ጫወታው ወዲህ ነው
አገው ዘመነን እና አገው ደብረፂኦንን ብሎም አገው ጌታቸውን በደንብ አገው እንደሆኑ አማራው ስላወቀ፣ አገው ያልሆነ ሰው ይዘው ብቅ አሉ። እሱም አጋመ ምግበ ነው
1. አገው ጌታቸው እንዳኮረፈ ተደርጎ አዲስ አበባ ኢንዲፈረጥጥ ተደረገ። ምክንያቱም በግልፅ አገው እንደሆነ ስለሚታወቅ፣ በጌታቸው አማካኝነት አገዎችን የማደራጀት ስራ ውጤት አያመጣም ምንያቱም አማራው አገው እንደሆነ አውቋል። ስለዚህ ጌታቸው ለግዜው ከጌሙ ውጭ ይውጣ ተብሏል። የበረከት ስሞን እድል ነው እየገጠመው ያለው።
2. ትግሬዎቹ አገው ደብረፂኦን ትግሬ ስለሚመስላቸው አካለጉዛዩም ኤርትራዊ ስለሚመስላቸው፣ መቀሌ ቁጭ ብሎ የአገውን ፖለቲካ ያዘውር ልክ እንደ ምክትል ጠቅላዩ አገው ተመስገን ማለት ነው።
3. ስለዚህ ደብረፂም ጌታቸውም አገው እንደሆኑ አማራው ስለነቃ፣ ሌላ በአገዎቹ የሚዘወር ሰው ከአገው ዘመነጋ እንዲቀናጅ በማድረግ TDF ከፋኖጋ ተቀላቀለ በማለት ለሁለተኛ ግዜ ወደ 4ኪሎ TDF ይገስግስ ነው እቅዱ። በዚህ መሀል የወሎው የእስክንድር አፋሕድ ጦር በኮለኔል ሞህምቤ እየተመራ ኮማንዶዎችን አስመርቆ ቁጭ ብሏል፣ ሸዋላይም እስክንድር እና መከታው ቁጭ ብለዋል፣ ጋይንቴው በጨጨሆ ዘሎ ወልደያ ለመድረስ አሰፍስፋል፣ የኮረኔሉ ጦር እስከጋሸና ተምዘግዝጎ ተቀምጧል፣ TDF ዘሎ ሳይገባ already ተከቧል
4. አገው ዘመነ በፍጥነት ገምግበጋ አብሮ እንደሚሰራ ወጥቶ እንዲናገር ይደረጋል። ምግበ የተመረጠው አማራ አገዎቹን ስላወቃቸው ነው። ምግበ የአማራ ቀንደኛው ጠላት መሆኑን አማራው የዘነጋ መስሏቸው ነው
