Page 1 of 1

የኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ባለቤት አቶ አማን ፍስሐፅዮን የብርቱካንን ጉዳይ አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Posted: 28 Mar 2025, 13:57
by Hellen

Re: የኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ባለቤት አቶ አማን ፍስሐፅዮን የብርቱካንን ጉዳይ አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Posted: 28 Mar 2025, 14:04
by Misraq


Re: የኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ባለቤት አቶ አማን ፍስሐፅዮን የብርቱካንን ጉዳይ አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Posted: 28 Mar 2025, 14:12
by Abere
ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ በተገኜው አጋጣሚ እውነት ለአደባባይ የሚያበቁ እጅግ ደፋር እና ጀግኖች ናቸው። በማግስቱ ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል እየተረዱ። ይህ ሰው የተተፋውን እውነት መልሶ ውጦ በአፈ-ሙዝ ተገዶ ውሽት ለመቀባት የሚየደርገውን መንገታገት ከአንደበቱ ላይ ማየት ይቻላል። እኔ የሰውየውን ሁኔታ ሳይ ለማስተባበል የሚሞከረው ጉዳይ የበለጠ ፍጹም እውነት ስለመሆኑ ተጨማሪ ማጠናከሪያ ነው የሆነልኝ።