Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16691
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Axumezana » 23 Mar 2025, 16:15

ለሽለላና ቀረርቶ የሚሆን ጀብድ እየፈፀመ ነው!

የአራት ኪሎ መንገድ ጠፍቶበት
ግራ ቀኝ ሲል መሽቶበት
ሆኗል ጅብ የነጋበት
የሽምጥ ግልብያ ሲያውቅበት

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 16:36

ሕወሃት ደጋገመው
የኦህዴድን ጫማ ላሰው
ጌታቸው ልሶ ሲሔድ
ደብሪት በተራው ሲገረድ
ተፈራርቀው መስገድ
ሆነ አዲሱ ልማድ

Axumezana
Senior Member
Posts: 16691
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Axumezana » 23 Mar 2025, 16:44

Pretoria Agreementን ያንቡ !

Abere
Senior Member
Posts: 13540
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Abere » 23 Mar 2025, 17:35


ዐባይ-ትግራይ ሙቶ አክሱም ይለቀሳል
መቀሌ ዐመድ ነፍታ ፊቷ ማዳት ለብሷል፤
ዐድዋ ማቅ በማቅ ፤ ዋይ! በዝቷል ዋይ! በዝቷል፤
የሽሬ የአዲግራት ምን ምኑ ይወራል፤
ትግራይ ምድር ለቅሶ ዋይታ ብቻ ሁኗል።

ኩራዝ መብራት የለም - ነዳጅ ለካሚዎን፤
ፈጣሪ ትግራይን እንደዚህ ይኮንን?!

ለሃጥዐን የመጣ ይተርፋል ለጻድቃን- ሆነና ነገሩ፤
ውርደት ካባ መልበስ ሆነ ለተጋሩ።

አጄንዳዬ ብሎ ጉንጫቸውን ስሞ፤
አብዚ! አቢዚ! እያለ አጫውቶ ደጋግሞ፤
ወረሙማ አረደው ተጋሩን አጋድሞ።

ማሸንፍ እንድህ ነው መተኮስ እንድዚህ- አንጀት የሚያሽር፤
ጃል የወረሙማው አክሱምን አስገብሮ የሚያስም እግር፤
አፍርሶ አፈራርሶ -ትግሬን አተራምሶ
አብይ አሳማቸው አመድ አስነስንሶ።

ጡር ሰርተው ጡር ሰረተ ቀ/ኃ/ሥ አጥላልተው፤
እምዬ ምኒልክ ስሙ አቅለሽልሿቸው፤
ድፍን ጦቢያን ዙረው እንጀራ አጥግቧቸው፤
የእናት ጡት ሲነክሱ ወይን ዙሮባቸው፤
ወረሙማ መጥቶ ተጫወተባቸው።

ህልም እልም ህልም እልም በነጋ በጠባ፤
ያ' ህልም ዐባይ-ትግራይ ገደል ስለገባ።

የምንሊክ ልጆች - መርዞ ተኳሾች፤
የባንዳ የጥላት እጅ እግር ቆራጮች፤
ፋኖ ይባላሉ አሸናፊ ድል ነሾች።
ጥቋቁር ጣሊያኖች ወይም ሰላቱዎች፤
የነመሶሎኒ ግራዚያኒ ባሪያዎች - የእነ መለሥ ውልዶች፤
ይደነግጣሉ ሲጠራ ስማቸው የእነ ሞት አይፈሬ የፋኖ ጀግኖች።

አንች የፋኖ እናት ስምሽ እጅግ ይክበር፥
የወለጋን ሹሩባ ቅማል እንዳይቋጥር፥
ልጅሽ ሸልቶታል በየድንጋዩ ስር።

ለምዶ በተጋሩ አጀንዳየ እያለ፤
ፋኖ አስተናገደው በየድንጋዩ ስር እያንከባለለ።

gagi
Member
Posts: 635
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by gagi » 23 Mar 2025, 20:42

ግሩም ስነ ቃል ነው::

የነጠረውን እውነታ ባማሩ ቃላት የሚገልፅ

እነኝህ የትግራይ መንደርተኞች ባንዳዎች እፍረት የሚባል አልፈጠረባችውም::

የአማራ የሆነ አማራ የሚያደርገው ሁሉ ያስቀናቸዋል:: እነርሱ 17 አመታት የፈጀባቸውን ሌላውን በተለይ አማራውን ሱሪ በአንገት ይሉታል::

ፋኖ ሜካናይዝድ ሃይል ሳይኖረው እና ድሮን የሚባል ሰው አልባ ተዋጊ ቦምብ እየወረወረበት ምን ያህል የባለፀጋውን መከላከያ ተብዬ እያፈራረሰው እየተመለከቱ "የት ደረሰ" እያሉ ሊያኮስሱት ይሞክራሉ:: በቅናት::


እነርሱ ክልላቸውን ለአመታት ሲጠብቅላቸው የነበረን ሀይል መሪዎች በተለይም አማራ የሆኑትን በተኙበት አርደው በቀሰቀሱት ጦርነት ቂጣቸው ተገልቦ እንዳልተገረፉ እና ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ ወጣት ሃይላቸውን እንዳላስፈጁ አሁን ደግመው ጀግና ጀግና መጫወት ይከጅላሉ:: ወጣቶቻቸውን ከፈጀው ሃይል ጋርም እየተሞዳሞዱ ነው::

እናንተ ቅሌታሞች - "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች" ዋነኛ መገለጫዎች ሆይ: አማራ ደግ ህዝብ: ትልቅ አገር የሰራ ከራሱ ሌሎችን የሚያስቀድም ታላቅ ህዝብ ነበር- ነው:: አሁን ግን በእናንተ ክፋት እና ግፍ ወደራሱ ብቻ መመልከት ጀምሯል:: ላይመለስ ተነስቷል እና እርማችሁን አውጡ እንደቀድሞው ማንንም በተለይ እናንተን ኢትዮጵያ በምትባል አገር ውስጥ እባካችሁ አብረን እንኑር ብሎ አይለማመጥም:: አገር ለመሆን እየተዘጋጃችሁ እና ምቹ ጊዜ እየጠበቃችሁ እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን:: ጥርግ በሉ! መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ:: እስከዚያው ድረስ ግን የአማራን ጀግንነት ሳትክዱ አስተውላችሁ ተራመዱ:: የወልቃይት የራያን ነገር ተውት ይቅርባችሁ::

አይጫን ሆኖ እንጂ ወንዝ በመኪና
አይጫን ሆኖ እንጂ ሃይቅ በመኪና
ትግራይ ገብተው ነበር አባይ እና ጣና

አሉ!!!

አንተ Axumzena የሚሉህ የአክሱም ደብር ፍርፋሪ ያሳደገህ ርጉም ችጋራም ቄስ እባክህ የፋኖን የትግል ውጤት ለማየት ትእግስት ይኑርህ::

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Union » 23 Mar 2025, 20:56

17 አመት ጫካ ተደብቀሽ
እከክሽን አከሽ ቅማልሽን ለቅመሽ
አማራዬ መጥቶ ደርግን እባሮልሽ
ለ23 አመት አዱገነት ገብተሽ
እመር ተገዳላይ ስትጨፍሪ ከርመሽ
ፋኖ ሲመጣብሽ ደንብረሽ ደንግጠሽ
በ24 ሰአት ውስጥ እንደ ንፋስ በረሽ
ጆባይደን ኡኡ ጆባይደን ኡኡ እያልሽ
እየተምዘገዘግሽ መቀሌ ተወሸቅሽ :lol: :lol: :lol:

ከዛ ዛሬ መጠሽ ፋኖ በአንድ አመት ውስጥ
አዲስ አበባ አልገባም አይንሽን ማጉረጥረጥ
አንቺ አጋሚስታን ያረገዘች አይጥ :lol:
ትወልጃለሽ በቅርብ የሴጣኑን መጎጥ :lol:



Axumezana wrote:
23 Mar 2025, 16:15
ለሽለላና ቀረርቶ የሚሆን ጀብድ እየፈፀመ ነው!

የአራት ኪሎ መንገድ ጠፍቶበት
ግራ ቀኝ ሲል መሽቶበት
ሆኗል ጅብ የነጋበት
የሽምጥ ግልብያ ሲያውቅበት

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 22:25

union wrote:
23 Mar 2025, 20:56
17 አመት ጫካ ተደብቀሽ
እከክሽን አከሽ ቅማልሽን ለቅመሽ
አማራዬ መጥቶ ደርግን እባሮልሽ
ለ23 አመት አዱገነት ገብተሽ
እመር ተገዳላይ ስትጨፍሪ ከርመሽ
ፋኖ ሲመጣብሽ ደንብረሽ ደንግጠሽ
በ24 ሰአት ውስጥ እንደ ንፋስ በረሽ
ጆባይደን ኡኡ ጆባይደን ኡኡ እያልሽ
እየተምዘገዘግሽ መቀሌ ተወሸቅሽ :lol: :lol: :lol:

ከዛ ዛሬ መጠሽ ፋኖ በአንድ አመት ውስጥ
አዲስ አበባ አልገባም አይንሽን ማጉረጥረጥ
አንቺ አጋሚስታን ያረገዘች አይጥ :lol:
ትወልጃለሽ በቅርብ የሴጣኑን መጎጥ :lol:



Axumezana wrote:
23 Mar 2025, 16:15
ለሽለላና ቀረርቶ የሚሆን ጀብድ እየፈፀመ ነው!

የአራት ኪሎ መንገድ ጠፍቶበት
ግራ ቀኝ ሲል መሽቶበት
ሆኗል ጅብ የነጋበት
የሽምጥ ግልብያ ሲያውቅበት
Good job ጥሌ Belaynesh.። ጥሩ ስትሰሪም ጎበዝ እንልሻለን። 23 የሚለውን በ27 አስተካክይው. :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Union » 23 Mar 2025, 23:19

አንቺ ደደብ አገው :lol:

23 ነው እንጂ 27 አይደለም። እኛ አማራዎች መለስ የሞተ እለት ነው ህውሀት የአልጋ ቁራኛ የሆነችው ነው የምንለው። የሀይለማሪያምን አንቆጠርወም።

አገዎች ግን አሁንም አራት ኪሎን ተቆጣጥረነዋል እያላቹ ነው አሉ :lol:

Misraq wrote:
23 Mar 2025, 22:25
union wrote:
23 Mar 2025, 20:56
17 አመት ጫካ ተደብቀሽ
እከክሽን አከሽ ቅማልሽን ለቅመሽ
አማራዬ መጥቶ ደርግን እባሮልሽ
ለ23 አመት አዱገነት ገብተሽ
እመር ተገዳላይ ስትጨፍሪ ከርመሽ
ፋኖ ሲመጣብሽ ደንብረሽ ደንግጠሽ
በ24 ሰአት ውስጥ እንደ ንፋስ በረሽ
ጆባይደን ኡኡ ጆባይደን ኡኡ እያልሽ
እየተምዘገዘግሽ መቀሌ ተወሸቅሽ :lol: :lol: :lol:

ከዛ ዛሬ መጠሽ ፋኖ በአንድ አመት ውስጥ
አዲስ አበባ አልገባም አይንሽን ማጉረጥረጥ
አንቺ አጋሚስታን ያረገዘች አይጥ :lol:
ትወልጃለሽ በቅርብ የሴጣኑን መጎጥ :lol:



Axumezana wrote:
23 Mar 2025, 16:15
ለሽለላና ቀረርቶ የሚሆን ጀብድ እየፈፀመ ነው!

የአራት ኪሎ መንገድ ጠፍቶበት
ግራ ቀኝ ሲል መሽቶበት
ሆኗል ጅብ የነጋበት
የሽምጥ ግልብያ ሲያውቅበት
Good job ጥሌ Belaynesh.። ጥሩ ስትሰሪም ጎበዝ እንልሻለን። 23 የሚለውን በ27 አስተካክይው. :lol: :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 16691
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Axumezana » 23 Mar 2025, 23:38

ቀረርቶ ሽለላ አማራ ተወልዶ
ያዝናናናል እኛን እያየን ከማዶ
አቅሙን የማይመዝን ፉርሽካ
ያ መሳፍንት የሽፍታ አለቃ
ትግራይን ጨበጥኻት ያለን ተብታባ
አሯሯጡን አለን ፍርሃት ሆዱ ሲገባ

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Misraq » 23 Mar 2025, 23:49

እምበር ተጋዳላይ : እያለ ሲያቅራራ
አስፈንድደው ነጩት : በተራ በተራ


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Union » 24 Mar 2025, 01:27

አጋሚስታን ቅማል ወልቃይትን አጥታ
ከመቀሌ ሆና አበዛች ዋይዋይታ
የወልቃይትን ወርቅ ተገኘ የዋጣት
ትግራይን ጨብጠን ወርቁን አስተፋናት :lol:

አጋ'ሜ ደንግጣ አበዛች ጩኸት
አማራ መሬቱን ነፃ አውጥቶባት :lol:

አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
ነይ ውግያ ክፈቺ እዚህ ከመቅለስለስ :lol:
እየጠበቅንሽ ነው አንቺ ፈሪ አጋስስ



Axumezana wrote:
23 Mar 2025, 23:38
ቀረርቶ ሽለላ አማራ ተወልዶ
ያዝናናናል እኛን እያየን ከማዶ
አቅሙን የማይመዝን ፉርሽካ
ያ መሳፍንት የሽፍታ አለቃ
ትግራይን ጨበጥኻት ያለን ተብታባ
አሯሯጡን አለን ፍርሃት ሆዱ ሲገባ

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Union » 24 Mar 2025, 01:35

:lol: :lol: :lol: :lol:

Tiago
Member
Posts: 2594
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Tiago » 24 Mar 2025, 03:10

እምበር ተጋዳላይ : እያለ ሲያቅራራ
አስፈንድደው ነጩት : በተራ በተራ

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6009
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Naga Tuma » 24 Mar 2025, 05:27

Abere wrote:
23 Mar 2025, 17:35

ዐባይ-ትግራይ ሙቶ አክሱም ይለቀሳል
በአክሱም በጥንቱ ለምን ይለቀሳል?
ተላላ ቢወለድ ለምን ይታለላል?

ቀዳማዊዉ ብልሁ ቢቀደም በሌላ
በኩር ልጅ ነበረኝ ኢትዮጵያን ያለ
እያለ ያስታዉሳል የታሪክ ቅርሱን
እያለ ያስታዉሳል ዘላለማዊነቱን

ቀዳማዊ ፋኖዎች ኣልተከለሉም
ከላይ እስከ ታች ኣልተጠባበቁም
ወራሪን ዉጣ ሲሉ ኣልተፎካከሩም

ወራሪ ጠቅልሎ ሲወጣ ኣልተከለለም
የመዉጣቱ ብስራት ኣልተገደበም

ትግራይ ብትወልድ፣ ቢወለድ ተላላ
ለትግራይ ፋኖ ኣይሆንም ከለላ

ሸዋ ብትወልድ፣ ቢወለድ ተላላ
ለሸዋ ፋኖ ኣይሆንም ከለላ

ወለጋ ብትወልድ፣ ቢወለድ ተላላ
ለወለጋ ፋኖ ኣይሆንም ከለላ

ደቡብ ቢወልድ፣ ቢወለድ ተላላ
ለደቡብ ፋኖ ኣይሆንም ከለላ

ምስራቅ ብትወልድ፣ ቢወለድ ተላላ
ለምስራቅ ፋኖ ኣይሆንም ከለላ

Axumezana
Senior Member
Posts: 16691
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Axumezana » 24 Mar 2025, 06:04

ጎንደር አደባባይ ትግሬ ገዳይ ሸልሎ
ዘመተ ወደ ትግራይ አብይ ላይ ታዝሎ
ዘመተ ሁመራ ኢሱ ላይ ታዝሎ
የትግራይ አንበሳ ሽምቅ ቢመጣበት
እናቴ እናቴ ሆነ ልቅሶው ሁሉ በኣይነት
ትግራይን በወረረ በሁለት አመቱ
ይቃጠል ጀመረ እሳት ገባ ቤቱ
እኩሉ አድማ በታኝ እኩሉ ፋኖ ተብሎ
ይጫረስ ከረመ ሁሉም ተከፋፍሎ
የኦሮምያ ጀግና ፈረሰኛ የትግራይ ነፍጠኛ
ንፋስም አይቀድመው አያቆም አያስተኛ
ፋኑዬ አታናፋ ጠቅለል ብለህ ተኛ
ኢሱም አክትሞለት ሊሸኝ ነውና
ኢትዮጵያ ተባለች ናህና-ኬኛ
ኤርትራም ተባለች ናህና-ኬኛ
ጥምረተ ትግራይ-ኦሮምያ ሲወጣ አንደኛ
ኦሮማራ ተቀበረ ያ ጉረኛ ሽረኛ
ኢየሱስ ጉፍታ!

Selam/
Senior Member
Posts: 14855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Selam/ » 24 Mar 2025, 08:42

አቶ ባለ ሊጡ፣ ካድሬ ዓይጠ መጎጡ
ይደርሰኛል ብሎ፣ ከሽሮው ከወጡ
ብቅ ጥልቅ አለ፣ ከድጥ ወደ ማጡ

አንፍጫውን ሲሉት፣ ከግራ ከቀኝ
ሸራርፈው ኮርኩመው፣ ሲያደርጉት ብናኝ
መጨረሻው ሆነ፣ የኦነግ ለማኝ

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Misraq » 24 Mar 2025, 08:51

Selam/ wrote:
24 Mar 2025, 08:42
አቶ ባለ ሊጡ፣ ካድሬ ዓይጠ መጎጡ
ይደርሰኛል ብሎ፣ ከሽሮው ከወጡ
ብቅ ጥልቅ አለ፣ ከድጥ ወደ ማጡ

አንፍጫውን ሲሉት፣ ከግራ ከቀኝ
ሸራርፈው ኮርኩመው፣ ሲያደርጉት ብናኝ
መጨረሻው ሆነ፣ የኦነግ ለማኝ
This should be the highlight & the headline

ethiopianunity
Member+
Posts: 9898
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by ethiopianunity » 24 Mar 2025, 09:21

I am proud of you all of your amazing poems. This gives me hope our poems, writing exists. I remember, there are people in Shewa remote region who communicate in poems, metaphor, this means having genius brain . We the generation after during and after Student movement have lost it all Ethiopian literature, the Eprp made the generation dumb, then the ethnic rule LFs made us dumber, Oromuma turned everyone the dumbest by copying every foreign ill on to Ethiopia and discarding the original Ethiopian literature replacing it with colonist, illuminati, Freemason Latin. They are now taking over Geez teaching at their universities because it is spiritual language that opens the gate connecting to god. They have been giving us their luciferian by taking our goodness for themselves because they know in the end god wins that is why. LFs and Oromuma and Eprp gorging on Freemason, illuminati and luciferianism .

Keep up the good work. In fact, should teach the lost generation Ethiopian literature before it is too late.

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Misraq » 24 Mar 2025, 13:44

ethiopianunity wrote:
24 Mar 2025, 09:21
I am proud of you all of your amazing poems. This gives me hope our poems, writing exists. I remember, there are people in Shewa remote region who communicate in poems, metaphor, this means having genius brain . We the generation after during and after Student movement have lost it all Ethiopian literature, the Eprp made the generation dumb, then the ethnic rule LFs made us dumber, Oromuma turned everyone the dumbest by copying every foreign ill on to Ethiopia and discarding the original Ethiopian literature replacing it with colonist, illuminati, Freemason Latin. They are now taking over Geez teaching at their universities because it is spiritual language that opens the gate connecting to god. They have been giving us their luciferian by taking our goodness for themselves because they know in the end god wins that is why. LFs and Oromuma and Eprp gorging on Freemason, illuminati and luciferianism .

Keep up the good work. In fact, should teach the lost generation Ethiopian literature before it is too late.
EPRP is the curse of the generation. It downplayed and attacked home grown civilization and wanted to replace it with everything foreign. Self hate is the beginning of the downfall. and indeed EPRP ushered and started that journey.

Selam/
Senior Member
Posts: 14855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኑዬ የት ደረሰ

Post by Selam/ » 24 Mar 2025, 19:19

የኩረጃ ዕውቀት፣ ለኢሕአፓ ውድቀት፣
ለወያኔ ክፋት፣ ብትን እንደ ዱቄት
ለአረመኔ ሸኔ፣ ሰቆቃና መቅሰፍት
ሁሉም በየተራው፣ መቆረጥ መቀጨት


Post Reply