Page 1 of 1

የኦሮሞ ፖለቲኮኞች ለትግራይ ውለታ!

Posted: 24 Mar 2025, 02:21
by Axumezana
አብን እስከ ኢዜማ ጁንታ ዘሩ ይጥፋ
ሀይለ ገብረስላሴ ከአምስት አንድ ልድፋ
ከያኒውም ሲያብድ ተጋሩን ሊያጠፋ
የኢሳያስ ልጆች ሲዙፍኑ ትግረዋይን አናጥፋ

የኦሮሞው ሊህቅ ሚዛኑን የደፋ
አሻፈረኝ አለ አልቀኝም "ጁንታ ጁንታ" ይጥፋ
አሻፈረኝ አለ አልቀኝም "ትግራይ ትግራይ" ይጥፋ