ትላንት አገው misraq ፋኖ ጎንደር ከተማን በቁጥጥሩ ስር አስገባ ብላ የዋሸችው አማርን ተስፋ አስቆርጣለሁ በሚል ሂሳብ ነው። እውነታው ግን ጦርነቱ ከከተማው ውጭ ላይ ነው ገና። ማስረጃውም
ፋኖ አብዛኛውን ጦርነት ከከተማው ውጭ ላይ ነው እያደረገ ያለው። በሁለት ክፍለከተማ ውስጥ ያለውን ውግያ ፋኖ ሙሉ ከተማውን ተቆጣጠረ ያለችው አማራ ለመምሰል ስትፋፋቅ ነው

Last edited by Union on 22 Mar 2025, 14:50, edited 1 time in total.
Re: ትላንት አገው misraq ፋኖ ጎንደር ከተማን በቁጥጥሩ ስር አስገባ ብላ የዋሸችው አማርን ተስፋ አስቆርጣለሁ በሚል ሂሳብ ነው። እውነታው ግን ጦርነቱ ከከተማው ውጭ ላይ ነው ገና። ማስ
ጦርነቱን እያካሄዱ ያሉት የአፋሕድ ፋኖዎች ናቸው። ታላቁ Eskinder ነጋ ነው!!!!!
አገው misraq የባዬ ቀና ጦር ነው ልትለን ይሆን
ባዬ ቀና እንደሆነ--- he dropped አገው ዘመነች like a hot potato right out of the oven
because he found out ዘመነች is አገው
ከዛ አገው ምስራቅ የዘሙዬ ጦር ነው ጎንደር ድረስ ገብቶ ከተማው ዙሪያ ላይ እየተዋጋ ያለው እንዳትለን እፈራለሁ

አገው misraq የባዬ ቀና ጦር ነው ልትለን ይሆን

ከዛ አገው ምስራቅ የዘሙዬ ጦር ነው ጎንደር ድረስ ገብቶ ከተማው ዙሪያ ላይ እየተዋጋ ያለው እንዳትለን እፈራለሁ

Re: ትላንት አገው misraq ፋኖ ጎንደር ከተማን በቁጥጥሩ ስር አስገባ ብላ የዋሸችው አማርን ተስፋ አስቆርጣለሁ በሚል ሂሳብ ነው። እውነታው ግን ጦርነቱ ከከተማው ውጭ ላይ ነው ገና። ማስ
ቅዳሜ ገባያ ነበር እንደ?ዐ ርብ ገባያ ወጥቶ አዛቡ ተራ ሎሚ በደረት ለመወርወር የወጣ የብአደን/ ወይም የህወሓት ፋኖ ይሆናል። Migeby(foodie)
Anti-Fano, anti-Eskndir , Misraq post every selfie of Be'Aden/TPLF "Fano" whenever it is sneezing

Anti-Fano, anti-Eskndir , Misraq post every selfie of Be'Aden/TPLF "Fano" whenever it is sneezing

Re: ትላንት አገው misraq ፋኖ ጎንደር ከተማን በቁጥጥሩ ስር አስገባ ብላ የዋሸችው አማርን ተስፋ አስቆርጣለሁ በሚል ሂሳብ ነው። እውነታው ግን ጦርነቱ ከከተማው ውጭ ላይ ነው ገና። ማስ
Brother Abere
አገው misraq ራያ ትግሬ ነው ካለች ቦሀላ እና ምግበ ከዘመነጋ ተቀናጀ ካሉኝ ቦሀላ ነው እኮ ህውሀት እና ጋላ እያጧጧፋት ያሉት የአገው ፖለቲካቸው እንደሞተ ያወኩት

Not only Misraq ,ራያ ትግሬ ነው ያለውን ሦስት ክፍል ጀ/ል ምግበ ሃይሌ የምታገለው ወልቃይት እና ራያ ለማስመለስ ነው። አብይ አህመድ የርክክብ ጊዜውን ስላስረዘመብን ከፋኝ ብለን ነው ህወሓት ፋኖ ለመሆን የተገደድነው ይልሃል። መግልጫ ሰጥቷል
ሮቢት ገባየ ቅል ይዠ እንደ ለማኝ
ፋኖን አላየሁት ገባየው አልቀናኝ፤
ስለፌ ተነስቼ ከዛፎቹ ስር፤
ፋኖ ነኝ እላለሁ በቲክቶክ -ዩቱዩበር፥
ላሜ ቦራ አማራ ባገኝ - ባህር ዳር፤
ሸዋ አልሰማሽ አለኝ- ፍጹም በጭራሽ፤
መሀል ቤተ-አማራ አለኝ አትድረሽ፤
በምዕራብም እምቢ፤
ብሰሜን በደቡን ፍፁም እንዳትገቢ፤
ምስራቅ ውሸታም
ሮቢት ገባየ ቅል ይዠ እንደ ለማኝ
ፋኖን አላየሁት ገባየው አልቀናኝ፤
ስለፌ ተነስቼ ከዛፎቹ ስር፤
ፋኖ ነኝ እላለሁ በቲክቶክ -ዩቱዩበር፥
ላሜ ቦራ አማራ ባገኝ - ባህር ዳር፤
ሸዋ አልሰማሽ አለኝ- ፍጹም በጭራሽ፤
መሀል ቤተ-አማራ አለኝ አትድረሽ፤
በምዕራብም እምቢ፤
ብሰሜን በደቡን ፍፁም እንዳትገቢ፤
ምስራቅ ውሸታም