስ ትዳር ይሻልሃል
ጅብ እንካ ሰለቸው ጫካ መሯሯጥ
ሳይመሽ ከተማ ይገባል ያገኘውን ሊገምጥ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12893
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
Well, my friend Affable. I didn't hide that Amharic is not my mother tongue, the same as English is. But still that was not reason enough to keep my hands back from commenting on issues that affect my people.
It was you who wrote "አድሎአዊነትን ይሰብቃል" and that implies (at least for me) there is somebody against whom it is/was unfair in the discussion and you felt yourself called on to defend, አድሎአዊነቱን ለማረም. Whom was it unfair? There are three bodies that were mentioned in the discussion: TPLF, OLF and ALF aka. Fano. Whom did you want to defend in your comment from these three? If you didn't want to defend, then what did you mean with አድሎአዊነት?
That is the logic I used to comment, and failing to understand the right logic makes someone truly ደንቆሮ , not necessarily failing to master a given language.
The choice is yours here!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12893
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
ዝም ብለህ ብዙ አትቀባጥር፤ መነሻችንም፣ መዳረሻችንም ሴራ ሆኖዋል ብለህ አጭር መልስ እንደመስጠት!union wrote: ↑29 Mar 2025, 20:01![]()
ካንተ ከጋላ ኦነግ እና ከአጋሚስታን ህውሀት wanna be ጋር ስለኢትዮጵያ ምንነት አላወራም። እጃቹ በደም የተጨማለቀ ወንጀለኞች ናቹ። ገባህ አንተ እበት። ዱኩማን። repressed![]()
DefendTheTruth wrote: ↑29 Mar 2025, 17:14መደራሻዉ ኢትዮጵያ ነዉ ተብለን አልነበረም እንዴ፣ እሱም ሴራ ከልሆነ? እናንተ ሰፈር ከሴራ ዉጪ ምንም ነገር የለም ማለት ነዉ? ነዉ ወይስ "አጋምስታን" ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም ተበሎ ሕግ ወጥቶዋል?
Last edited by DefendTheTruth on 30 Mar 2025, 09:18, edited 1 time in total.
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
“ issues that affect my people” Who are your “ people” DTT ? It is necessary to be consistent. እንደ Axumzena ጠዋት ሲነጋ አነድ ቁጥር ኢትዪጺያዊ ፣ ከምሳ ሰአት በፊት ቀንደኛ ህወአት እንደገና ከንቅልፉ በፊት numero 1 ኢትዪጺያዊ መሆን የሚያዋጣ አይደለም።
በነገራችን ላይ ፅሁፉ ሲነበብ ፅሁፉን ብቻ አንብቦ መተርጎም እንጂ ትርገሙን “ ታማኝ” ለማድረግ የፀሀፊውን ትራይብ ግምት ውስጥ ማስገባት ትክክል አይመስለኝም። ወደ ስህተት ይመራል።
በነገራችን ላይ ፅሁፉ ሲነበብ ፅሁፉን ብቻ አንብቦ መተርጎም እንጂ ትርገሙን “ ታማኝ” ለማድረግ የፀሀፊውን ትራይብ ግምት ውስጥ ማስገባት ትክክል አይመስለኝም። ወደ ስህተት ይመራል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12893
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለመሆኑ ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?
well, with my people I mean and I have been meaning the people of Ethiopia. I have been consistent on this ever since I joined this forum. Anytime where I deviated from this basic?