Page 1 of 1

የአገው misraqን ሚዲያ ተመልከቱት። ጎንደር ገቢ ሆነች ይልህና ስለዚህ TDF አራት ኪሎ ሊገባ ነው ይልሀል።፡ቅቅቅቅቅቅቅ

Posted: 22 Mar 2025, 16:13
by Union
:lol: :lol: :lol: :lol:

እነ አገው ዘመነ TDF ናቸው የምንለው ለዛ ነው :lol:


Re: የአገው misraqን ሚዲያ ተመልከቱት። ጎንደር ገቢ ሆነች ይልህና ስለዚህ TDF አራት ኪሎ ሊገባ ነው ይልሀል።፡ቅቅቅቅቅቅቅ

Posted: 22 Mar 2025, 16:22
by Union
የጨነቀ ለት ይሉሀል ይሄ ነው።

አማራ ፋኖ አፋሕድ በየቦታው እያሸነፈ ከተማዎችን እየተቆጣጠረ ስለማጣ እና ሀይሉንም እያጠናከረ ስለመጣ ትግሉን ለመጥለፍ አልመው ነው ፋኖ እና TDF ሊቀላቀሉ ነው እያሉ ያሉት። ተቀላቃዩ ደግሞ አገው ዘመነ ነው።፡ :lol:

ይቺ ናት ጫወታ።፡ቅቅቅቅ

ፋኖ አዱገነት ሲደርስስ ምን ልትሆኑ ነው። አዱገነት ደረስን ልትሉ ነው? :lol:

ከዛስ :lol: :lol: :x

Re: የአገው misraqን ሚዲያ ተመልከቱት። ጎንደር ገቢ ሆነች ይልህና ስለዚህ TDF አራት ኪሎ ሊገባ ነው ይልሀል።፡ቅቅቅቅቅቅቅ

Posted: 22 Mar 2025, 17:26
by Union
ከዛ እንደ ምስራቅ ቀስ ብሎ ራያ ትግሬ ነው ይልሀል :lol: