Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 35643
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሳንባ የሚተነፍስ የአቢይ አህመድ መርስኔሪ ጦር ትግራይን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው

Post by Horus » 28 Mar 2025, 01:33

ፊያሜታ፣
እንዳንተ ሞኝ ኤርትራ አላየሁም ።

እኔ በርግጠኝነት ልንገርህ፤ አቢይ በፍጹም በትግሬ ውስጥ ሌላ የብረት ጦርነት አያስፈልገውም።

የወያኔ ነገር በኢኮኖሚ ጦርነት ይጠናቀቃል።

ወያኔ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሚሰራ ቡድን ታላቅ ብሀራዊ ክህደትና ትሪዝን ፈጽሟል ።

ያ ምን ማለት ነው? እኔ ደጋግሜ ፖስት አድርጌበታለሁ ።

የኢትዮጵያ መንግስት አለምንም ማመንታት ለትግሬ የመደባቸው ባጀቶች፣ ድጎማዎች፣ ነዳጅ፣ ኤሌክትሪክ ፣ ስልክ ወዘተ መዝጋት ብቻ የሚጠበቅበት! በቃ!

ወያኔ ነዳጅና ስልኩን ከኤርትራ ሊላክለት ፣ ወይም ከሲሲ እኛ አይመለከተንም።

ስለዚህ ኢትዮጵያ አንድ ጥይት እንኳ በትግሬ አትተኩስም!

ጥይት ማባከን ካስፈለጋት አሰብ ላይ ነው የሚሆነው!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17073
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሳንባ የሚተነፍስ የአቢይ አህመድ መርስኔሪ ጦር ትግራይን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው

Post by Fiyameta » 28 Mar 2025, 01:42

This time no one will come to Banda Abiy Ahmed's aid. If he's lucky, he will flee to Dubai carrying a briefcase full of money. :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 35643
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሳንባ የሚተነፍስ የአቢይ አህመድ መርስኔሪ ጦር ትግራይን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው

Post by Horus » 28 Mar 2025, 01:50

ኤርትራ የሞተችው የጣሊያ ባሪያ የሆነች ቀን አይደለም! የሞተችው የግብጽ ተላላኪ የሆነች ቀን ነው! ፊያሜ አባይ ቴሌቪዥን በመላ ኢትዮጵያ በ3ኛ ደረጃ የሚታይ ነው። ኢትዮጵያ ምን ያክል አንድ እንደ ሆነች በኢሬ አንጎል ሊገመት አይቻልም!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22747
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሳንባ የሚተነፍስ የአቢይ አህመድ መርስኔሪ ጦር ትግራይን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው

Post by Fed_Up » 28 Mar 2025, 08:05

Horus wrote:
28 Mar 2025, 01:50
ኤርትራ የሞተችው የጣሊያ ባሪያ የሆነች ቀን አይደለም! የሞተችው የግብጽ ተላላኪ የሆነች ቀን ነው! ፊያሜ አባይ ቴሌቪዥን በመላ ኢትዮጵያ በ3ኛ ደረጃ የሚታይ ነው። ኢትዮጵያ ምን ያክል አንድ እንደ ሆነች በኢሬ አንጎል ሊገመት አይቻልም!
የግብጾችን ልእልና ስም ራስህን የምትጠራው ዳይፐራም የግብጽ ባሪያው የኦሮሙማ ሳሃን ላሽ Horus,
ሲጀመር ዘልእለሟን በልመና እና ምጽዋት የምትኖረው ድሃዋ የኤሜራይት እና የUSAID ባሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ እምትባል አገር በአሁኑ ወቅት አለች ወይ?
እከካም ድሃ ዘረ ድሃ

Post Reply