Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
a) Yes, (If you could, add explanations in the suggestion box)
b) No, (If you could, add explanations in the suggestion box)
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
Dumbito Abere,
The question is: Is there an Ethiopia now. How many new countries are there going to be when it totally disintegrates. Let's see. Tigray, Amhara, Afar, Somali-Ogaden, Oromia, Gambella, South, Benishangul etc. What is frightening is not the disintegration but the probability that all of these new nations will fight it out brutally over their contested borders.

I am obliged to answer your question by asking a serious question: Is honestly a country called Eritrea in real terms?
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
Dumbito,
Eritrea is the only real country in the Horn of Africa. It is so real that it saved your government 2 years ago from the wrath of Agames. It has now done a similar favour to the Sudanese who are expressing their gratitude and will never back-stab Eritrea as your Abiy has done.
https://www.facebook.com/share/v/1A613Af9zt/

አበረ፣
ጥታቄውን የምር አነሳሃውም ለዚቅ መልሱ አይዶለም ነው! ለምን በለኝ፡ ሰው አወቀውም አላወቀው በኢትዮጵያ አዲስ ካልቸርና አዲስ ማይንድሴት ተፈጥሯል፤ እሱም የእድገት ፉክክር ነው። ዛሬ ላይ አፋር የእድገት ማዕከት ሊሆን፣ ሱማሌ ክልል እንዲሁ፣ መላ ደቡብ፣ መላ ኦሮሞ ፣ አማራ ችግሩን ቶሎ ፈትቶ ላለመቀደም ወይም ወደ ኋላ ላለመቅረት ሁሉም በየአገሩና መሬቱ ለማመንጠቅ እያሰላ እያቀደ ነው። ይህ እጅግ እጅግ ታሪካዊ የሆነ ሞተር ነው ። አሁን ማንም ሊያስቆመው አይችልም። ዝም ብለህ ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፈ ያለው የሃብት፣ እውቀት፣ ሃሳብና የመንቀሳቀስ መጠን ብትመለከት ነገ ምን እንደ ሚሆን በግልጽ ያሳያል።
ዛሬ በፍጹም ትግሬና ኤርትራ የተባሉ የችግርና የነገር ምንጮችን ወደ ኢትዮጵያ መልሶ ግዜና ሪሶርሱን በነሱ ላይ የሚያጠፋ ሰው የለም። ትግሬ መጀመሪያ ምን መሆን እንደ ሚፈልጉ እስከ ሚወስኑ ወዲያ መተው ነው ። ኤርትራ በግዜ ርዝመት ሳትወድ በግድ የኢትዮጵያ ሳተላይት ከመሆን ምንም ሌላ አማራጭ የላትም። ኢትዮጵያ ገና ጂቡቲን ሳተላይ ታደርጋለች ። ሱማሌዎችም ቢሆን ተከፋፍለውም ሆነ አንድ ሆነው ሕይወታቸው ከኢትዮጵያ ጋራ የተሳሰረ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ እድገት ወደዚያ እንጂ ወደ ሰሜን አይደለም ። ገና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ደቡብ ሱዳን አለ። የኢትዮጵያ ፉክክር የሚሆነው እዚያ ነው ከነኬኒያና ዩጋንዳ ጋር ። ትግሬና ኤርትራ የሳይኮሎጂና ስሜት እንጂ የኢኮኖሚ ጥቅም የላቸውም። አሁን ያለው ትውልድ ለነሱ የሚሰጠው ፋይዳ ዘሮ ነው።

HoreseAss,
Ethiopia is disintegrating before our eyes. I feel sorry for an old man like you who is going to be the most disappointed. Not only at the unravelling, but because Gurages will be among the biggest losers. They will be swallowed by their neighbours!
And by the way, when Ethiopia disappears to be replaced by 10 new dysfunctional states, who do you think is going to be the super-power of the region? You guessed it!

Do you want to know how intelligent Gurages are? There is not a single Gurage business person not one in Tigray or Eritrea. On the other hand there more Gurage merchants in Gigiga than in Jimma! As for Ethiopian disintegration, keep dreaming. No, dude, everybody wants to have piece of the Ethiopian action now not separate including you. I know you lack self-consciousness! why are you here in Ethiopian forum 24/7? Subconsciously you are still Ethiopia and you will die being Ethiopiansesame wrote: ↑26 Mar 2025, 13:42HoreseAss,
Ethiopia is disintegrating before our eyes. I feel sorry for an old man like you who is going to be the most disappointed. Not only at the unravelling, but because Gurages will be among the biggest losers. They will be swallowed by their neighbours!
And by the way, when Ethiopia disappears to be replaced by 10 new dysfunctional states, who do you think is going to be the super-power of the region? You guessed it!![]()
![]()
![]()
![]()

Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
Delusional Horus
Which Ethiopia is he talking about
You don't even have over 50 of Ethiopia in your control
You talk about mindset - the mind set in Ethiopia is fear instead. The common ethnic is not thinking about competing but survival and how to avoid attack from a gala everywhere they go. And how to remove gala from power is what the mind set is now.

Last edited by Union on 26 Mar 2025, 13:56, edited 1 time in total.
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
Sesame,
የወረቀቱን ነገር እርሽው - አጣጥፈሽ ኪስ አስቀምጭው። ማሞ ሌላ፤ መታወቂያው ሌላ። ማጭበርበር ይቁም! Do not be scared, I am not asking you to return the valid Ethiopian passport you always carry with you.
የፊያሜታ ካርቱን ማለት ነው - የኤርትራ ካርታ። መሬት ላይ ያለው ጨዋታ ኤርትራ የምትባል አገር የለችም። የተመድ እኮ የፋቃደኞች ማህበር ነው። አንድ ሰው ክርስቲያን ለመሆን ማህበር መጠጣት የግድ አይሆንበትም። ለምሳሌ ሶማሊላንድ የተመድ ማህበር አትጠጣም ተመድ አትፈልግም ግን በእራሷ የአፍሪካ ተምሳሌተ ድሞክራሲ እና የሰላም ኣርዕያ ናት። ኤርትራ እኮ ለፈጣሪያዋ ግብጽ እና አሜሪካ ማሳፈሪያ የውድቀት መለኪያ ናት።

Abere
Why do feed to the devil's agenda. You just wake up and find something that will hurt Ethiopians.
What politician would creat an agenda that will help oromuma
Talking about Eritrea and Aseb is gala's current agenda. Which is why gala Horus commented on your threads, you made his day. This is how you feed your enemy, huh?
Eritrea is another country, period! During gala era no Eritrea will even discuss to be part of Ethiopia. Get that into your mind. So there is no point of talking about reunification nonsense now.
When Fano comes, we know how to deal with our neighbor Habeshas. We make sure they are happy and we are happy. Mark my words!! Amara always have been saying they are our brothers. We have been told not to say that, we have been told not to talk about people's unity. We have been told to only identify ourselves as Amara, we have been told not to call ourself as Ethiopians. We have been to many things....
But we are here still advocating for love and unity! And it starts with our immediate neighbor hamassiens, not by force. Trust me on that. We will not go to war to kill our fellow Habeshas

Abere z Dumbito,
እንግሊዝኛ ምናልባት ኣልገባ ብሎህ ከሆነ ሓቁን ባማርኛ ልንገርህ። ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ኣሁን የት ኣለች። ኢየፈረሰች ናትእኮ ጃል። ስለዚህ ጥያቀው ስንት ኣዳዲስ ሃገሮች ይኖራሉ ነው: እና የቀጠናው ሱፐር ፖወር ማን ይሆናል። ገባህ።

Last edited by sesame on 26 Mar 2025, 14:11, edited 1 time in total.
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
gala wants me to go to war with Eritrean Habeshas, it's not going to happen. That is why gala Horus got excited when he sees this thread

Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
አካለጉዛይ። ተረጋጋ
ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ ትፈርሳለች የምትሉ ሰዎች ገና ትፈርሳላቹ።፡ብዙዎቻቹ ፈርሳቹሀል። ተስፋ ቆርጣቹ ሞታችዃል። በቁማቹ የሞታቹ እንደሆናቹ እናውቃለን። Any evil wisher will die before he sees Ethiopia disintegrated. Many of your types have died with their anger because Ethiopia is not disintegrated.
Now remember, the powerful Fano owns Ethiopia. Get used to it. Don't be like Horus who can't see an inch from his nose. He is in hiding. Fano is here to stay and grow. What does that mean, grow territory wise, we will get our full ሸዋ back very soon. No question about it. Horus is a day dreamer. So Ethiopia will never be disintegrated as long as Amara is alive!! Mark my words!!
ሊውጥህ ያሰፈሰፈውን ጋላ ይጥፋ ይፍረስ ማለት ሲገባህ እኛን ፍረሱ ትላለህ እንዴ አንተ ደደብ

Last edited by Union on 26 Mar 2025, 14:29, edited 2 times in total.
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
ሆረስ፤
ምነው ጨከንክባት በኤርትራ ላይ?
በቃ! እዛው ጦሷን ያዛ ትሂድ ነው አንተ የምትለው። ግን እኮ እምብዬው የትም አንሄድም እያሉ ነው - 24/7 ከዚህ ፎረም ላይ ለምን የተሰየሙ ይመስልሃል ? ሀፍረት ይዟቸው እና እንደት አድርገው እንደሚመለሱ መንገዱ ጠፍቶባቸው ነው።
ነገሩ ሲሥሟት ቀርቶ ሲስቧት እንኳን እንዳይሆን - በእግሯ ፈርጥጣ ማሰሪያዋን በጥሳ እንደ ጠፋች በቅሎ መልሳ በእራሷ ሰተት ብላ ትምጣ ነው የምትለው ይመስለኛል። በቅሎዋ አሁን እየሮጠ የመጣ ሁና ዐረብ ግብጥ አጥብቆ ዳውላ ዳውላ እየጫነ በወሬ እየነረታት ነው። ጭነቷ ሲቀል ዙራ ልታናፋ ስለምትችል በሩን አጥብቆ አለመዝጋት ነው።
አንተ የምትለው ይረዳኛል የትውልድ እና የስልጣኔ ደረጃ ክፈተት በአሁኗ ኢትዮጵያ እና በአሁኗ ኤርትራ ክፍለ ሀገር አንድ ለማድረግ ቢሞከር እንኳ አስቸጋሪ ነው የሚል ነው። ይህ ብዙዎች ሰዎች የሚጋሩት ነው። ኤርትራ ለአለፉት 35 አመታት ከአለም የተለየች እና በጨለማው ዘመን የሚኖር ትውልድ ( የስልጣኔ ባህታዊ/መነኩሴ - ስልጣኔ የማያውቅ) የያዘች ስለሆነ ከ21ኛው ከፍለዘመን ተራማጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ማዋሃድ አስቸጋሪ ነው ይላሉ። ትክክለኛ ነው - ሆኖም ግን የማይቀር ዕዳ ሁኖ ከመጣ መቀበል የግድ ይላል።
አንዳንዶች ደግሞ ከነ አካቴው ከኤርትራ ጋር ምንም አይነት ውህደት አያስፈልግም ሰርቃ የሄደችውን አሰብ ወደብ በሰላም አስረክባ ባለችበት ሰላም ትሁን የሚሉ አሉ። ዋና ምክንያታቸው ኤርትራ ችግር እና ሁከት የማያጣት የጦስ መግቢያ ናት የሚል ይመስላል። ነገረኛ ሰው መንገድ ዳር ቅበሩኝ እንደሚል አይነት ኤርትራ ባለችበት ሁሉ የዐረብ ፈረስ በመሆን ሁከት እና ሽብር ታስተላልፋለች የሚል ነው።
ከእነዚህ የተለየ አስተያየት ያላቸው ደግሞ ኤርትራ ኢትዮጵያን እንደ ጥላ የምትከተል፤ ዕጣ ፋንታዋ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ እና የገመደ ስለሆነ የኤርትራ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ነው ስለዚህ ይህን እውነት መቀበል የግድ ይላል ይላሉ። ለአብሮነት ተግዳሮት የሆኑት ወያኔ፤ ሻዕብያ እና ኦነግ-ብልጽግና/ወረሙማ ናቸው። የሽፋትዎቹ እና የህዝብ ልብ የተለያየ ነው። ጦርነት ካለም ጦርነቱ በሽፍታዎቹ ላይ መሆን ይኖርበታል እንደማለት ነው።

Horus wrote: ↑26 Mar 2025, 13:29አበረ፣
ጥታቄውን የምር አነሳሃውም ለዚቅ መልሱ አይዶለም ነው! ለምን በለኝ፡ ሰው አወቀውም አላወቀው በኢትዮጵያ አዲስ ካልቸርና አዲስ ማይንድሴት ተፈጥሯል፤ እሱም የእድገት ፉክክር ነው። ዛሬ ላይ አፋር የእድገት ማዕከት ሊሆን፣ ሱማሌ ክልል እንዲሁ፣ መላ ደቡብ፣ መላ ኦሮሞ ፣ አማራ ችግሩን ቶሎ ፈትቶ ላለመቀደም ወይም ወደ ኋላ ላለመቅረት ሁሉም በየአገሩና መሬቱ ለማመንጠቅ እያሰላ እያቀደ ነው። ይህ እጅግ እጅግ ታሪካዊ የሆነ ሞተር ነው ። አሁን ማንም ሊያስቆመው አይችልም። ዝም ብለህ ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፈ ያለው የሃብት፣ እውቀት፣ ሃሳብና የመንቀሳቀስ መጠን ብትመለከት ነገ ምን እንደ ሚሆን በግልጽ ያሳያል።
ዛሬ በፍጹም ትግሬና ኤርትራ የተባሉ የችግርና የነገር ምንጮችን ወደ ኢትዮጵያ መልሶ ግዜና ሪሶርሱን በነሱ ላይ የሚያጠፋ ሰው የለም። ትግሬ መጀመሪያ ምን መሆን እንደ ሚፈልጉ እስከ ሚወስኑ ወዲያ መተው ነው ። ኤርትራ በግዜ ርዝመት ሳትወድ በግድ የኢትዮጵያ ሳተላይት ከመሆን ምንም ሌላ አማራጭ የላትም። ኢትዮጵያ ገና ጂቡቲን ሳተላይ ታደርጋለች ። ሱማሌዎችም ቢሆን ተከፋፍለውም ሆነ አንድ ሆነው ሕይወታቸው ከኢትዮጵያ ጋራ የተሳሰረ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ እድገት ወደዚያ እንጂ ወደ ሰሜን አይደለም ። ገና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ደቡብ ሱዳን አለ። የኢትዮጵያ ፉክክር የሚሆነው እዚያ ነው ከነኬኒያና ዩጋንዳ ጋር ። ትግሬና ኤርትራ የሳይኮሎጂና ስሜት እንጂ የኢኮኖሚ ጥቅም የላቸውም። አሁን ያለው ትውልድ ለነሱ የሚሰጠው ፋይዳ ዘሮ ነው።
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
ናፍቀው መስሎህ ነው
አንተ የዋህ ፖለቲከኛ ነህ
እራሳቸውን እየተከላከሉ ነው። ዝም ብለው ከተቀመጡ ጋላ መጥቶ ይውጣቸዋል። መንግስቱ ጋላ እንደሆነ አትርሳ። ሀይለስላሴ ግን በፍቅር እና በሰላም ችግሮችን እንፍታ እያላቸው ነበር CIA በመሀል ባይገባ እና አገው ኢሳያስን ጣልቃ ባያስገባ ኖሮ።
Haile Selassie I!!

Abere wrote: ↑26 Mar 2025, 14:22ሆረስ፤
ምነው ጨከንክባት በኤርትራ ላይ?በቃ! እዛው ጦሷን ያዛ ትሂድ ነው አንተ የምትለው። ግን እኮ እምብዬው የትም አንሄድም እያሉ ነው - 24/7 ከዚህ ፎረም ላይ ለምን የተሰየሙ ይመስልሃል ? ሀፍረት ይዟቸው እና እንደት አድርገው እንደሚመለሱ መንገዱ ጠፍቶባቸው ነው።
ነገሩ ሲሥሟት ቀርቶ ሲስቧት እንኳን እንዳይሆን - በእግሯ ፈርጥጣ ማሰሪያዋን በጥሳ እንደ ጠፋች በቅሎ መልሳ በእራሷ ሰተት ብላ ትምጣ ነው የምትለው ይመስለኛል። በቅሎዋ አሁን እየሮጠ የመጣ ሁና ዐረብ ግብጥ አጥብቆ ዳውላ ዳውላ እየጫነ በወሬ እየነረታት ነው። ጭነቷ ሲቀል ዙራ ልታናፋ ስለምትችል በሩን አጥብቆ አለመዝጋት ነው።![]()
አንተ የምትለው ይረዳኛል የትውልድ እና የስልጣኔ ደረጃ ክፈተት በአሁኗ ኢትዮጵያ እና በአሁኗ ኤርትራ ክፍለ ሀገር አንድ ለማድረግ ቢሞከር እንኳ አስቸጋሪ ነው የሚል ነው። ይህ ብዙዎች ሰዎች የሚጋሩት ነው። ኤርትራ ለአለፉት 35 አመታት ከአለም የተለየች እና በጨለማው ዘመን የሚኖር ትውልድ ( የስልጣኔ ባህታዊ/መነኩሴ - ስልጣኔ የማያውቅ) የያዘች ስለሆነ ከ21ኛው ከፍለዘመን ተራማጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ማዋሃድ አስቸጋሪ ነው ይላሉ። ትክክለኛ ነው - ሆኖም ግን የማይቀር ዕዳ ሁኖ ከመጣ መቀበል የግድ ይላል።
አንዳንዶች ደግሞ ከነ አካቴው ከኤርትራ ጋር ምንም አይነት ውህደት አያስፈልግም ሰርቃ የሄደችውን አሰብ ወደብ በሰላም አስረክባ ባለችበት ሰላም ትሁን የሚሉ አሉ። ዋና ምክንያታቸው ኤርትራ ችግር እና ሁከት የማያጣት የጦስ መግቢያ ናት የሚል ይመስላል። ነገረኛ ሰው መንገድ ዳር ቅበሩኝ እንደሚል አይነት ኤርትራ ባለችበት ሁሉ የዐረብ ፈረስ በመሆን ሁከት እና ሽብር ታስተላልፋለች የሚል ነው።
ከእነዚህ የተለየ አስተያየት ያላቸው ደግሞ ኤርትራ ኢትዮጵያን እንደ ጥላ የምትከተል፤ ዕጣ ፋንታዋ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ እና የገመደ ስለሆነ የኤርትራ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ነው ስለዚህ ይህን እውነት መቀበል የግድ ይላል ይላሉ። ለአብሮነት ተግዳሮት የሆኑት ወያኔ፤ ሻዕብያ እና ኦነግ-ብልጽግና/ወረሙማ ናቸው። የሽፋትዎቹ እና የህዝብ ልብ የተለያየ ነው። ጦርነት ካለም ጦርነቱ በሽፍታዎቹ ላይ መሆን ይኖርበታል እንደማለት ነው።
Horus wrote: ↑26 Mar 2025, 13:29አበረ፣
ጥታቄውን የምር አነሳሃውም ለዚቅ መልሱ አይዶለም ነው! ለምን በለኝ፡ ሰው አወቀውም አላወቀው በኢትዮጵያ አዲስ ካልቸርና አዲስ ማይንድሴት ተፈጥሯል፤ እሱም የእድገት ፉክክር ነው። ዛሬ ላይ አፋር የእድገት ማዕከት ሊሆን፣ ሱማሌ ክልል እንዲሁ፣ መላ ደቡብ፣ መላ ኦሮሞ ፣ አማራ ችግሩን ቶሎ ፈትቶ ላለመቀደም ወይም ወደ ኋላ ላለመቅረት ሁሉም በየአገሩና መሬቱ ለማመንጠቅ እያሰላ እያቀደ ነው። ይህ እጅግ እጅግ ታሪካዊ የሆነ ሞተር ነው ። አሁን ማንም ሊያስቆመው አይችልም። ዝም ብለህ ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፈ ያለው የሃብት፣ እውቀት፣ ሃሳብና የመንቀሳቀስ መጠን ብትመለከት ነገ ምን እንደ ሚሆን በግልጽ ያሳያል።
ዛሬ በፍጹም ትግሬና ኤርትራ የተባሉ የችግርና የነገር ምንጮችን ወደ ኢትዮጵያ መልሶ ግዜና ሪሶርሱን በነሱ ላይ የሚያጠፋ ሰው የለም። ትግሬ መጀመሪያ ምን መሆን እንደ ሚፈልጉ እስከ ሚወስኑ ወዲያ መተው ነው ። ኤርትራ በግዜ ርዝመት ሳትወድ በግድ የኢትዮጵያ ሳተላይት ከመሆን ምንም ሌላ አማራጭ የላትም። ኢትዮጵያ ገና ጂቡቲን ሳተላይ ታደርጋለች ። ሱማሌዎችም ቢሆን ተከፋፍለውም ሆነ አንድ ሆነው ሕይወታቸው ከኢትዮጵያ ጋራ የተሳሰረ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ እድገት ወደዚያ እንጂ ወደ ሰሜን አይደለም ። ገና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ደቡብ ሱዳን አለ። የኢትዮጵያ ፉክክር የሚሆነው እዚያ ነው ከነኬኒያና ዩጋንዳ ጋር ። ትግሬና ኤርትራ የሳይኮሎጂና ስሜት እንጂ የኢኮኖሚ ጥቅም የላቸውም። አሁን ያለው ትውልድ ለነሱ የሚሰጠው ፋይዳ ዘሮ ነው።
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
ሆረስ፤
ሌላ አንድ የላጠቀስኩት ዋና ቁም ነገር - ኢትዮጵያ አሁን በኦሮሙማ እግር ስር ወድቃ ኤርትራ ትዋሃድ ማለት አይቻልም። የማይታለም ህልም ነው። ኦሮሙማ ህዝቡን ስቃይ ውስጥ ጨምሮ እያለ ከአንዱ የስቃይ ባህር ወደ ሌላው የስቃይ ባህር ኤርትራዊያን ሊመጡ አይችሉም። ኢሰብዐዊ ነው - ከሙቅ ከቀዝቃዛው እያሉ መጨመር።

Union,
You have not understood me yet. I do not see any good in Shabia, Woyane and OLF/PP/OLA. I do not bet on supporting any of these. They are anti-Amhara fundamentally and anti-Ethiopia. It a matter of principle for me. I do not short-sale, principle for a temporary gain. All the enemies should learn the truth and only the truth. I do not support the Abiy Ahmed's noise about Assab this or that, I only speak of the truth. The issue of Assab has been with all of us both before and after the crisis and it will be like that for sometime until the tri-evil go to their grave-yard.

In that case, Eritrea would be second in line to disintegrate into Hamassenia, Afaria, Bejia, Kunamia, and so on. Wrong?
sesame wrote: ↑26 Mar 2025, 13:12Dumbito Abere,
The question is: Is there an Ethiopia now. How many new countries are there going to be when it totally disintegrates. Let's see. Tigray, Amhara, Afar, Somali-Ogaden, Oromia, Gambella, South, Benishangul etc. What is frightening is not the disintegration but the probability that all of these new nations will fight it out brutally over their contested borders.![]()
![]()
![]()
Re: Should Eritrea Re-United With Ethiopia?
አበረ፣
በመሰረቱ ጥያቄዎቹን መልሰሃቸዋልኮ።
ፈረጅ ሲተርት ብዙ ሻንጣ ያለው ርቆ አይጓዝም ይላል። ለዘመናት የተከማቸው የኤርትራ ሻንጣ ኮተት በምንም መንገድ የኢትዮጵያ ሸክም መሆን የለበትም። ዛሬ ላይ ሌላው ቀርቶ ብዙ ኤርትራዊያን እንኳ አንድ እንሁን ቢሉ አዲሱ ትውልድ አይፈልጋቸውም ። ለምን ካልክ አይታመኑም ። በቃ! ብልህ ከሌላው ስህተት ይማራል ፤ ሞኝ ከራሱ ስህተት ይባል የለ። ስንት ግዜ እንሞኛለን? ኤርትራ ማለት የሚያጎርሰውን ጣት የሚነክስ የማይታመን ፍጡር ነው ። ይህም የሆነው እራሱ ምን መሆን እንደ ሚፈልግ ያልወሰነ ሕዝብ ስለሆነ ነው።
በኔ እምነት የሚሆነው የኢትዮጵያ እድገት አሁን ባለበት ፍጥነት ከቀጠለ አምራችና ተራማጅ የሆኑት ኤርትራ ወጣቶች ቀስ በቀስ ወደ ኢትዮጵያ እየተመሙ እኛው መሃል ቀልጠው ተዋህደው ይቀራሉ። አሁን ከ100 እስከ 200 ሺ የሚሆኑ እኛው መሃል እንዳሉ ነው የሚታወቀው ። ስለዚህ እድገትና ስልጣኔ ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንጂ እኛ ወደነሱ የምንሰጣቸው እድገት አይኖርም። በእኔ እምነት ማንም ኢትዮጵያዊ በኤርትራ ሰርቼ እከብራለሁ ፣ ተምሬ እካናለሁ ብሎ አስመራ የሚሄድ ከዚህ በኋላ ወፍ አይኖርም።
አሰብ ወደ ኢትዮጵያ ሲዞር ምን እንደ ሚሆን የሚታይ ይሆናል ። በስምምነት ሰጥተው በምላሹ ሰላም ከመጣ ያኔ የሕዝቦች እርስ በርስ መጎበኛኘት ይኖር ይሆናል። አሰብን በጉልበት አፋሮች ከወሰዱና ለኢትዮጵያ ከመለሱት ኤርትራ ጋር እንደ ተቆራረጥን ይቀራል ።
ኤርትራ የኢትዮጵያ ችግር ነች የሚለው ትክክል ነው ። ለዘመናት የጠላት በር ኤርትራ ናት ። ዛሬ ሁሉ የግብጽና ሌሎች ከባቢ ጠላቶች ተላላኪ ኤርትራ ናት ። ስለዚህ ይህን ችግር የምንፈታው ኢትዮጵያን ኃያል አገር በማድረግ የሚልኳትን ጌትችዋን ልክ በማስገባት ነው ። በአንድ ቃል በትግሬም ሆነ በኤርትራ ኢትዮጵያን ከፋፍለው ለዚህ ሁሉ ችግር ያደረሱን ጸረ ኢትዮጵያ ትውልዶች ወደ መቃብር ከወረዱ በኋላ ብቻ ነው ዘላቂ መፍትሄ የሚመጣው ። እስከዚያው እዛው ባሉበት ሁሉ እንላለን ።
ስለ ኦሮሞ አገዛዝ ደጋግመን ተባብለናል ። የዘውግ አገዛዝ፣ የወታደር አገዛዝ ፣ የትግሬ አገዛዝ ፣ የኦሮሞ አገዛዝ ፣ የአማራ አገዛዝ ሁሉም አንድ ናቸው ። ሁሉም የራሳቸውን የበላይነትና ጥቅም ለመጥዕበቅ ነው ለስልጣን የሚጋጋጡት! ሁሉም ልክ ስልጣን ላይ ሲወጡ ከኢትዮጵያ አንድነት ለቀቅ አይሉም! የኢትዮጵያን አንድነት የሚነካ ስልጣን ላይ ስለማይቆይ! ትግሬ ትልቅ ምሳሌ ነው! ኦሮሞም ፣ ሱማሌም ፣ አማራም ያው ነው።
ስለዚህ አሁን የአንድ መንግስት ጥሩና መጥፎነት መለኪያ እድገትና ስልጣኔ ብቻ ነው ። በዴሞክራሲና እኩልነት ሁሉም ጸረ ዴሞክራሲና ጸረ እኩልነት ናቸው ። ሕዝቡ ይህን ሁሉ በውል ያውቃል። ለዚህ ነው አሁን የማንም ነጻ አውጭ ነኝ ባይ ጭፍን ተከታይ የማያገኘው!!! ይህ ደሞ ለአንዲቷ አገራችን በጣም ትልቅ ድልና እድል ነው ። ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን የሚገዛ በጦር ያሸነፈ ሳይሆን በስልጣኔ ያሸነፈ ነው ።

{{{BUSTED}}}:This Is How Much Galla-Abiy Pays Monthly His Media liars Like Ermias & Horus & Abere(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Eritrean Press
Monthly Payments and Perks for Ethiopian Leader's Social Media Propagandists
የብልጽግና ካድሬዎች ወርሃዊ ደሞዝ ተገለጠ።
(EP) - Abiy Ahmed’s social media activists are said to receive monthly payments
that could make anyone reconsider their career choices.
Who knew spreading hashtags and shouting slogans could be so lucrative? It seems propaganda pays - literally.
Apparently, the paranoid Pee Pee employing a battalion of 30,000 activists who tirelessly chant "Assab! Assab! Shaebia! Shaebia! Eritrea! Eritrea! ሼባው!
ሼባው! Fano! Fano!" around the clock - yes, 24/7/365.
Approved and funded by none other than Abiy Ahmed himself, these activists have now made the Eritrean Press Facebook page their cosy, rent-free headquarters to take on the Eritreans. And as if that weren’t enough, their families reportedly offered the luxury of relocating to any country they fancy, all while continuing their "dedicated" propaganda crusade abroad.
Quite the international enterprise, wouldn’t you say?
Here are the alleged monthly payment of some of Abiy's social media activists.
Ermias Legesse USD $6,000 per month
Ayana Feyissa USD $4,000 per month
Belay Manaye USD $3,000 per month
Bekal Alamitew USD $3,000 per month
Tewodros Asfaw USD $3,000 per month
Deru ze hareru USD $2,000 per month
Desye Ashenafi 80,000 Birr per month and rent-free accommodation
While we do not have a concrete evidence, whispers suggest that the ENDF's "top military analysts" and YouTuber, the 56 years old Seyoum "ቃሚው" Teshome is pocketing 220,000 Birr every month, courtesy of Abiy Ahmed. Oh, and as a bonus perk to him? A "get-out-of-jail-free" card - literally. No arrests, no untimely accidents (as it happened to Teshome previously).
Talk about a benefits package that screams job security!