Page 1 of 1

እስክንድር ነጋ ስለ ብርቱካን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሰብዓዊ መብት የሟጋቿች ያቀረበው ጥሪ ይደመጥ። እንዳስገነዘበውም ለሌላ ዙር የኦሮሙማ እስራት እና ስቃይ መዳረጓ እየተነገረ ነው።

Posted: 26 Mar 2025, 09:13
by Abere

እስክንድር ነጋ ስለ ብርቱካን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሰብዓዊ መብት የሟጋቿች ያቀረበው ጥሪ ይደመጥ። እንዳስገነዘበውም ለሌላ ዙር የኦሮሙማ እስራት እና ስቃይ መዳረጓ እየተነገረ ነው።

Re: እስክንድር ነጋ ስለ ብርቱካን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሰብዓዊ መብት የሟጋቿች ያቀረበው ጥሪ ይደመጥ። እንዳስገነዘበውም ለሌላ ዙር የኦሮሙማ እስራት እና ስቃይ መዳረጓ እየተነገረ

Posted: 26 Mar 2025, 11:16
by Union
ትክክል። ታላቁ Eskinder የህዝብ እወነተኛ መሪ ነው የምንለው ለዛ ነው። የቁርጥ ቀን ግዜ የምታገኘው ሰው ነው። ያቀረበው መፍትሄና አቅጣጫም የህዝብ ልጅ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።

እንዳለውም ብርቱካን መላ የኢትዮጵያን ህዝብ አንቅታለች እውነቱን አጋልጣለች፣ ለእውነት የቆሙት የአለም አቀፍ መንግስታት ይህን አይተው ወደ ተግባር እንደሚገቡ ጥርጥር ስለሌለው ጋላስልጤ ተደናብሯል

Re: እስክንድር ነጋ ስለ ብርቱካን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሰብዓዊ መብት የሟጋቿች ያቀረበው ጥሪ ይደመጥ። እንዳስገነዘበውም ለሌላ ዙር የኦሮሙማ እስራት እና ስቃይ መዳረጓ እየተነገረ

Posted: 26 Mar 2025, 13:17
by Union