Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 11509
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: "የህዝብ ጋሻ የሆነ ሰራዊት ተፈጥሯል፣ ጎጠኝነትን የሰበረ ድርጅት መስርተናል" VIVA ታላቁ Eskinder!!

Post by Union » 26 Mar 2025, 11:51

1. ፋኖ በጠላት ላይ ከፍተኛ የስነልቦና የበላይነትን ተጎናፅፏል። እንደ ዘሬ ሁለት አመት ፎኖ ሽፍታ ነው፣ ፋኖን መሳሪያ እናስፈታው፣ ቀበቶ እናስፈታው፣ እያለ ሳይሆን የሚመጣው:

2. ፋኖ አስፈሪ ሀይል ነው፣ ክር አይስቱም፣ ፋኖ ብዛት አለው፣ ፋኖ ህዝብ ነው,፣ ፋኖ ሁሌም እንዳሸነፈን ነው፣ የፋኖ ግዛቱ ሰፊ ነው፣ ወደግዛቱ ተሳስተን መግባት አንችልም፣ ፋኖዎች ጀግኖች ናቸው፣ በታሪካቸውም ጀግኖች ናቸው፣ ፋኖዎች ባለእምነት ናቸው፣ ፋኖዎች በኢትዮጵያዊያኖች ይወደዳሉ። በጣም ጥሩ ስነምግባር አላቸው፣ አንድነት እና ፍቅር አላቸው፣ የነፃነት ታጋይ ናቸው። እያለ ነው ወደ ፋኖ የሚሄደው። እውነትን መዋጋት ግዚያዊ ነው። :lol:

3. ከፋኖጋ ለመዋጋት ሳይሄዱ ተሸንፈዋል። ለዛም ነው ፋኖ በሚያስተዳድራቸው 85% መሬታችን ላይ የጋላ ጦር ዝር የማይለው

Post Reply