እጅ ሰጥቶ ወደ ኦህዴድ ሰራዊት ተቀላቀለ የተባለው የጃል ሰኚ ሸኔ አንጃ ግማሹ ተረሸነ ፣ ቀሪው ወደ ለመደው ውንብድናው ተመልሷል
Posted: 26 Mar 2025, 11:49
ከዛ ሁላ ጋጋታ እና ትወና በሁዋላ፣ የ ቆሪጥ ልጆች እርስ በርስ ተበላልተው ሲያበቁ፣ የተረፉትም የለመዱትን እገታ እና ዘረፈጅ ዘመቻ ለመቀጠል ስምሪት ወስደዋል፣፣ አዲስ አበቤም ከስራው እየተባረረ ኮሪደሩን እንዳያበላሽ እንዲበተን ተወስኖበታል!!