የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
ከዲያቆን ዳናኤል ክብረት ጋር ላንስማማ እንችላለን! ጉራጌ ግን ሳንኖቹን ከሸክላ ሰርቶ ማንኪያውን ከቀንድ ሰርቶ፣ 100 አመት የሚኖር ፍቅ መሰል ቤት ሰርቶ በማንኪያ በልቶ በአልጋ ላይ የሚተኛ መንገዱን ቀይሶ ፣ የአገር ማስተዳደሪያ ሕገ መንግስት (ሴራ) ደንግጎ ፣ የፍትሃ ብሄርና ወንጀለኛ መቅጫ ሕግጋት (ቅጫ) ደንግጎ ጽኑ በሆነ የሰላም ፣ ስነ ምግባርና ስነ ሕሊና (ማል) የሚተዳደር ስልጡን የኢትዮጵያ ስልጣኔ ሞዴል ሕዝብ ነው!
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ እድገት!
“ስልጣኔ ማለት በሕግ መመራት ማለት ነዉ።”
ዳንኤል ክብረት
ስለዚህ ጽንሰ ሀሳብ ለረጅም ግዜ ነዉ ስከራከር የኖርኩኝ።
ቀጥሎ የሚመጣዉ ጥያቄ በሕግ መመራት እንዲወለድ ያደረገዉ ምንድነዉ ነዉ።
ኣንድ ግዜ ስለ ገዳ የምያዉቅ ሰዉን ገዳ ማልቱ ዸልቼ ብዬ ብጠይቀዉ መልስ ኣጣ። ሸሎም ማለት እንዴት ተጀመረ ዐይነት ጥያቄ ነዉ።
ኣልፎ ኣልፎ ኣጋጥሞኝ ስሰማዉ ዳንኤል ክብረት ስለ ኢትዮጵያ ስልጣኔ ጥልቅ ሀሳብን ይናገራል።
ከኣሁን በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይ ታይ መዋቅር ኣለ ያለዉን ብዙ ግዜ ኣስታዉሳለሁ።
ኢትዮጵያን ተዘዋዉሮ ብያይ ብዙ የምያስተዉል ይመስላል።
ኣስተዋዮች በየቦታዉ ሲበዙ የኢትዮጵያ ስልጣኔ የምንለዉ ለብዙዎች የበለጠ ግልጽ ይሆናል።

Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
ስልጤ ጋላ Horus

Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!

ዳናኤል ክብረት ታህታይ መዋቅር አለ ማለቱ ምንም አዲስ መሆን የለበትም ። በክህነት ደረጃ ዲያቆንነት የደረሰ ስለሆነ ግዕዝ ቋንቋ ያውቃል ። በግዕዝ ታህታይ የታች (ታችኛው) ማለት ነው ። በጉራጌኛ ታተ ታች ማለትም ታተ ታች ማለት ነው። ላዕላይ የላይኛው ማለት ሲሆን ሉዓላዊ ፣ ልዑል፣ ልዕልና የሚለው ነው ፣ በጉራጌኛ ላለ ላይ ማለት ሲሆን ታተጌ ደቡብ ፣ ላለጌ ሰሜን ማለት ነው።Naga Tuma wrote: ↑26 Mar 2025, 17:17“ስልጣኔ ማለት በሕግ መመራት ማለት ነዉ።”
ዳንኤል ክብረት
ስለዚህ ጽንሰ ሀሳብ ለረጅም ግዜ ነዉ ስከራከር የኖርኩኝ።
ቀጥሎ የሚመጣዉ ጥያቄ በሕግ መመራት እንዲወለድ ያደረገዉ ምንድነዉ ነዉ።
ኣንድ ግዜ ስለ ገዳ የምያዉቅ ሰዉን ገዳ ማልቱ ዸልቼ ብዬ ብጠይቀዉ መልስ ኣጣ። ሸሎም ማለት እንዴት ተጀመረ ዐይነት ጥያቄ ነዉ።
ኣልፎ ኣልፎ ኣጋጥሞኝ ስሰማዉ ዳንኤል ክብረት ስለ ኢትዮጵያ ስልጣኔ ጥልቅ ሀሳብን ይናገራል።
ከኣሁን በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይ ታይ መዋቅር ኣለ ያለዉን ብዙ ግዜ ኣስታዉሳለሁ።
ኢትዮጵያን ተዘዋዉሮ ብያይ ብዙ የምያስተዉል ይመስላል።
ኣስተዋዮች በየቦታዉ ሲበዙ የኢትዮጵያ ስልጣኔ የምንለዉ ለብዙዎች የበለጠ ግልጽ ይሆናል።
ስልጣኔ በሕግ መመራት የሚለው አንዱ ትልቁ ትርጉምጁ ነው ። ስልጣን ሕግ ፣ ሤራ ፣ ሥርዓት ማለት ሲሆን ስረ ቃሉ ስልት፣ ዘዴ ፣ ማለት ነው። ስለዚህ ነው ሰዎች ስልት እንዲያገኙ የሚሰለጥኑት። ስልጣን እና መሰልጠን ማለት ስልታዊ ፣ ስልተኛ መሆን አንድ ናቸው ። ባለዘዴ ፣ ባለብልሃት፣ አባመላ መሆን ማለት ነው ። ስለዚህ አንድን ነገር ለማድረግ ፣ ለመኖር፣ ስልት፣ ብልሃት፣ ክህሎት ማበጀትና በነሱም መሰልጠን ነው ስልጡን መሆን የሚባለው ። በአንድ ሙያ የሰለጠነ ሰው ስልጡን፣ ስልተኛ ፣ ብልህ ፣ ሙያተኛ ማለት ነው ። ዘመናዊ የሚለው ቃል አይገልጸውም እንጂ ሞደርን የሚባለው የላቲን ቃል
ሞድ ፣ ማነር፣ ዘዴ ፣ ስልት ማለት ነው።
ጉራጌ ለማንኛውም ለሚያደርገው ነገር ሴራ (ስርዓት)፣ ለማንኛውም የባህሪ አይነት ማል (ስነ ምግባር) እና ስነ ሕሊና የሞራል መመሪያ አለው ። በአንድ ቃል ስልጣኔ ማለት ያ ነው ።
በሕግ፣ በስነ ምግባር ፣ በእምነትና በስነ ህሊና ተለጉሞና ተመርቶ መኖር ችሎታ ነው፤ ከፍተኛ የሰው ልጅ ክህሎት ነው ። ያ ችሎታ የሚመጣው ከኢቮሉሽን፣ ከተሞክሮ (ኤክስፔሪያን) እና ከትምህርት (ከስልጠና) ነው። ብዙ ሕዝቦች ለብዙ ሺ ዘመን በአመጽና እልቂት ከዘመን ዘመን የሚኖሩት ፣ አዲስ ዘዴ መፍጠር ተስኗቸው በረሃብና መከራ የሚኖሩት ባብዛኛው ከችሎታ እጦት የተነሳ ነው ። ከሁሉም በላይ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሕዝቦች የኑሮ ስልትና ስልጣኔ ይፈጥራሉ ማለት ነው ።
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
Many Amara individuals are like him. Backbones of EPRDF and now PP.Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Take Smeneh Baifers of Walta's head banger, for example.
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
I thought last time simeneh biyferse was from gurage region. Did you find out his root?Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 21:41Many Amara individuals are like him. Backbones of EPRDF and now PP.Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Take Smeneh Baifers of Walta's head banger, for example.
True I always feel heart broken when I see people from Amhara region prop up OPP as power stabilizer. They just are working for their belly, daniel included otherwise if they had influence, there would not be this much civilian abuse from Amhara region, rape, detention, execution of orthodox christians in Arusi and the verbal abuse incitement or dog whistling of Oromo extremists by Abiy himself and shimelis.
Obviously those who stay alive will face justice one day as nothing stays forever unless they succeed to Establish another Norrh korea like shabiya. They can’t succeed to do that in Ethiopia based on the country’s history!
-
- Member+
- Posts: 9962
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
Odie,Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Is it wise to target everyone even if you don’t like pp or Aby. We Ethiopians have the tendency foolishly resort to mass criticism if you don’t like govt. maybe what makes Ethiopia protected are such people like our spiritual and intellectual Daniel kibret carrying on his shoulder all the burden in the midst of fire. He is one of the very few left we have philosopher. We have to be selective who to criticize without targeting everybody who happened to work with govt.
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
I would not save off my criticism anyone working with this government. Specially at Minsterial or counsellor/advisor level. They place their signature on many issues Oromuma intervenes. The minsters are supposed to sign to start war or whatever to endorse. Except someone serving in a professional capacity without political bias, there is no single person you could really save as clean.ethiopianunity wrote: ↑27 Mar 2025, 19:44Odie,Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Is it wise to target everyone even if you don’t like pp or Aby. We Ethiopians have the tendency foolishly resort to mass criticism if you don’t like govt. maybe what makes Ethiopia protected are such people like our spiritual and intellectual Daniel kibret carrying on his shoulder all the burden in the midst of fire. He is one of the very few left we have philosopher. We have to be selective who to criticize without targeting everybody who happened to work with govt.
-
- Member+
- Posts: 9962
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
You can’t get everything you want all the time or can’t get perfection. You know who Diakon Daniel was under Tplf. Current pp has deceived many Ethiopians, Daniel is working as much as he can in the midst of fire to protect Ethiopia, whether he is being used or forced. You see the glass half empty, l see the glass half fullOdie wrote: ↑27 Mar 2025, 20:46I would not save off my criticism anyone working with this government. Specially at Minsterial or counsellor/advisor level. They place their signature on many issues Oromuma intervenes. The minsters are supposed to sign to start war or whatever to endorse. Except someone serving in a professional capacity without political bias, there is no single person you could really save as clean.ethiopianunity wrote: ↑27 Mar 2025, 19:44Odie,Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Is it wise to target everyone even if you don’t like pp or Aby. We Ethiopians have the tendency foolishly resort to mass criticism if you don’t like govt. maybe what makes Ethiopia protected are such people like our spiritual and intellectual Daniel kibret carrying on his shoulder all the burden in the midst of fire. He is one of the very few left we have philosopher. We have to be selective who to criticize without targeting everybody who happened to work with govt.
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
ethiopianunity wrote: ↑28 Mar 2025, 05:05You can’t get everything you want all the time or can’t get perfection. You know who Diakon Daniel was under Tplf. Current pp has deceived many Ethiopians, Daniel is working as much as he can in the midst of fire to protect Ethiopia, whether he is being used or forced. You see the glass half empty, l see the glass half fullOdie wrote: ↑27 Mar 2025, 20:46I would not save off my criticism anyone working with this government. Specially at Minsterial or counsellor/advisor level. They place their signature on many issues Oromuma intervenes. The minsters are supposed to sign to start war or whatever to endorse. Except someone serving in a professional capacity without political bias, there is no single person you could really save as clean.ethiopianunity wrote: ↑27 Mar 2025, 19:44Odie,Odie wrote: ↑26 Mar 2025, 21:33I just dropped in to read your comment, nothing more!Dama wrote: ↑26 Mar 2025, 19:00Gurage is a people non grata in Ethiopia. Unprotected people. It's typical of Ethiopia.
Knowing this, groups arm themselves to protect their group from the abuses and excesses of Ethiopia. Gurage has no armed vanguard; therefore at the whips of tyrant and immoral Ethiopia.
Daniel is just a hot a air. bado ras. Blaberer. Talker. A talking box. You don't take what he says seriously. Not really an entertainer either. But dereq!!
Still, welcome to Gurage!!
![]()
![]()
Daniel ክብሪት doesn’t deserve to step his foot in Gurage region. He is a crocked PP benefiter who sold his soul and people for a status/position. I don’t think he is real Amhara. He is a banda!
Is it wise to target everyone even if you don’t like pp or Aby. We Ethiopians have the tendency foolishly resort to mass criticism if you don’t like govt. maybe what makes Ethiopia protected are such people like our spiritual and intellectual Daniel kibret carrying on his shoulder all the burden in the midst of fire. He is one of the very few left we have philosopher. We have to be selective who to criticize without targeting everybody who happened to work with govt.
Really?
You take Daniel kibrit like that? Is it because he is ሆዳም ዲያቆን? ቄስ ሆዱን ይወዳል በብሉይ ኪዳን ሌዋዊ ማለት ነው!
So you feel the same for ህዝቀስላሴ ና ተመስገን?
You are Ethiopianist insensitive to Amhara abuse or another confused Diaspora. I pray you don’t call yourself Amhara. That is a kind of people I was recently facing. What is the difference between you and Horus?
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ እድገት!
Horus wrote: ↑26 Mar 2025, 20:33ዳናኤል ክብረት ታህታይ መዋቅር አለ ማለቱ ምንም አዲስ መሆን የለበትም ። በክህነት ደረጃ ዲያቆንነት የደረሰ ስለሆነ ግዕዝ ቋንቋ ያውቃል ። በግዕዝ ታህታይ የታች (ታችኛው) ማለት ነው ። በጉራጌኛ ታተ ታች ማለትም ታተ ታች ማለት ነው። ላዕላይ የላይኛው ማለት ሲሆን ሉዓላዊ ፣ ልዑል፣ ልዕልና የሚለው ነው ፣ በጉራጌኛ ላለ ላይ ማለት ሲሆን ታተጌ ደቡብ ፣ ላለጌ ሰሜን ማለት ነው።Naga Tuma wrote: ↑26 Mar 2025, 17:17“ስልጣኔ ማለት በሕግ መመራት ማለት ነዉ።”
ዳንኤል ክብረት
ስለዚህ ጽንሰ ሀሳብ ለረጅም ግዜ ነዉ ስከራከር የኖርኩኝ።
ቀጥሎ የሚመጣዉ ጥያቄ በሕግ መመራት እንዲወለድ ያደረገዉ ምንድነዉ ነዉ።
ኣንድ ግዜ ስለ ገዳ የምያዉቅ ሰዉን ገዳ ማልቱ ዸልቼ ብዬ ብጠይቀዉ መልስ ኣጣ። ሸሎም ማለት እንዴት ተጀመረ ዐይነት ጥያቄ ነዉ።
ኣልፎ ኣልፎ ኣጋጥሞኝ ስሰማዉ ዳንኤል ክብረት ስለ ኢትዮጵያ ስልጣኔ ጥልቅ ሀሳብን ይናገራል።
ከኣሁን በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይ ታይ መዋቅር ኣለ ያለዉን ብዙ ግዜ ኣስታዉሳለሁ።
ኢትዮጵያን ተዘዋዉሮ ብያይ ብዙ የምያስተዉል ይመስላል።
ኣስተዋዮች በየቦታዉ ሲበዙ የኢትዮጵያ ስልጣኔ የምንለዉ ለብዙዎች የበለጠ ግልጽ ይሆናል።
ስልጣኔ በሕግ መመራት የሚለው አንዱ ትልቁ ትርጉምጁ ነው ። ስልጣን ሕግ ፣ ሤራ ፣ ሥርዓት ማለት ሲሆን ስረ ቃሉ ስልት፣ ዘዴ ፣ ማለት ነው። ስለዚህ ነው ሰዎች ስልት እንዲያገኙ የሚሰለጥኑት። ስልጣን እና መሰልጠን ማለት ስልታዊ ፣ ስልተኛ መሆን አንድ ናቸው ። ባለዘዴ ፣ ባለብልሃት፣ አባመላ መሆን ማለት ነው ። ስለዚህ አንድን ነገር ለማድረግ ፣ ለመኖር፣ ስልት፣ ብልሃት፣ ክህሎት ማበጀትና በነሱም መሰልጠን ነው ስልጡን መሆን የሚባለው ። በአንድ ሙያ የሰለጠነ ሰው ስልጡን፣ ስልተኛ ፣ ብልህ ፣ ሙያተኛ ማለት ነው ። ዘመናዊ የሚለው ቃል አይገልጸውም እንጂ ሞደርን የሚባለው የላቲን ቃል
ሞድ ፣ ማነር፣ ዘዴ ፣ ስልት ማለት ነው።
ጉራጌ ለማንኛውም ለሚያደርገው ነገር ሴራ (ስርዓት)፣ ለማንኛውም የባህሪ አይነት ማል (ስነ ምግባር) እና ስነ ሕሊና የሞራል መመሪያ አለው ። በአንድ ቃል ስልጣኔ ማለት ያ ነው ።
በሕግ፣ በስነ ምግባር ፣ በእምነትና በስነ ህሊና ተለጉሞና ተመርቶ መኖር ችሎታ ነው፤ ከፍተኛ የሰው ልጅ ክህሎት ነው ። ያ ችሎታ የሚመጣው ከኢቮሉሽን፣ ከተሞክሮ (ኤክስፔሪያን) እና ከትምህርት (ከስልጠና) ነው። ብዙ ሕዝቦች ለብዙ ሺ ዘመን በአመጽና እልቂት ከዘመን ዘመን የሚኖሩት ፣ አዲስ ዘዴ መፍጠር ተስኗቸው በረሃብና መከራ የሚኖሩት ባብዛኛው ከችሎታ እጦት የተነሳ ነው ። ከሁሉም በላይ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ሕዝቦች የኑሮ ስልትና ስልጣኔ ይፈጥራሉ ማለት ነው ።
ስልጣኔ ምድር ላይ ስለሚታይ ሰዉ ሰራሽ ነገሮች ሳይሆን ስለ ሰዉ ኣእምሮ አስተሳሰብ ነዉ ማለት በጎ ፎቀቅ ማለት ነዉ።“Horus” wrote: “ስልጣኔ … ስልጣን ሕግ ፣ ሤራ ፣ ሥርዓት ማለት ሲሆን ስረ ቃሉ ስልት፣ ዘዴ ፣ ማለት ነው።”
በቅርቡ ነበር ስልጣኔ ስለ ሌላ ነገር እንደሆነ ስታስተምር እና ስትከራከረኝ የነበረዉ።
ከአራጋዉ እና ከሰሚራ እዚህ ፎረም ላይ ስልጣኔ ስለ ምን እንደሆነ ኣዉቀን ያለ ምንም ስህተት እናስተምራለን አስተሳሰብ ዘመን ፎቀቅ ማለት በጎ ነዉ። ሁለቱም ፎቀቅ እንዲሉ ኣሁን ሳይሆን ያኔ ነበር የተመኘሁኝ።
In simple words, becoming civil was the earliest reckoning of human imagination that the power of the rule of law is stronger and more sustainable than the power of the spear. The spear was one of the earliest inventions of mankind. In my view, that reckoning was the genesis of civilization. Its memory has been retained in Ethiopia.
ዳንኤል ክብረት ስለ ታይ ታይ መዋቅር ሲናገር የሰማሁት የገጠሩ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ኣብሮ መኖር እና ችግሮቹን የመፍታት ስልቶች ወይም ዘዴዎች ኣበጅቶ በስምምነት ይኖራል የሚል ነበር።
ካልዘነጋሁ ስለ ጉማ ባህል ጭምር ሲናገር ነበር የሰማሁት።
አስተያየቱ በታይ ታይ መዋቅር የኖረ ሕዝብ ነጭ ሽብር እና ቀይ ሽብር ኣላወጀም ዐይነት ሆኖ ነዉ የሰማሁት።
ከሆነ አስተያየቱ ከፖለትካ ድርጅቶች ዘመናት ተሻጋሪ ማስተዋል ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ባህል ተኮር መሠረታዊ አስተሳስብ ይለምልም ማለት ይሄ ነዉ።
እስቲ ሀቁን ተናገር እና ወጣት ሆነህ በጉልበት ልዑል የሆነዉን ቆራጡ መሪ ብለህ ኣታዉቅም?
የሚከበር ልዑልነት የሕዝቡን መሠራታዊ ንቃተ ህልና ገንብቶ የምያበስር እንጂ ኣዋጅ ኣዋጅ የሚል ኣይዴለም።
የወልደ ራብዕ ትንቢት በሳይንሳዊ መንገድ ልጓምን ለዘላለሙ ፈቶልህ መልሳችሁ ለዘላለሙ ለጉሙኝ ትላላህ። ትንቢቱ እና የጉብኝቱ ጥልቀት ገና ያልገባህ ነህ።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሰዎች የማይመስል ነገር ኣትናገር፣ እያንዳንዱ ሰዉ በዉስጡ ይመቸዉ ስላሉ ሰማይ ኣልፈረሰም። የሰማይ ወራሪ ሆኑ እንጂ። ከዛም ኣልፈዉ የጠፈር ወራሪ ሆኑ።
በየቀኑ የዉጤቱ ተጠቃሚ ነህ።
Re: የጉራጌ ስልጣኔና የኢትዮጵያ ዝመና! ጀፎረ፡ የገጠር ኮሪደር !!
አንደኛ፣ እኔ ስለ ስልጣኔ የምለው ነገር ሁልግዜ ተመሳሳይ ነገር ነው። ስለዚህ በተለያየ ግዜ ለያይቼ የተናገርኩትን ጥቀስና አሳየን ።
ሁለተኛ፣ ታህታይ ማለት ትርጉሙ እንኳን አልገባህም ። ታህታይ ማለት ሰብእስትራክቸር ወይም መሰረት ፣ መሰረተ ልማት ፣ቤዝመንት ማለት ነው ። ስለዚህ አንድ ነገር ምን እንደ ሆነ ሳታስረግጥ በዝብዝብ የሰው ግዜ አታባክን
ሶስተኛ ፣ ስልጣኔ የሚለው ቃልና ሲቪላይዜሽን የሚለው ላቲን ተመሳሳይ ስረ ቃል የላቸውም። ስልጣኔ የሚለው ግዕዝ በላቲን ሞደርን የሚባለው ነው ። ሲቪላይዜሽን ሲጀመር የከተማ ነዋሪ ፣ የከተማ ዜጋ ማለት ነው። ስለዚህ በትርጉም ደረጃ ስልጣኔ ሞደርን ማለት ሲሆን በተለምዶ ዘመናዊ የሚባለው ነው።
አራተኛ ፣ በሰዎች የኑሮ ዘዴና በነዚያ ሰዎች ሃሳብ መሃል ልዩነት መፈለግ ፔዳንቲክ ይባላል ። ከሁሉም ነገር ጀርባ ሃሳብ አለ። አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር ሃሳብ ሳይኖረው ያን ነገር ሊያውቅም ፣ ሊገነዘብም አይችልም ። ስለዚህ ሃሳብና ነገርን መለየት ድንቁርና ነው ። ስለዚህ ስልጡን ድንጋይና ስልጡን የድንጋይ ኮንሴፕት ብሎ መከራከር ድንቁርና ነው ። አንድን ነገር ድንጋይ የምንለው የድንጋይ ኮንሴፕት ስለአለን ነው።