ፋኖ በከርካሳ ኢነትረ ተጭኖ ወደ አራት ኪሎ!
Posted: 24 Mar 2025, 02:07
ፋኑዬ ግራ ቢገባው የአራት ኪሎ መንገድ
ናቅፋ ወረደ በኢነትረ ጠጋግኖ በገመድ
ቀረርቶ ሽለላ እንደ አህያ እያናፋ
እንዲያሞ እንዲያሞ አንበሳው የናቅፋ
አራት ኪሎ ገባ በህልሙ እያገሳ
ናቅፋ ወረደ በኢነትረ ጠጋግኖ በገመድ
ቀረርቶ ሽለላ እንደ አህያ እያናፋ
እንዲያሞ እንዲያሞ አንበሳው የናቅፋ
አራት ኪሎ ገባ በህልሙ እያገሳ