Page 1 of 1
ሞሮኮ፡ ያማዚጎች ምድር!
Posted: 29 Mar 2025, 16:01
by Horus
Re: ሞሮኮ፡ ያማዚጎች ምድር!
Posted: 29 Mar 2025, 16:34
by Union
Re: ሞሮኮ፡ ያማዚጎች ምድር!
Posted: 29 Mar 2025, 16:58
by ethiopianunity
ኢትዮጵያ ባህሏ ጠፍቶ በወያንና ፒፒ፣፧የሰው ኣገር ማድነቅ። ትዝ ይለኛል ከማጀት እስከ ኣደባባይ የኢትዮጵያ ቲቪ ፕሮግራም ነበር፣ ሁሌም ለማየት እጓጓ ነበር ከየት ክፍለ ሃገር እንደሚዘገብ። Yህ ፕሮግራም ኢትዮጵያኖች ባገሪቱ የምይዘዋወሩ፣ በዛ ጊዜ ህዝብ በሰላም ስለሚኖር፣ ለስራ ምክንያት ካልሆነ ኣይዘዋወሩም፣ ስለዚህ ይህ ፕሮግራም በየክፍለ ሃገሩ ባህልን ለህዝብ ማስተዋወቂያ ነበር።
በነገራችን ላይ፣ ቱሪዝምን የሚያዳብረው እኮ ያለ ፣ የነበረ፣ የሚቀጥል ከሌላው ኣለም ልዩ የሆነ ኣኗኗር፣ ባህል፣ ግንብ ወዘተ ነው። ፒፒ፣ እንዳለ የነበረውን ባህል በርዞ በርዞ፣ ልክ ምራብ ኣገር የሚመስል ቱሪዝም እየገነባ ነው፣ የነብረውን የባህል ቅርፃ ቅርጽ፣ ንግዶች፣ ወዘተ ወደ ኣረብ ስታይልም እየተቀየረ ነው።
Re: ሞሮኮ፡ ያማዚጎች ምድር!
Posted: 29 Mar 2025, 17:31
by Dama
Horus wrote: ↑29 Mar 2025, 16:01
A crusading ignoramus for tawula made of wood idolizing God.
Re: ሞሮኮ፡ ያማዚጎች ምድር!
Posted: 29 Mar 2025, 19:58
by Horus