ክፉ ሰው በትከሻው ያስታውቃል!
Posted: 22 Mar 2025, 15:37
ይሄ ሰገጤ አዛውንት ሌላ ሰው ያወራውን ይዞ ልክ እሱ እንዳረገው ያወራል:: አይደለም ቲቪ ጫማ ኖሮህ አያውቅም:: እማናውቅህ መስሎሃል... ቀዳዳ ጠኒያም:: በኩራዝ ጭስ ታፍኖ አድጎ .. ጎመን እና ደረቅ ቦቆሎ በቀደደው አፋ ሳያፍር እዚህ መጥቶ ይቦጠረቃል:: ቁዝርAbere wrote: ↑22 Mar 2025, 15:48Is the pace maker DDT?How about his shoulder signaling? Qes Mogesse or ..
![]()
I think this may suggest reading into the physiology and anatomy of criminals. The face of many dictators can tell their behavior.
ነፍሳቸውን ይማረው እና አንድት የቅርብ ዘመዴ ነበሩ መንግስቱ ሃይለማርያምን የሚጠሉ? ቲቪ ሲመጣ ታየዋለህ አይኑ ሰይጣን-ቅድ እኮ ነው ሸዋ ተረግሞ ጥቁር ውሻ ውልደ ብልውት ምኒልክ ይሉ ነበር - በእያሱ ምክንያት ይመስለኛል። እኛ ደግሞ ልጆች ስለነበርን እማማ! ኑ ቲቪ እዩ እንላቸዋለን - አውቀን መንጌ ሲመጣ። ለማናደድ።
እስከ አሁን ይገርመኛል - ታየዋለህ አይኑን - ክፋቱ አይኑ ላይ አለ ይሉ ነበር።
You can read the same in the deceased Meles Zenawi and Isaias Afework (የበረገገ የበርሃ በሬ)![]()