Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12264
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by DefendTheTruth » 24 Mar 2025, 14:35

አብዪ አህመድ የአገር መሪ ነዉ፣ አገሪቷ ላይ ያንዣበበ ነገር ከሁሉም በፊት እንደ የአገሪቷ መሪ እሱን የምያስጨንቀዉ፣ እንቅልፍ ልነሰዉ የምገባዉ። ኢትዮጵያ ላይ ደግሞ ብዙ አደጋ ተጋርጦባታል ብሎ ያለ የሌላ አቅሙን ተጠቅሞ ዉዢንብር የምነሳ ከሩቅ እስከ ቅርብ በዝቶዋል። የዉጪ ሚዲያ፣ የአከባቢዉ "የፖለቲካ ተንታኞች" ተብዬዎች (ፐንዲትስ) እና የተላያዩ የአከባቢዉ መንግስታት (የ3ቶቹን ጥምረት የምረሳ ያለ አይመስለኝም, the 3 members of the axis of evil)። ሁሉም ተባበሩበት፣ ኢትዮጵያ አለቀላት ተባልን፣ ከዉስጥ ና ከዉጪ ሁሉም የአቅሙን ይዞ ኢትዮጵያ ላይ ተነሳበት፣ አብዪን ጨቅላ ነዉ አሉት። ይህ ሁሉ ሆነዉ ሳላ፣ አብዪ ግን ትንሽም የሰጋ ሳይመስል፣ እየዞረ የልማት እንቅስቃሴዎችን ይጎበኛል፣ ያለቁ ፕሮጀክቶችን ያስመርቃል፣ ስጋቱን ከመጢeፍም አይቆጥርዉም፣ እሱ እንቅልፍ የምያሳጠዉ የኢትዮጵያ ብልፅግና ብቻ ነዉ፣ መች እንደምጨብጣት ና ለተቀረዉ አለም የምያሳይበት ቀን ብቻ ነዉ ከፊቱ ላይ ተደቅኖ እረፍት የምነሰዉ። ለዚህ ነዉ በየቦታዉ የተጀመሩትን ፕሮጀክቶች ለተ-ቀን እየዞረ ምን ያህል እንደተገፉ ይመለከታል፣ እዛ ላይ ቆጣም እያለ በለስልጣኖቹን በአደባባይ ይገፅሳቻዋል፣ እርካታ የምባል ነገር መስማት አልፈልግም ይላቸዋል፣ አዉቃለሁ ብዙ ደከማችዋል፣ የሚያኮራ ስራ ሰርታችዋል፣ ደሩ ግን ብዙ ብዙ ይቀራችዋል፣ ጊዜ የለንም ይላቸዋል። እሱን የምያስጨንቀዉ የልማት ፕሮጀክቶቹ እንጂ በኢትዮጵያ ተደቅኖዋል የተባለዉ የፀጥታ ሁኔታ አይደለም። ለምን ይመስላችዋል?

ይህን ጥያቄ አሰብኩበት፣ አሰላሰልኩኝ፣ አወጣሁ አወረድኩኝ፣ ስለ አገሪቷ ሕልዉና ምንም ነገር ስለማይሰማዉ ነዉ ብዬ ራሴን ጠየቅኩኝ። ስለ አገር ሕልዉናማ ስለምያሳስበዉ ነዉ እኮ የአገር መሪ ሆኖ ግንባር ዘምቶ የተነሱበትን አፋንጋጮች ድባቅ መቶዋቸዉ በድል የተመለሰዉ። ሌላ ማን አስገድዶት ነዉ ግንባር ድረስ የዘመተዉ? የአገር ሕልዉና ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር አልነበረም።

አብዪ እንደተነሱበት የጠላት ብዛት (ከዉስጥ ና ከዉጪ) በአንድ ነገር ብቻ በልጦዋቸዉ ድባቅ መታቸዉ፣ ምንም ብፎክሩ የትም እንደማይደርሰ አዋቀባቸዉ፣ ተልባ ብንጫጫ በአንድ ሙቀጭ እንድመባለዉ መሆኑ ነዉ። ምንም ብበዙ ና ብጮሁ ሁላቸዉም አንድ የምለያቸዉ ገላጭ አላቸዉ፣ ከላይ እስከ ታች!

ሁሉም ቆሞ ቀሮች ናቸዉ፣ ከጊዜ ጋር መራመድ ያቃታቸዉ፣ የምያስቡት ና የምያደርጉት ነገር ሁሉ እንደ ትናንትና እንጂ እንደ ዛሬ አይደለም፣ አብዪ ቀድሞዋቸዉ ብዙ ርቀት ሄዶዋል፣ ብንጫጩ ምንም ነገር ማድረስ እንደማይችሉ ተገነዘበ። ቀመሩ መለወጡን መገንዘብ ያቃታቸዉ እዉነተኛ ቆሞ ቀሮች ናቸዉ፣ ይህ ነዉ አብዪን ዘና ብሎ እንድሄድ ያስቻለዉ። የተቀደመ ተቀደመ ነዉ። አብዪ ይህን በደምብ ስለተረዳ፣ ምንም አያመጡም፣ እርሱዋቸዉ ብሎ ንቆ ትቶዋቸዋል። አብዪ ብልህ ሰዉ ነዉ፣ በብላት ጠላቶቹን ሁሉ ድባቅ መታቻዉ።

Affable
Member
Posts: 354
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Affable » 24 Mar 2025, 14:52

DTT, አወ ER ላይ ኑሮህን ሆን ብለህ ካበጀህ የጠቀስካቸው ነገሮች እውነት ይመስላሉ። ድሮ የተበላ ቁማር እንል ነበር ሊሆን እንደማይችል በአንድ አረፉተነገር ለመቋጨት ስንፈልግ። ካሁን ወዲያ በትራይባል አጀንዳ ስልጣን እይዛለሁ ብሎ መገመት የዋህነት ነው። እንዳልኩት ድሮ የተበላበት ቁማር ነው። አርጅቶአል ነገሩ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12264
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by DefendTheTruth » 25 Mar 2025, 05:16

Affable,

እኔ ነገሩን የተመለከትኩት አንተ ከአየሀዉ አንግል አልነበረም። እኔ ምንድነዉ የምጎተጎተቸዉ የምለዉን ሳይሆን፣ እንዴት ነዉ የምጎተጉታቸዉ ቦታ ለመድረስ የምንቀሳቀሱት የምለዉን ነዉ ለማሳየት የሞከርኩት። "ትርይባል ፖለትክስ" ስለጠላነዉ ብቻ ልክ እንደ የዉሃ ሽታ ትን ብሎ የምጠፋ አይመስለኝም፣ ምንም ያክል እንድሆን ብንፈልግም። ከ"ትራይባል ፖለቲክስ" ዉጪም የቆሙት ናቸዉ እኮ መለ-ቅጡ ጠፍቶዋቸዉ ሁሉ ነገሩ የተቀላቀለባቸዉ። ቀመሩ የጠፋቸዉ፣ አይደለም እንዴ?

Affable
Member
Posts: 354
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Affable » 25 Mar 2025, 08:51

ትራይባል ፓለቲክስ ይጠፋል አይደለም። ቶሎ አይጠፋም። ፓለቲከኞች ነገር ሲምታታባቸው መደበቂያቸው ነው ሁሌም የሚሆነው። የኔ ሙግት ትራይባል አጀንዳ ይዞ ኢትዪጺያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ካሁን በሃለ አይቻልም ነው። No matter how you dressed it up the tribal politics agenda will be received well only by some segment of the tribe you claim to represent, nothing more.

Union
Senior Member
Posts: 11485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Union » 25 Mar 2025, 12:19

Exactly!
Even the current so called Ethiopiansts have no future at all. Look at Ezema and their leaders gala birhanu Nega. He tried to come back to Ezema but he knows he has zero support from the people on the ground so he went back to hiding behind his gala tribe with abiy.

The only remaining force that will be accepted by all Ethiopians is Fano!! Period!!
Affable wrote:
25 Mar 2025, 08:51
ትራይባል ፓለቲክስ ይጠፋል አይደለም። ቶሎ አይጠፋም። ፓለቲከኞች ነገር ሲምታታባቸው መደበቂያቸው ነው ሁሌም የሚሆነው። የኔ ሙግት ትራይባል አጀንዳ ይዞ ኢትዪጺያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ካሁን በሃለ አይቻልም ነው። No matter how you dressed it up the tribal politics agenda will be received well only by some segment of the tribe you claim to represent, nothing more.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12264
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by DefendTheTruth » 25 Mar 2025, 15:40

union wrote:
25 Mar 2025, 12:19
The only remaining force that will be accepted by all Ethiopians is Fano!! Period!!
Did you also tell that to Abera (of this forum)?

Union
Senior Member
Posts: 11485
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Union » 25 Mar 2025, 15:43

He told me it! :lol:

It's inside the minds of Ethiopians!
DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2025, 15:40
union wrote:
25 Mar 2025, 12:19
The only remaining force that will be accepted by all Ethiopians is Fano!! Period!!
Did you also tell that to Abera (of this forum)?

Abdisa
Member+
Posts: 6185
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Abdisa » 25 Mar 2025, 15:57

Running to the I.M.F every time you face an economic crisis is not the best way to tackle a crisis. The I.M.F wants African countries to be enslaved by debt, and nowhere is this more evident than in Ethiopia where the government sees the I.M.F as a "savior" that pumps more loans to keep the government afloat but pushes the country into a debt death spiral.

Just look at how much the Birr is worth in relation to the dollar, or the rising cost of living in the country that has pushed millions to live below the poverty level. Spending billions of IMF loans to develop one city block in the capital is not economic development. It is a crime against humanity.
:x :x

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12264
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by DefendTheTruth » 25 Mar 2025, 16:37

Abdisa wrote:
25 Mar 2025, 15:57

Odie wrote:
25 Mar 2025, 05:11
It is not OPDO cruelity :lol:
This girls are human beings.
Cruelty is for animals.
This is rape and genocide/ethnic cleansing
It is ethnically motivated.
It is crime against humanity.
Wey gud, centrally programmed robts, they evict the same thing they were fed in.

የሰሞኑ ዜማ፣ "ክራይም አጌንስት ህዩማኒቲ" ነዉ ስንኙ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12264
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by DefendTheTruth » 26 Mar 2025, 16:00

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2025, 16:37

"crime against humanity" ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ የመጣ ከመሰላችዉ፣ ከእንቅልፋችዉ ጋና አልነቃችዉም። ስዩም ተሾመ ተከበር፣ ለአገር ጥቅም ብለህ፣ ፈልፍለህ የምታመጣቸዉ ጉዶች በጣም ቁልፍ ናቸዉ፣ አመሰግናለሁ!

Odie
Member
Posts: 3833
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን ከዚህ ሁሉ ዛቻ አንፃር ዘና ብሎ ጉዳዮቹን የምፈፅመዉ?

Post by Odie » 26 Mar 2025, 16:07

DefendTheTruth wrote:
26 Mar 2025, 16:00

Post by DefendTheTruth » 03 Apr 2025, 10:18

It is not that people have no more cause, they will going to have one for ever. The way they will be pursuing their cause will be decisive in the future. The old way has gone, never to return. Get prepared to embrace the new method, if you wish to be relevant at all.

Post Reply