-
- Senior Member
- Posts: 13177
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ለኦነግ-ሸኔው ለአቶ ዓብዮት ቱስ ቱስ ካድሬዎች!
ኢትዮዽያ እንደ ሃገር አማራ በሚባል ህዝብ ላይ ከ 30 አመት በላይ ያደረስችው ግፍ ፍትህ ልትስጥ ዋጋ ልትከፍል ንስሃ ልትገባ ይገባል:: በህይወቴ ዘመን የዚህን ግፍ ጥላቻና በደል ተመልካች መሆኔ በጣም ይስቀጥጠኛል!! እድሜ ስጥቶኝ ፍትህ ሲሰጥ ማየት ምኞቴ ነው::
That is why FANO is justified!!
That is why FANO is justified!!