Page 1 of 1

አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 28 Mar 2025, 15:04
by Horus

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 28 Mar 2025, 15:12
by Horus
AND, THE BEAT GOES ON!!!!

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 28 Mar 2025, 15:22
by Horus
AND, THE BEAT GOES NO!!!

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 28 Mar 2025, 15:29
by DefendTheTruth
አስመሳይ!

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 28 Mar 2025, 21:50
by Horus
DefendTheTruth wrote:
28 Mar 2025, 15:29
አስመሳይ!
አንተ ካድሬ ዱላ ተሸካሚ! ስንቴ ነው የምነግርህ? ኢትዮጵያ የሚመስል ኦሮሞ ትሆናለህ እንጂ ኦሮሞ የሚመስል ኢትዮጵያ እስካለም ፍጻሜ አይኖርም ያልኩህ መቼ ነው? ወያኔን ስታገልና አንተ የወያኔ ደጋፊ ሆነህ ስትቃወመኝ ነው የዛሬ 10 አመት! አሁን ቀስ እያልክ ኢትዮጵያዊነትን ተማር! ያ ደሞ ያስመሰግንሃል! ሆረስ ነኝ!

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 29 Mar 2025, 06:32
by DefendTheTruth
Horus wrote:
28 Mar 2025, 21:50
DefendTheTruth wrote:
28 Mar 2025, 15:29
አስመሳይ!
አንተ ካድሬ ዱላ ተሸካሚ! ስንቴ ነው የምነግርህ? ኢትዮጵያ የሚመስል ኦሮሞ ትሆናለህ እንጂ ኦሮሞ የሚመስል ኢትዮጵያ እስካለም ፍጻሜ አይኖርም ያልኩህ መቼ ነው? ወያኔን ስታገልና አንተ የወያኔ ደጋፊ ሆነህ ስትቃወመኝ ነው የዛሬ 10 አመት! አሁን ቀስ እያልክ ኢትዮጵያዊነትን ተማር! ያ ደሞ ያስመሰግንሃል! ሆረስ ነኝ!
አስመሳይ፣ ሉጢ!
አንተም አፍህን ሞልተህ የመናገር ሞራል ያለህ ይመስለሃል?

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 29 Mar 2025, 11:32
by Horus
DefendTheTruth wrote:
29 Mar 2025, 06:32
Horus wrote:
28 Mar 2025, 21:50
DefendTheTruth wrote:
28 Mar 2025, 15:29
አስመሳይ!
አንተ ካድሬ ዱላ ተሸካሚ! ስንቴ ነው የምነግርህ? ኢትዮጵያ የሚመስል ኦሮሞ ትሆናለህ እንጂ ኦሮሞ የሚመስል ኢትዮጵያ እስካለም ፍጻሜ አይኖርም ያልኩህ መቼ ነው? ወያኔን ስታገልና አንተ የወያኔ ደጋፊ ሆነህ ስትቃወመኝ ነው የዛሬ 10 አመት! አሁን ቀስ እያልክ ኢትዮጵያዊነትን ተማር! ያ ደሞ ያስመሰግንሃል! ሆረስ ነኝ!
አስመሳይ፣ ሉጢ!
አንተም አፍህን ሞልተህ የመናገር ሞራል ያለህ ይመስለሃል?
አንተ ዱላ ተሸካሚ ካድሬ ነገርኩህኮ ! ተመስገን ማለት ነው! ዛሬ አንተም ከኔ ሌላ ኢትዮጵያዊ ላሳር እያልክ ነው!!! መስመር መግባት ማለት ነው!!!!

Re: አዳረ (አርብ) ነው! አፍቃሬ ኢትዮጵያ፡ ተጋብዘሃል!

Posted: 29 Mar 2025, 11:43
by DefendTheTruth
ሉጢዉ፣ እፍረት የለሽ ነህ!