ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
አያቶቻችን በፈረስ ድባቅ ያደረጉት ጣሊያን ከ40 አመት በኋላ ተመልሶ በመርዝ ጢስ የጨፈጨፈን የድህረ አድዋ ትውልድ ተመልሶ ስለተኛ ነው! ዛሬ ለ2000 ዘመን በቅዥ ገዦች የተረገጠችው ግብጽና ተላላኪዋ ኤርትራ ኢትዮጵያን ለማወክ ቱስ ቱስ የሚሉት አሜሪካ በሰጠቻቸው መሳሪያ ተማምነው ነው። ኢትዮጵያ በጠላቶቿ የሚፈራ ሚሊታሪ ከሌላት እንደ ምትደፈር ሴት ማለት ነው ።
Last edited by Horus on 24 Mar 2025, 12:42, edited 2 times in total.
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
ሰውዬው ተሸንፎ ደብሮታል፣ መሄጃ ጠፍቶታል አንቺ ታሾፊያለሽ ውታፍህን ካልነቀልኩ ትይውላሽ። በግድ ካልነቀልኩ ነው እንዴ

Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
Abiy's Mercenary Force - effectively putting its military training into practice.
Most Ethiopians have reached the conclusion that, you need to be a Chinese national in Ethiopia to escape the wrath of Abiy's mercenary army.

Most Ethiopians have reached the conclusion that, you need to be a Chinese national in Ethiopia to escape the wrath of Abiy's mercenary army.
Last edited by Fiyameta on 24 Mar 2025, 12:54, edited 1 time in total.
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
ፊያሜታ፣
ያህያ ባል ከጅብ አያድንም! ሃስን ሼክን ጠይቀው ስለ ሲሲ ይነግርሃል!
ያንተ ጠባቂ ሲሲ ለ2000 አመት በ18 አገሮች ቅኝ ተገዝቷል!
just for your info!
ያህያ ባል ከጅብ አያድንም! ሃስን ሼክን ጠይቀው ስለ ሲሲ ይነግርሃል!
ያንተ ጠባቂ ሲሲ ለ2000 አመት በ18 አገሮች ቅኝ ተገዝቷል!
just for your info!
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
አሽከር ቢያጡ

ጌታህን ማዳነቅ ብቻ ሳይሆን አይምሮ ካለህ ግፍንም ጥላ!
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ የግብጽና ሻቢያ ተላላኪዎች፣ ጠንካራ አገር ያለጠንካራ ሚሊታሪ ሊኖር አይችልም!
ኦዴ ወረኛ! ለምን ሄደህ አትዋጋም?
እስቲ ኢትዮጵያዊነትን ትንሽ ተማር! ከንቱ!
እስቲ ኢትዮጵያዊነትን ትንሽ ተማር! ከንቱ!