

I think this may suggest reading into the physiology and anatomy of criminals. The face of many dictators can tell their behavior.
ነፍሳቸውን ይማረው እና አንድት የቅርብ ዘመዴ ነበሩ መንግስቱ ሃይለማርያምን የሚጠሉ? ቲቪ ሲመጣ ታየዋለህ አይኑ ሰይጣን-ቅድ እኮ ነው ሸዋ ተረግሞ ጥቁር ውሻ ውልደ ብልውት ምኒልክ ይሉ ነበር - በእያሱ ምክንያት ይመስለኛል። እኛ ደግሞ ልጆች ስለነበርን እማማ! ኑ ቲቪ እዩ እንላቸዋለን - አውቀን መንጌ ሲመጣ። ለማናደድ።
እስከ አሁን ይገርመኛል - ታየዋለህ አይኑን - ክፋቱ አይኑ ላይ አለ ይሉ ነበር።
You can read the same in the deceased Meles Zenawi and Isaias Afework (የበረገገ የበርሃ በሬ)
