Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Locked

Union
Senior Member
Posts: 11478
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአገው misraqን ሚዲያ ተመልከቱት። ጎንደር ገቢ ሆነች ይልህና ስለዚህ TDF አራት ኪሎ ሊገባ ነው ይልሀል።፡ቅቅቅቅቅቅቅ

Post by Union » 22 Mar 2025, 16:22

የጨነቀ ለት ይሉሀል ይሄ ነው።

አማራ ፋኖ አፋሕድ በየቦታው እያሸነፈ ከተማዎችን እየተቆጣጠረ ስለማጣ እና ሀይሉንም እያጠናከረ ስለመጣ ትግሉን ለመጥለፍ አልመው ነው ፋኖ እና TDF ሊቀላቀሉ ነው እያሉ ያሉት። ተቀላቃዩ ደግሞ አገው ዘመነ ነው።፡ :lol:

ይቺ ናት ጫወታ።፡ቅቅቅቅ

ፋኖ አዱገነት ሲደርስስ ምን ልትሆኑ ነው። አዱገነት ደረስን ልትሉ ነው? :lol:

ከዛስ :lol: :lol: :x


Locked