Page 1 of 1

ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 28 Mar 2025, 15:12
by DefendTheTruth
Enjoy this video again and again!


Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 28 Mar 2025, 15:25
by DefendTheTruth
የዚህን ወንድም ና የተቀሩትን ቤተሰቦች ህመም ፈጣሪ ያያል፣ የራሱን ዉሳኔ አንድ ቀን ያስተላልፍበታል!
ታላቅ ወንድም እንደዚህ ከተቃጠለ፣ እናት ና አባቷ ምን እንደምሰማቸዉ፣ እግዚያብሔር ይወቅ፣ ፈጣሪ አብሮዋቸዉ ይሁን!
ፈጣሪ አምላክ ወይ፣ የዚህን ንፁ ሰዉ ሕመም አንተ ፈዉሰዉ! አንተን የምሳንህ የለም ና!


Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 28 Mar 2025, 15:48
by Affable
በትግራይ ይካሄድ የነበረው ጦርነት ማብቂያው አካባቢ ጎንደር ውስጥ አሁን ቁጥራቸውን እርግጠኛ አይደለሁም — አምስት ይመስሉኛል ግን — የስልምና ተከታዪች ተገድለዋል። በግዜው ተስፋ የቆረጡ የትራይባል ፓለቲክስ ነጋዴዎች ህዝብ በሀይማኖት መከፋፈል ከጀመረ ምኞታችን አሁንም ተስፋ ይኖረዋል ከሚል እምነት የመነጨ እኩይ እሳቤ ውጤት ነበር። የ ኢትዪጺያ እንደ አገር መቀጠል የሚያንገበግባቸው ኢትዪጺያ ውስጥ የሚኖሩ ፉጥረቶች አሉ። ተስፋ በቆረጡ ቁጥር ኢትዪጺያውያንን እርስ በርስ ያባላል የሚል ዘዴ መፉጠርን ስራየ ብለው ይይዛሉ። ብርቱካን የዛ ፀረ ኢትዪጺያ አጀንዳ መሳሪያ ሆና ለች። በፉቃዷ ነው አገርን ለማፍረስ ሌት ተቀን ለሚባክኑ ሰዎች “ መሳሪያ” የሆነችው ? ማጣራትን ይሻል።

Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 28 Mar 2025, 15:57
by Odie
One moran, OPP
One crocked TPLF

Who is interested to waste time and view these tapes you posted? :lol:

Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 28 Mar 2025, 16:03
by Abere
ሻሼመኔ በዐደባባይ ሰው ዘቅዝቀው የሰቀሉት ወንጀለኞች የት ደረሱ? አዋሳ መሀል ከተማው በድንጋይ ወግረ ንጽሁንን በዘግናኝ ሁኔታ የገደሉት ሰዎች የምርመራ ውጤት ምን ሆነ?


Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 01 Apr 2025, 15:24
by DefendTheTruth
ያን ሁሉ ጥፋት ፈፅሞ፣ በማስጠንቀቂያ አልፈነዋል ይለናል እንዴ? ይሄስ ጉድ ነዉ!
Please wait, video is loading...

Re: ሴራዉ ሲጋለጥ!

Posted: 01 Apr 2025, 16:32
by Dama
DDT
Simang. We rest of Ethiopians can't help you. It's between you PP and Eritrea, best of friends. To be honest, even Sadacha of OLA won't help you