Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Abere » 23 Mar 2025, 20:05

የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

ፊልድ ማርሻል ይሉሃል እንድህ አይነቱን ነው።

አምባሰል ለገደል መች ያሽሟጥጡታል፤
ፈረስ ባያስጋልብ ሰው ይወጣበታል።

የወደ ፊቱ ፊልድ ማርሻል ! Go Fano, Victory!
በሽሎ is now free!

https://x.com/AmharaWarUpdate/status/19 ... 1421201473

Union
Senior Member
Posts: 11465
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Union » 23 Mar 2025, 20:43

:lol:
Exactly -- these are the forces of አፋሕድ እስክንድር ነጋ

Don't let አገው misraq hear about this, you are going to give her that stomach ache, again!! :lol:
Abere wrote:
23 Mar 2025, 20:05
የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

ፊልድ ማርሻል ይሉሃል እንድህ አይነቱን ነው።

አምባሰል ለገደል መች ያሽሟጥጡታል፤
ፈረስ ባያስጋልብ ሰው ይወጣበታል።

የወደ ፊቱ ፊልድ ማርሻል ! Go Fano, Victory!
በሽሎ is now free!

https://x.com/AmharaWarUpdate/status/19 ... 1421201473

Misraq
Senior Member
Posts: 14993
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 20:57

Abere wrote:
23 Mar 2025, 20:05
የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

ፊልድ ማርሻል ይሉሃል እንድህ አይነቱን ነው።

አምባሰል ለገደል መች ያሽሟጥጡታል፤
ፈረስ ባያስጋልብ ሰው ይወጣበታል።

የወደ ፊቱ ፊልድ ማርሻል ! Go Fano, Victory!
በሽሎ is now free!

https://x.com/AmharaWarUpdate/status/19 ... 1421201473
ቱልቱላ የጋላና የጉራጌ ዲቃላ። የታባህ ቤተአማራን ታውቀዋለህ። ይህን የተቆጠጠረው በምሬ የሚመሬው የአማራ ፋኖ በቤተአማራ ወሎ ነው። ይህ አፋሃድ የተባለው የአባዱላ ቡድን ደርሶበትም አልፎበትም አያውቅም።

ሙሃቤ 600 ወታደሮች ነው የቀሩት። የሆንክ ቱልቱላ።

Union
Senior Member
Posts: 11465
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Union » 23 Mar 2025, 20:59

አገው misraq :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
23 Mar 2025, 20:57
Abere wrote:
23 Mar 2025, 20:05
የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

ፊልድ ማርሻል ይሉሃል እንድህ አይነቱን ነው።

አምባሰል ለገደል መች ያሽሟጥጡታል፤
ፈረስ ባያስጋልብ ሰው ይወጣበታል።

የወደ ፊቱ ፊልድ ማርሻል ! Go Fano, Victory!
በሽሎ is now free!

https://x.com/AmharaWarUpdate/status/19 ... 1421201473
ቱልቱላ የጋላና የጉራጌ ዲቃላ። የታባህ ቤተአማራን ታውቀዋለህ። ይህን የተቆጠጠረው በምሬ የሚመሬው የአማራ ፋኖ በቤተአማራ ወሎ ነው።

ሙሃቤ 600 ወታደሮች ነው የቀሩት። የሆንክ ቱልቱላ።

Misraq
Senior Member
Posts: 14993
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 21:33

በላይነሽ ጥሌ እስክንድር እንሽላሊቱ በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ ነው ያለው። ፋኖ ይህንን ያውቃል። ሙሃቤ 600 ሰው ብቻ ሲኖረው የአባ ዱላው መከታው በቅርቡ ይበተናል።

የአፋህድ ጫጫታና ዋይታ ምስጢሩ ይሃው ነው። ብልፅግና ወገብ ዛላው ሲመታ የእስክንድር ቱለማ ሰርጎገብ ያለቀሰበት ምስጢር ግልፅ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11465
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Union » 23 Mar 2025, 23:24

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አዲስ አበባ ያልሽው ስለአገው ተመስጌን ጥሩ ነው የምታወሪው እንዴ፣ ወይስ ስለ አገው ደሳለኝ ጫኔ፣ ወይስ ስለ አገው ልደቱ አያሌው :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
23 Mar 2025, 21:33
በላይነሽ ጥሌ እስክንድር እንሽላሊቱ በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ ነው ያለው። ፋኖ ይህንን ያውቃል። ሙሃቤ 600 ሰው ብቻ ሲኖረው የአባ ዱላው መከታው በቅርቡ ይበተናል።

የአፋህድ ጫጫታና ዋይታ ምስጢሩ ይሃው ነው። ብልፅግና ወገብ ዛላው ሲመታ የእስክንድር ቱለማ ሰርጎገብ ያለቀሰበት ምስጢር ግልፅ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 14993
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 23:57

.
.
.
ዲቃላ እስክንድራውያን ጸረ አማሮች ከብልጽግና በላይ ያመማችሁ ፎቶሾፕ አሰራሩንም አልቻላችሁበትም፥፥ ድሮም ክትፎ ለብለብ ሆዳም ዲቃላ ሁላ

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Abere » 24 Mar 2025, 13:45

___ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አይነት ሆንሽ እኮ - የቤተ-አማራ ሰው ነኝ እያልሽን ነው እኮ። ይቺ ናት ጫዋታ! ጥፍራም ወያኔ በአማራ ጉዳይ ገብተሽ ለመፈትፈት መሞከረሽ ገና ከነገር አያያዝሽ ይታወቃል።በእውነት በኮ/ል ፋንታሁን ሙሃባው እና በምሬ ወዳጆ መካከል ያለው ልዩነት አንች ከምታናፍሽው እጅግ ያነሰ ነው። በምሬ የሚመራው የሰሜን ወሎ ይሁን በኮ/ል ፋንታሁን የሚመራው የመሀል-ቤተ አማራ (ወሎ) ፋኖ አላማ አንድ ነው። በተደጋጋሚ በወያኔ እና ኦሮሙማ እየተጨፈጨፈ ያለውን አማራ ከጥቃት መታደግ ነው። ኮ/ል ፋንታሁን በርካታ እናቶች እህቶች ህጻናትን በኦሮሙማ ከመደፈር ያዳነ፤ ከጥቃት የታደገ እውቀቱን እና ዕድሜውን በጀግንነት ያዋለ ሊከበር እና ሊመሰገን የሚገባው አርበኛ ነው። በእውነቱ ፋኖ እንድህ አይነቱን የጦር ሃይሉ የበላይ አዛዥ ማድረጉ ትክክል ነው። ይህ አይነቱ ጀግና ባለበት ነው ስንት ጊዜ የተሸነፈ መሃይም ምግበይ በሀሰት እየመራ ተብሎ የሚናፈሰው አንች እራስሽ የዚህ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ተሸካሚ ወያኔ ነሽ።
___እንደ እኔ ምሬ ወዳጆ እና ክ/ል ፋንታሁን ከነጣቂ ተኩላዎች እና ከሴረኞች ለመጠንቀቅ ይችሉ እና የሙሉ ቤተ-አምሃራ (ወሎ) ህዝብ ለመታደግ ብሎም የመላው አማራ ህዝብ ነጻ ለማድረግ በጥሞና ቢደማመጡ እና በአቅል ቢነጋገሩ የተሻለ ነው። አንቺ እንደ ጥንቸል ነገር እያሯሯጥሽ ለማለያየት እና ለማቆራረጥ ነው። ገብቶናል። ምሬ ወዳጆ የወሎ ህዝብ የሚኮራበት አርበኛ ነው፤ ኮ/ል ፋንታሁን ብርቅየ ዘመናዊ የወትድርና ሳይንስ የተካነ ጀግና ነው።

Misraq wrote:
23 Mar 2025, 20:57

ቱልቱላ የጋላና የጉራጌ ዲቃላ። የታባህ ቤተአማራን ታውቀዋለህ። ይህን የተቆጠጠረው በምሬ የሚመሬው የአማራ ፋኖ በቤተአማራ ወሎ ነው። ይህ አፋሃድ የተባለው የአባዱላ ቡድን ደርሶበትም አልፎበትም አያውቅም።

ሙሃቤ 600 ወታደሮች ነው የቀሩት። የሆንክ ቱልቱላ።

Misraq
Senior Member
Posts: 14993
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Misraq » 24 Mar 2025, 13:57

Abere,

አብይ አህመድ በሱማልያ ወደብ አገኘሁ ብሎ ሲያስጨፍር ህ እንደ ስትሪፐር ፖል ላይ ተንጠልጥለህ የደነስክ የፖለቲካ Pr0stitute እኮ ነህ፥፥ ያም አልሆን ሲልህ አሰብ አሰብ ብሎ ትወርክ አስደረገህ፥፥ ያንተ አይነት ደደብ ስለአማራ ፖለቲካ አያገባውም፥፥ እዛው እንድብርና ማረቆ አካባቢ ስላለው ነገር አውራ Dedeb

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Abere » 24 Mar 2025, 14:44

Misraq,

የባህር በር ባለቤትነት የመሆን ጥያቄ ለምን አንችን አሸማቀቀሽ? ኢትዮጵያን የሚያህል ከአፍሪካ ትልቅ አገር፤ከአለም ታላቅ ቀደምት አገራት አብራ የምትጠራ የባህር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ያንሳትል የሚል ትንሽ ወያኔ ወይም ድውይ ሻዕብያ ብቻ ነው። እኔ አበረ በእውነቱ አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ የባህር በር ያመጣል የሚል እምነት አንጸባርቄ አላውቅም ፤ ኢትዮጵያ የባህር በር ወይም የቀይ ባህር አገራት መካከል አንዷ መሆን አለባት የሚለው ማንም ያንሳው ማን ጥያቄው ትክክለኛ ነው። ሻዕብያ ሲፈሳ እሱን ደስ የበለው ብየ ሽቅብ ቁልቁል አልወርድም። ሻዕብያ ለምን ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ባህር በር ልታገኝ ነው የሚለው ዜና( ፕሮፓጋንዳ ይሁን እውነት) ለምን አስቆጣው? ስንት ሺ ኪሎ ሜትር ከሶማሌ ላንድ የራቀው ሻዕብያ ይህን ያህል ካስኮረፈው አንች በመርህ ደረጃ ኢትዮጵያ ባህር በር መጠየቅ አለባት የሚለው ለምን አስኮረፈሽ? አብይ አህመድን ወይም ኦሮሙማን መቃወም ሌላ ታሪካዊ እውነት መናገር ሌላ ጉዳይ ነው። እስኪ ለነፍስሽ ፍረጅ ኤርትራ እና ሶማሌላንድ እኩል እድሜ አላቸው እራሳቸውን ከገነጠሉ- ኤርትራ መቀመቅ ድህነት እና የአሸባሪ ሽፍታ መጨፈሪያ ስትሆን ሶማሌላንድ የበለጸገች ተምሳሌተ ድሞክራሲ ዘመናዊ ስልጣኔ እና ከተማ አላት። ታዲያ ሶማሌላንድ ዕውቅና የአለሙ ግብዝ አገራት መከልከላቸው ትክክል ነው ትያለሽ? ይህ የሞራል እና የህግ ልዕልና ይፈልጋል። ኢትዮጵያ እውቅና ስለሰጠች ስላልሰጠች የሶማሌላንድ ሁኔታ አይቀየርም - አገር ሁናለች።

አዎ እኔ አበረ ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብ ባለቤት መሆን አለባት። ትልቅ አገር ስለሆነች የኢኮኖሚ ዲናሞ ስለሆነች በቀጠናው ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የባህር ሃይል ያስፈልጋታል። በአይጠ መጎጥ ሻዕብያ እና በአሸባሪዎች ይህን ህጋዊ እና ተፈጥሮአዊ መብቷን ልታጣ አይስፈልግም። ይህ ጉዳይ ከአብይ አህመድ ኦሮሙማ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም - እርሱ ለፕሮፓጋንዳ ሊፈልገው ይችላል። ትውልድ ግን ከታሪካ እና ከአገር ህልውና አንጻር የሞት የሽረት ትግል አድርጎ የባህር በር ባለቤት ይሆናል። ይህ በጊዜ የሚወሰን ይሆናል። ይህ ካበሳጨሽ ምንም ማድረግ አይቻልም።

Misraq wrote:
24 Mar 2025, 13:57
Abere,

አብይ አህመድ በሱማልያ ወደብ አገኘሁ ብሎ ሲያስጨፍር ህ እንደ ስትሪፐር ፖል ላይ ተንጠልጥለህ የደነስክ የፖለቲካ Pr0stitute እኮ ነህ፥፥ ያም አልሆን ሲልህ አሰብ አሰብ ብሎ ትወርክ አስደረገህ፥፥ ያንተ አይነት ደደብ ስለአማራ ፖለቲካ አያገባውም፥፥ እዛው እንድብርና ማረቆ አካባቢ ስላለው ነገር አውራ Dedeb

Misraq
Senior Member
Posts: 14993
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Misraq » 24 Mar 2025, 14:56

Abere,

አየህ እኛ እና እናንተ የሌላ አለም ሰዎች ነን፥፥ እኛ መኖር የለባችሁም ተብለን የሕልውና ትግል ላይ ነን፥፥ የመኖር ወይንም የመጥፋት፥፥ እናንተ የኢኮኖሚ ችግር ነው ያለባች ሁ፥፥ ስለዚህ በሶማልያም ሆነ በኤርትራ ሂዱና ዝመቱ፥፥ ወኔው ካላችሁ አስመልሱ፥፥ እኛን ተውን እኛ ሌላ ችግር ላይ ነን፥፥ ትምህርት ቆሞ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴ ቆሞ በsavage ጋላ ተወርረን ድሮን እየዘነበብን ወደብ ወደብ የምትሉት ወሬ አይሰማንም፥፥

አሁን የተግባባን ይመስላል፥፥ ያው ወኔ የሌላችሁ ተቅማጣም ስለሆናችሁ ወንዱና ጀግናው አማራ የሌለበት ውጊያና ዘመቻ በእናንተ መማረክ እንደሚያልቅ ታውቁታልችሁ፥፥ በአርትራም በትግራይም እየተማረካችሁ ሃገሪቱን በሙሉ ያሰደባችሁ እናንተው ናችሁ፥፥ እንደ እኔ እንደ እኔ በሱማልያም በአርትራም ባዘምቱ ይሻላል ባይ ነኝ፥፥ ያው ምርኮ ልማዳችሁ ስለሆነ

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሎኔል ፋንታሁን መሁቤ ፋኖ ሃይል የመሀል ቤተ-አማራ(ደቡብ ወሎ) የኮሬብ ከተማን- መቅደላ ወረዳ ከኦሮሙማ ነጻ አውጥቷል።

Post by Abere » 24 Mar 2025, 16:37

Misraq,
እያስጨነቀሽ ያለው የአማራ ጉዳይ ሳይሆን በእውነት የወያኔ ዕጣ ፈንታ ነው። ስለዚህ አማራን ከአማራ ጋር በማጋጨት፤ በመፈረጅ እና በመከፋፈል የተፋፋመውን ትግል ከእጁ ላይ ነጥቀሽ ለኦሮሙማ እና ለወያኔ ለመስጠት ነው። ይህ የአንች ቀዩ በሬ ከነጩ እና ጥቁሩ በሬ ተራበተራ እያጣላሽ በመጨረሻ ሁሉንም ለማስበላት የሚደረግ ከንቱ ሙከራ ነው። አበረ ከሀ-ፐ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አካሄድ በጥብቅ የሚተች እና የሚቃወም በመርህ ላይ ብቻ ያተኮረ ነው። በመርህ ደረጃ እንኳን ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ሰላጤ ባለቤት እና አባል መሆን ይገባታል ብለሽ አታምኝም - ታዲያ ይች DNA የማን ናት?! :mrgreen: የመለስ ዜና የባንድነት ዘር። አንቺ ግን ከዐድዋ እንጅ መሀል-ቤተ አማራነሽ? :mrgreen:

For me, you and Abiy Ahmed has no difference - his an Orommuma ethno-fascist and you, Woyane minority ethno-fascist.

Post Reply