Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 09:17

የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።
ወደ ኋላ ዙሮ ለተመለከተ የአማራ ህዝብ የኮተት ትግሎችን አብሮ ተጓዥ በመሆን በከፈለው መስዋዕት ሁሉ ተሳዳጂ፤ተፈላጊ ቁጥር 1 ጠላት፤ በአገሩ እስረኛ ዜጋ መሆኑን መገንዘብ ይገባል።
__ የባላባቱን (የአጼ ሃይለስላሴ) መንግስት ግንባር ቀደም ተፋላሚ እና ገርሳሽ አማራ ነበር። ዳሩ ግን በትግሉ ኮተት የተሰበሰቡት የደርግ ተባዮች 1 ቁጥር ጠላታቸው አማራ ነበር። አማራ 1ቁጥር ላሜ ቦራ ሁኖ ትግሉን መራ ግን ያደፈጠቱት በተለያየ መንገድ አሳደዱት

___ የደርግ ሶሻሊስት ስርዐት ግዝፈት እና ክብደቱ በኤርትራ ለሻዕብያ፤ በትግራይ ለወያኔ እጅግ አስቸጋሪ ሁኖ አስርት አመታት ሲያታክታቸው፤ በመጨረሻ አማራ ትግሉን በመቀላቀሉ በመጨረሻ ግንባሩን ለጥይት ፊት ቀድሞ እየመራ ደርግን ጣለ። አሁን አማራ ወተታም ላሜ ቦራ ሆነ - ነፍጠኛ ተባለ፤ የሞት ደብዳቤ የሆነው የደደቢት ህገ-መንግስት ተጻፈበት፤ ለሁሉም ጎሳዎች አማራ የማርያም ጠላት ተብሎ ተሰየመ በምድረ "ኦሮምያ" እና "ደቡብ" ተገደለ፤ተሳደደ

___ ለ27 አመታት ኢትዮጵያን ሲመዘብር የነበረውን አናሳውን የወያኔ ስርወ-ጎሳ በመጣል ላይ አማራ ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል። የኦሮሞ ደም ደሜ ነው በሚል ሰፊ መነቃነቅ ያደረገው አማራ ነበር። ይህን ተከትሎም ተኩላዎቹ "ኦሮማራ" የሚል የትግል ኮተት ተፈጠረ። ከተማ እየገቡ ዱላ ይዞ ሆ! በማለት ሳይሆን መሳሪያ ይዘው የአማራ ፋኖዎች በወልድያ፤ በጎንደር በባህር ዳር ወያኔን ተስፋ አስቆረጡት -ወያኔ መቀሌ ገባች። ተኩላዎቹ ልማደኛውን ለሜ ቦራ አማራ ኢትዮጵያ ሱሴ አለuት በሀሰት ፍቅር ነደፉት፤ስንሞትም ስንኖርም ኢትዮጵያ ነን አሉ - ከላሜዋ አንጀቱ ጩቤ ይዘው ተጎዘጎዙ። አማራም ንጉስ በሌለበት ባዶ የዙፋን ወንበር ተሸክሞ ንጉስ ሆይ ግዛን አሉት። የኦሮሞማው ንጉስ ሳይውል ሳያደር 1ጥይት ሳይተኩስ የሰረቀን ስልጣን ተጠቅሞ ዝሆን ነን ጥንቸሎችን ማድቀቅ እንችላለን፤ የሰበሩን ሰበርናቸው፤ እየገደልን ዛፍ እንተክልባቸዋለን፤ ወዘተ ከወለጋ እስከ ጎንደር እና ወሎ አማራን እየተከታተለ ጨፈጨፈ። እግር ኳስ ሱሰኛውን፤ እና የገንዘብ እና የወሲብ ሴሰኛውን አዲስ አበቤን ባልድ እና ፍራሽ እያሸከመ ከኋላው እንደ በግ እየነዳ ከአድስ አበባ አባረረው። ይህ በታሪክ የማይረሳ የአማራ ላሜ ቦራነት ነው።

____ ሰሞኑን እየተሰራጨ ያለው ወሬ አማራ ተዋግቶ ያባረራት እና የደመሰሳት ህወሓት ተዋጋቶላት ሙቶላት 4ኪሎ ሊያመጣት ነው የሚል ነው።፡ ከዚህ ላይ አንድ ነገርን መልሶ መላልሶ የሚያደርግ ሰው የአእምሮ ጤና ችግር አለበት ይሉት አይነት እየሆነ ነው። በዚህ ስሌት "ላሜ ቦራነት" በሽታ ነው ማለት ነው።

መርህ አልባ ትግል የውሃ ላይ ኩበት ማለት ነው። አማራ ወያኔን ለምን እንደተዋጋት ማወቅ የግድ ይለዋል። ፍየል በግር ግር እናቷን ምን አለች እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ትግራይን ክልል ብየ አገዛለሁ ወይም የአማራ ህዝብ እና ዕርስት ሰርቄ አገር እሆናለሁ ከሚል ኦፊሴላዊ ጠላት ለዚህም ማኒፌስቶ ያለው፤ በርካታ የምዕራባዊያን ሎቢስት(ነገረ-ፈጂ)፤ የጸረ-ኢትዮጵያ ወገኖች ወገን፤ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረገ፤ ሞት የፈረደባት ወያኔ ጋር ነው ህብረቱ እና ጋብቻው? ለድግሱ እና ለፌስታው የሚቀርበው በመጨረሻ የላሜ ቦራ እርድ መሆኑ ይሰመርበት።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 14:22

ፋኖ ከፍተኛ የእራስ ማጥራት (purge) ስራ ማድረግ ይገባዋል። በፋኖ ስም የሻዕብያ፤ የወያኔ፤ የብልጽግና-ኦነግ ተባዮች መግባታቸው ትግሉን ይጎዳል። የፋኖ መርህ የማይጠብቅ ፋኖ አይደለም። ፋኖ አይሰርቅም፤ ፋኖ ኢትዮጵያን ካስገነጠሉ፤ ከገነጠሉ፤ እንገንጠል ከሚሉ ጋር በፍጹም አይወዳጅም። ፋኖ ለሚከፍለው መስዋዕትነት ወይም ግዳጅ ንዋይ ወይም ጥቅማጥቅም አይቀበልም። ፋኖ የጎደኛውን ስብዕና እና ክብር ለርካሽ ዝና ዝቅ አያደርግም። አሁን እየተስተዋለ ያለው ጉዳይ ታሪካዊውን የፋኖ ስም ለከንቱ አሉቧልታ የሚጠቀሙበት እንዳሉ ያሳብቃል፤ አንዳንዶቹም አስመሳይ ታጋይ እንደሆኑ ያስጠረጥራል።

ለምሳሌ ፤- ሰሞኑን አብይ አህመድ ባህር ዳር ሽርሽር ሲያደርግ የ ብአድን "ፋኖዎች" ልዩ ጥበቃ ሲያደርጉለት ነበር፤ ወዲያውኑ እንደተመለሰ የቤተ-ዘመዱ ይለያል ጉዱ አይነት ተኩስ በአቅራቢያ የገጠር ከተማዎች ተናወጠ። :mrgreen: ይህ ምን እንደምታ አለው?! አረጋ ከበደ ብአደን"ፋኖዎች" ትልልኛለህ። :mrgreen:

I think matured and wise those with significant experience in the proper Fano, such as Eskndir Nega, should work hard to save the true seed of Fano. As of now, rats OLF, rats TPLF and rats Shabia are infiltrated with stash of money to deceives some fake fighters who used the reputed name of FANO.

This is an urgent mission before Fano is used for the wrong reason by the enemies of Amhara. There is no such thing as alliance between OLA/OLF and "Fano", alliance between TPLF (Banda) and "Fano", alliance between Italian Ascari and "Fano"

That is not Fano, baby that is fake one , a dummy one to dupe Amhara. Wake-up, Stay on your ground Amhara!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by DefendTheTruth » 22 Mar 2025, 14:59

አበሩ፣

አንድ አባባል አለ፣ እዚህ ላይ መጠቀም የማልፈልግ አባባል ነዉ፣ ነዉር ስለሆነ። አንተም ታዉቀዋለህ፣ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ ለማስታወስ። እስከ ዛሬ ፋንዶ የወያኔ ፍጡር ነዉ ስባል ሰምተህ አታዉቅምና ነዉ፣ አሁን የምታስመስለዉ? ምግበ የምባል የወያኔ ቁንጮ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ በሳቅ ይሳላቅብሃል። ራስህን በክብር በታገል የተሻለ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 35603
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Horus » 22 Mar 2025, 15:30

አበረ፣
እንደ ምታስተውለው እኔ በፍኖ ላይ ለብዙ ብዙ ግዜ ምንም ቃል ላለመናገር ወስኜ እስካሁን አለሁ ። ፋኖ ሲጀመር ምን ያልክ እንደ ደገፍኳቸው ታውቃለህ ። እንዳይሰሩት እፈራው የነበረው ስህተት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈጽሟል ። የፋኖ መሪዎችን ከፋፍሎ ትግሉን እያፈረሰ ያለው ገንዘብና ስልጣን ነው ። ይህን የገንዘብና ስልጣን ፍትጊያ የሪጅናሊዝም (ሸዌ፣ ወለዬ፣ ጎጃሜ ጎንደሬ) ታፔላ ሊለጠፍባቸው ቢሞከርም ።

አሁን አንተ ወዳልከው ስንመጣ እኔ ያለኝ ሃምብል እይታ ይህ ነው ። እስክንደር ቁልጭ ያለ የአማራ ሕዝብ ተጨባጭ ጥቅሞችን ነቅሶ በማውጣት ፣ አማራ በማዕከላዊ መንግስት ውስጥ ሊኖረው የሚጋባውን ቦታ ቁጭ አድርጎ ከኦሮሙማው አገዛዝ ጋር ድርድር ባስቸኳይ በመጀመር የአማራ ሕዝብ ከተጨማሪ የኢኮኖሚ ፣ ሶሺያልና ትምህርት ድቀት ማዳን (ማስቆም) አለበት ። የአማራን ሕዝብ በግብጽ፣ ሻአቢያና የተረገመው የትግሬ ቡድን ጋራ ከመተብተብ የላቀ ግፍ አይኖርም ። አማራ ትልቅ ሕዝብ ነው! የነዚህ ቆሻሾች መጫወቻ መሆን ያለበት ሕዝብ አይደለም! ይህን የውድቀት ጎዞ አስቁሙት ። መፍትሄ አማራን ወደ ምዕከላዊ መንግስት መልሳችሁ ከትግሬና ኤርትራ እርግማን እንዲላቀቅ አድርጉት ። ያ ደሞ የሚሆነው በጥቂት ባልተማሩ ተላላ ብረት አንጋቢዎች የጭለማ መሪነት ሳይሆን ያማራ ምሁራን ብስል መሪዎችን ወደ ፊትና ወደ ላይ ከፍ በማድረግ ነው ።
Last edited by Horus on 22 Mar 2025, 15:33, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 15:31

DDT

ትግል እና ወንዝ ውሃ እየጠራ የሚሄድ ነው። ስለዚህ የትግል ሳይንሳዊ ሂደት እንጅ ሌላ ትርጉም ሊሰጠው አይችልም። ነፍስህ እንደሚረዳው ለ3 ቀን የታሰበው ይኸ አመታት አስቆጠረ አሁን ፋኖ ሰፊ አለም አቀፍ ዜና ሽፋን ያገኜ፤ አብይ አህመድን የሚጻረሩ የውጭ እና የአገር ውስጥ ሃይሎች በማንኛውም መልኩ የሚለማመጡት እና የሚፈልጉት - ከተቻለም በማጭበርበር ለመጥለፍ የሚጥሉት ብዙዎች ናቸው። አሁን ሰሞኑን የኦህደድ መከላከያ ከቀድሞው ጓዳቸው ምግበ ሃይሌ ጋር ፋኖ ሼሪክ ሆነብኝ የሚለው ወሬ ከወድሁ ፋኖ ሊያስብበት እንደሚገባ ለማስገንዘብ ያህል ነው። በርካታ የብአድን ፋኖዎች በአማራ ክልል ፋኖን መስለው የሚያጭበረብሩ እንዳለ ታምኗል, especially in Gojam Bahir Dar። አብይ አህመድ እንድሁ እርሱ የሚሰራውን ኮርጀው ወያኔዎች እንደሚሰሩ ነፍሱ ያውቃል - ስለዚህ አማራ ከሁለቱ ዘረኛ አይጠ ሞጎጦች እንድ ጠበቅ ነው። በሽታ አስተላላፊ አይጦች ናቸው። ይህን መምከሩ ምኑ ይከፋል ትላለህ? በተለይ ደግሞ ለርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እያደረገ ባለው የማጥራት ዘመቻ ላይ እንድቀጥልበት - ሀሰተኛውን ፋኖ እያራገፈ ትግሉን ጫፍ እንድደረስ ለማስገንዘብ ነው። እስክንድር ሲነሳ ትደነባበራላችሁ - እስክንድር ያስፈራኛል አልነበር አብይ አህመድ ያለው ለነገሩማ።

DefendTheTruth wrote:
22 Mar 2025, 14:59
አበሩ፣

አንድ አባባል አለ፣ እዚህ ላይ መጠቀም የማልፈልግ አባባል ነዉ፣ ነዉር ስለሆነ። አንተም ታዉቀዋለህ፣ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ ለማስታወስ። እስከ ዛሬ ፋንዶ የወያኔ ፍጡር ነዉ ስባል ሰምተህ አታዉቅምና ነዉ፣ አሁን የምታስመስለዉ? ምግበ የምባል የወያኔ ቁንጮ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ በሳቅ ይሳላቅብሃል። ራስህን በክብር በታገል የተሻለ ነበር።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by DefendTheTruth » 22 Mar 2025, 15:50

The so called Amhara uprising was defeated in less than 3 days, effectively. You have been told many times, but you insist on denying that. It is upto you. It took control of all the major cities in the region and then the military took decisive steps to wipe out the insurgents. You are trying to confuse the lawlessness in the region now with any form of organized military uprising, which it is not. These are simply lawless bandits trying to live on by robing the people they were telling us to liberate. ተራ ሽፍታ, which will exist in any country and at any time.

You should have ashamed yourself to equate such a lawlessness with any form of an organized military action.

If you think it indeed exists as such, then don't labor yourself making all sorts of phantom claims instead just list few places where this entity indeed controls.
Faandoo contols only the social media.
Abere wrote:
22 Mar 2025, 15:31

Post by Abere » 22 Mar 2025, 16:05

No,No, No, you are 100% wrong - stop making false propaganda rhetoric. The fact that Amhara region is out control of Abiy Ahmed and his army is limited in major regional cities validate his regime lost control of Amhara. To see some fake Fano banditry here and there is not unexpected. That is 100% expected destruction effort by the regime itself. The arrogance of Abiy Ahmed and his stubbornness to realize dream of Orommuma Republic is quickening his own downfall. You are living in total denial - his regime perhaps the most paralyzed one in the history of the country. Fano is a force to reckon, it is one of the big regional forces in the Horn of Africa. You ought to be either misleading or deceiving yourself. Accepting reality is an act of bravery not an act of cowardice - sadly, Orommuma is the most bogus one. Like it or not, Abiy Ahmed regime is brain dead - his unholy friendship with TPLF by betraying Amhara surely is #1 cause for his own downfall. Unless one is Be'Aden Fano, no Amhara really follows or supports Abiy Ahmed. Abiy has more than enough Amhara blood on his hand.

Daneil Kibret ዘንዘሪጡ style the sky is falling false alarm cannot fly in the eyes of Amhara Fano - there is a big separating wall between Fano and Orommuma.

DefendTheTruth wrote:
22 Mar 2025, 15:50
The so called Amhara uprising was defeated in less than 3 days, effectively. You have been told many times, but you insist on denying that. It is upto you. It took control of all the major cities in the region and then the military took decisive steps to wipe out the insurgents. You are trying to confuse the lawlessness in the region now with any form of organized military uprising, which it is not. These are simply lawless bandits trying to live on by robing the people they were telling us to liberate. ተራ ሽፍታ, which will exist in any country and at any time.

You should have ashamed yourself to equate such a lawlessness with any form of an organized military action.

If you think it indeed exists as such, then don't labor yourself making all sorts of phantom claims instead just list few places where this entity indeed controls.
Faandoo contols only the social media.
Abere wrote:
22 Mar 2025, 15:31
DDT

ትግል እና ወንዝ ውሃ እየጠራ የሚሄድ ነው። ስለዚህ የትግል ሳይንሳዊ ሂደት እንጅ ሌላ ትርጉም ሊሰጠው አይችልም። ነፍስህ እንደሚረዳው ለ3 ቀን የታሰበው ይኸ አመታት አስቆጠረ አሁን ፋኖ ሰፊ አለም አቀፍ ዜና ሽፋን ያገኜ፤ አብይ አህመድን የሚጻረሩ የውጭ እና የአገር ውስጥ ሃይሎች በማንኛውም መልኩ የሚለማመጡት እና የሚፈልጉት - ከተቻለም በማጭበርበር ለመጥለፍ የሚጥሉት ብዙዎች ናቸው። አሁን ሰሞኑን የኦህደድ መከላከያ ከቀድሞው ጓዳቸው ምግበ ሃይሌ ጋር ፋኖ ሼሪክ ሆነብኝ የሚለው ወሬ ከወድሁ ፋኖ ሊያስብበት እንደሚገባ ለማስገንዘብ ያህል ነው። በርካታ የብአድን ፋኖዎች በአማራ ክልል ፋኖን መስለው የሚያጭበረብሩ እንዳለ ታምኗል, especially in Gojam Bahir Dar። አብይ አህመድ እንድሁ እርሱ የሚሰራውን ኮርጀው ወያኔዎች እንደሚሰሩ ነፍሱ ያውቃል - ስለዚህ አማራ ከሁለቱ ዘረኛ አይጠ ሞጎጦች እንድ ጠበቅ ነው። በሽታ አስተላላፊ አይጦች ናቸው። ይህን መምከሩ ምኑ ይከፋል ትላለህ? በተለይ ደግሞ ለርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እያደረገ ባለው የማጥራት ዘመቻ ላይ እንድቀጥልበት - ሀሰተኛውን ፋኖ እያራገፈ ትግሉን ጫፍ እንድደረስ ለማስገንዘብ ነው። እስክንድር ሲነሳ ትደነባበራላችሁ - እስክንድር ያስፈራኛል አልነበር አብይ አህመድ ያለው ለነገሩማ።

DefendTheTruth wrote:
22 Mar 2025, 14:59
አበሩ፣

አንድ አባባል አለ፣ እዚህ ላይ መጠቀም የማልፈልግ አባባል ነዉ፣ ነዉር ስለሆነ። አንተም ታዉቀዋለህ፣ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ ለማስታወስ። እስከ ዛሬ ፋንዶ የወያኔ ፍጡር ነዉ ስባል ሰምተህ አታዉቅምና ነዉ፣ አሁን የምታስመስለዉ? ምግበ የምባል የወያኔ ቁንጮ እይበ**ት ታንቀላፋለች፣ በሳቅ ይሳላቅብሃል። ራስህን በክብር በታገል የተሻለ ነበር።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 16:23

ሆረስ፤

ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ በተደጋጋሚ የድርጅቱ መግለጫ ላይ ተጠቅሧል። "መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ።" በሚል። የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንደሚባለው የትግል ራዕዩ ይህን ግልጽ አድርጎታል። የትግሉ መነሻ አማራ መሆኑ ደግሞ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ነው። የኦነግ እና ወያኔ ግንባር ቀደም ገፈት ቀማሽ ስለሆነ በተፈጠረው አጋጣሚ በቂ መሳሪያ ማርኮ በመታጠቁ፤ ተመጣጣኝ የውትድርና ዝግጅት ስልጠና፤ ሰፊ ህዝብ ፤ ሰፊ ሃብት ወዘተ ስላለው።

አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ምድር ከእስክንድር በላይ የሚፈራው ሰው በፍጹም የለም። የእስክንድር አርበኛ መሆን እጅግ አስፈርቶታል - እኩይ ሄሮድስ በቅናት እየሱስ ንግስና ይወስድብኛል ብሎ ዕልፍ ህጻናት ላይ ጭፍጨፋ እንደ ፈጸመው አይነት ነው። አሁን ኦሮሙማ አብይ አህመድ አማራ የሚያደርገውን አያውቅም። ስለዚህም የእስክንድርን አላማ ማሸነፍ ስላልቻለ ተመሳሳይ ፋኖዎች ሰርቶ (በገንዘንብ ገዝቶ) ፋኖ እያስባለ የፋኖ መከላከያ ተቋም ስም ለማጠልሸት አቀበት ቁልቁለት ይወጣል ይወርዳል። ይህ ከወያኔ ጋር ሸሪክ የተባለው "ሃሳዊ ፋኖ" ስለመሆኑ ጤነኛ አንጎል ያለው ሰው ያውቀዋል። በምንም አይነት ተጠይቅ ወያኔ-ትግሬ እና አማራ ጎን ለጎን ሊሄዱ አይችሉም - ፍየል እና ነበር አንድ ላይ ከዘመቱ ነብሩ ፍየሏን በልቷት ቤት ይገባል። ሎጂኩ ይህን ያህል ነው።

ሌላው እስክንድር ግልጽ አቋም ኢትዮጵያ ከጎሳ ቅራቅንቦ ክልል እና የጎሳ ህግ መላቀቅ እንዳለበት ነው። ይህ ማለት የዜጎች ህግ እና ህገ መንግስት እንጅ የቅራቅንቦ ክልል አገር አትሆንም ማለት ነው። ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ስልጣን የአንድ ሃይል ይሁን አይነት አቋምም አይደለም - ስልጣን ከሁሉም ዜጎች የሚመነጭ እና ሁሉም ዜጎች የህገ-መንግስቱ ተሳታፊ እንጅ።

Horus wrote:
22 Mar 2025, 15:30
አበረ፣
እንደ ምታስተውለው እኔ በፍኖ ላይ ለብዙ ብዙ ግዜ ምንም ቃል ላለመናገር ወስኜ እስካሁን አለሁ ። ፋኖ ሲጀመር ምን ያልክ እንደ ደገፍኳቸው ታውቃለህ ። እንዳይሰሩት እፈራው የነበረው ስህተት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈጽሟል ። የፋኖ መሪዎችን ከፋፍሎ ትግሉን እያፈረሰ ያለው ገንዘብና ስልጣን ነው ። ይህን የገንዘብና ስልጣን ፍትጊያ የሪጅናሊዝም (ሸዌ፣ ወለዬ፣ ጎጃሜ ጎንደሬ) ታፔላ ሊለጠፍባቸው ቢሞከርም ።

አሁን አንተ ወዳልከው ስንመጣ እኔ ያለኝ ሃምብል እይታ ይህ ነው ። እስክንደር ቁልጭ ያለ የአማራ ሕዝብ ተጨባጭ ጥቅሞችን ነቅሶ በማውጣት ፣ አማራ በማዕከላዊ መንግስት ውስጥ ሊኖረው የሚጋባውን ቦታ ቁጭ አድርጎ ከኦሮሙማው አገዛዝ ጋር ድርድር ባስቸኳይ በመጀመር የአማራ ሕዝብ ከተጨማሪ የኢኮኖሚ ፣ ሶሺያልና ትምህርት ድቀት ማዳን (ማስቆም) አለበት ። የአማራን ሕዝብ በግብጽ፣ ሻአቢያና የተረገመው የትግሬ ቡድን ጋራ ከመተብተብ የላቀ ግፍ አይኖርም ። አማራ ትልቅ ሕዝብ ነው! የነዚህ ቆሻሾች መጫወቻ መሆን ያለበት ሕዝብ አይደለም! ይህን የውድቀት ጎዞ አስቁሙት ። መፍትሄ አማራን ወደ ምዕከላዊ መንግስት መልሳችሁ ከትግሬና ኤርትራ እርግማን እንዲላቀቅ አድርጉት ። ያ ደሞ የሚሆነው በጥቂት ባልተማሩ ተላላ ብረት አንጋቢዎች የጭለማ መሪነት ሳይሆን ያማራ ምሁራን ብስል መሪዎችን ወደ ፊትና ወደ ላይ ከፍ በማድረግ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 35603
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Horus » 22 Mar 2025, 19:21

Abere wrote:
22 Mar 2025, 16:23

እና በአንተ እይታ ነገ በእስክንድር ቡድን እና በአቢይ መንግስት ድርድር ቢጀመር መሰረታዊ ተብለው የሚቀርቡት ያማራ መደራደሪያ ነጥቦች ምን ምን ናቸው? ያ ይመስለኛል ፍሪያማው ወይይት አሁን ላይ? እስክንደርን ከቀሩት ፋኖ ቡድኖች ጥርት አድርጎ የሚለየው ምንድን ነው? አማራ እሱን እንድ ብቸኛ አማራጭ አድርጎ መከተል ያለበት ለምንድን ነው? አቢይስ ለምንድን ነው ሌሎችን ትቶ ከእስክንድር ጋር ብቻ መደራደር ያለበት ለምንድን ነው? ወይም እስክንድር መላ አማራን ወይም ማጆሪቲ አማራን ለመወከል የሚያስችለው ድጋፍ አለው ወይ? እነዚህ ናቸው አማራን ወደ መፍትሄ የሚወስዱት እንጂ በፋኖ አንጃዎች መሃል እኔ እሻል እኔ እሻል ፉክቻ እስከ ቀጠለ ድረስ ሕዝቡ የፖለቲካ መፍትሄ አግኝቶ ወደ ሕይወቱ ሊመለስ አይችልም።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 21:06

ሆረስ፤
ይኽን በተመለከት እስክንድር ካልተሳሳትኩ ከአንድም ሁለት ጊዜ የፋኖ አቋም በአገር ውስጥ እና በታዋቂ የውጭ መገናኛ አውታሮች የገለጸ ይመስለኛል። የእኔ አረዳድ ከድርጅቱ አምድ ሊወጣ ወይም ላይወጣ ይችላል። ስለዚህ የእራሴ ግንዛቤ ግን
___እስክንድር ከሰጠው መግለጫ እንደተረዳሁት አብይ አህመድ ለድርድር የሚበቃ እና የሚፈለግ ሰው እንዳልሆነ ያሳወቀ ይመስለኛል። አብይ አህመድ በተደጋጋሚ ጊዜ ከፍተኛ ውሸት እና ክህደት የሚፈጽም ግለሰብ ስለሆነ የበርካታ ፋኖ ታጋይ ውጤት ይዞ ድርድር የለም።
___ በዚህ ረገድ እስክንድር ነጋ አንተ ከዘረዘርካቸው አመለካከቶች የተለየ ነው። እስክንድር የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና ኦነግ ህወሃት ገለመሌ የሚባል የቅርጫ አገር የማየት ህልም አይደለም ያለው። እንደ ኢዜማ ሁኖ ገብቶ ብልጽግና ኦነግ እንደ ሆነው ብርሃኑ ነጋ አይደለም - ሰፋ ያለ የተለየ ኢትዮጱያዊ ራዕይ ነው። ይህ ማለት ምናልባትም ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የሚያሳትፍ የሽግግር መንግስት መመስረት እና ኢትዮጵያዊያን በአገራዊ ምክክር እና ውይይት ደረጃውን የጠበቀ ህገ-መንግስት ማርቀቅ፤ የኢትዮጵያን ሁኔታ ያገናዘበ ደረጃውን የጠበቀ ለልማት፤ለዲሞክራሲ፤ ለአስተዳደር፤ ለመልካም ማህበራዊ ትሥስር እና መስተጋብር ቅልጥፍና ያለው፤ ለፍትህዊነት ወዘተ አምችነት ያለው የስነ-መንግስት አወቃቀር (ፌደራላዊ ይሁን አሀዳዊ) የሚሳለጥበትን መንገድ የሚያመቻች ሽግግር መንግስት ወይም ባለ አደራ መፍጠር ህልም እንጅ በጎሳ በጎሳ ተቧድኖ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ትርምስ ድጋሜ እንድፈጠር አይደለም።

የበለጠ እስክንድር በአንደበቱ ያስተላለፈውን ቪድዮ ማዳመጥ ይጠቅማል - ካገኜሁት እለጥፈዋለሁ።

Horus wrote:
22 Mar 2025, 19:21
እና በአንተ እይታ ነገ በእስክንድር ቡድን እና በአቢይ መንግስት ድርድር ቢጀመር መሰረታዊ ተብለው የሚቀርቡት ያማራ መደራደሪያ ነጥቦች ምን ምን ናቸው? ያ ይመስለኛል ፍሪያማው ወይይት አሁን ላይ? እስክንደርን ከቀሩት ፋኖ ቡድኖች ጥርት አድርጎ የሚለየው ምንድን ነው? አማራ እሱን እንድ ብቸኛ አማራጭ አድርጎ መከተል ያለበት ለምንድን ነው? አቢይስ ለምንድን ነው ሌሎችን ትቶ ከእስክንድር ጋር ብቻ መደራደር ያለበት ለምንድን ነው? ወይም እስክንድር መላ አማራን ወይም ማጆሪቲ አማራን ለመወከል የሚያስችለው ድጋፍ አለው ወይ? እነዚህ ናቸው አማራን ወደ መፍትሄ የሚወስዱት እንጂ በፋኖ አንጃዎች መሃል እኔ እሻል እኔ እሻል ፉክቻ እስከ ቀጠለ ድረስ ሕዝቡ የፖለቲካ መፍትሄ አግኝቶ ወደ ሕይወቱ ሊመለስ አይችልም።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 22 Mar 2025, 21:10

Abere wrote:
22 Mar 2025, 21:06

ሆረስ፤

ይኽን በተመለከተ እስክንድር ካልተሳሳትኩ ከአንድም ሁለት ጊዜ የፋኖን አቋም በአገር ውስጥ እና በታዋቂ የውጭ መገናኛ አውታሮች የገለጸ ይመስለኛል። የእኔ አረዳድ ከድርጅቱ አምድ ሊወጣ ወይም ላይወጣ ይችላል። ስለዚህ የእራሴ ግንዛቤ ልስጥ

___እስክንድር ከሰጠው መግለጫ እንደተረዳሁት አብይ አህመድ ለድርድር የሚበቃ እና የሚፈለግ ሰው እንዳልሆነ ያሳወቀ ይመስለኛል። አብይ አህመድ በተደጋጋሚ ጊዜ ከፍተኛ ውሸት እና ክህደት የፈጸመ ግለሰብ ስለሆነ የበርካታ ፋኖ ታጋይ ውጤት ይዞ ከእርሱ ጋር ድርድር የለም።
___ በዚህ ረገድ እስክንድር ነጋ አንተ ከዘረዘርካቸው አመለካከቶች የተለየ ነው። እስክንድር የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና ኦነግ ህወሃት ገለመሌ የሚባል የቅርጫ አገር የማየት ህልም አይደለም ያለው። እንደ ኢዜማ ሁኖ ገብቶ ብልጽግና ኦነግ እንደ ሆነው ብርሃኑ ነጋ አይደለም - ሰፋ ያለ የተለየ ኢትዮጱያዊ ራዕይ ነው። ይህ ማለት ምናልባትም ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የሚያሳትፍ የሽግግር መንግስት መመስረት እና ኢትዮጵያዊያን በአገራዊ ምክክር እና ውይይት ደረጃውን የጠበቀ ህገ-መንግስት ማርቀቅ፤ የኢትዮጵያን ሁኔታ ያገናዘበ ደረጃውን የጠበቀ ለልማት፤ለዲሞክራሲ፤ ለአስተዳደር፤ ለመልካም ማህበራዊ ትሥስር እና መስተጋብር ቅልጥፍና ያለው፤ ለፍትህዊነት ወዘተ አምችነት ያለው የስነ-መንግስት አወቃቀር (ፌደራላዊ ይሁን አሀዳዊ) የሚሳለጥበትን መንገድ የሚያመቻች ሽግግር መንግስት ወይም ባለ አደራ መፍጠር ህልም እንጅ በጎሳ በጎሳ ተቧድኖ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ትርምስ ድጋሜ እንድፈጠር አይደለም።

የበለጠ እስክንድር በአንደበቱ ያስተላለፈውን ቪድዮ ማዳመጥ ይጠቅማል - ካገኜሁት እለጥፈዋለሁ።

Horus wrote:
22 Mar 2025, 19:21
እና በአንተ እይታ ነገ በእስክንድር ቡድን እና በአቢይ መንግስት ድርድር ቢጀመር መሰረታዊ ተብለው የሚቀርቡት ያማራ መደራደሪያ ነጥቦች ምን ምን ናቸው? ያ ይመስለኛል ፍሪያማው ወይይት አሁን ላይ? እስክንደርን ከቀሩት ፋኖ ቡድኖች ጥርት አድርጎ የሚለየው ምንድን ነው? አማራ እሱን እንድ ብቸኛ አማራጭ አድርጎ መከተል ያለበት ለምንድን ነው? አቢይስ ለምንድን ነው ሌሎችን ትቶ ከእስክንድር ጋር ብቻ መደራደር ያለበት ለምንድን ነው? ወይም እስክንድር መላ አማራን ወይም ማጆሪቲ አማራን ለመወከል የሚያስችለው ድጋፍ አለው ወይ? እነዚህ ናቸው አማራን ወደ መፍትሄ የሚወስዱት እንጂ በፋኖ አንጃዎች መሃል እኔ እሻል እኔ እሻል ፉክቻ እስከ ቀጠለ ድረስ ሕዝቡ የፖለቲካ መፍትሄ አግኝቶ ወደ ሕይወቱ ሊመለስ አይችልም።

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Odie » 22 Mar 2025, 21:27

አይ አበረ!
ሆረስ እስክንድር ፋኖን ወክሎ ከኦሮሙማ ይደራደር ነው የሚልህ!
ሆረስ የኦሮሙማ በለው የአብይ አራጋቢ ከሆነ ውሎ አድሯል:: ብርሃኑ ነጋ ጁንየር ማለት ነው::
እስክንድር አማራን ሁሉ አይወክልም አይችልም:: ሞክሮም ተቃውሞ ገጥሞታል::
የፋኖ ይህ ሁሉ ትግል ከአብይ ጋር ድርድር ለመቀመጥ ቢሆን ክሳራ ነው:: ምንም ለውጥ ሊመጣ አይችልም:: ይህ የወያኔ ርዝራዥ ስርአት በድርድር አይለወጥም::
ኦሮሙማ ኦሮሞን መች ይወክላል? Cult ነው:: ሌሎች የኦሮሞ ተቃዋሚዎች ያሉት ኦሮሞን ብቻው መወከል ስለማይችል ግን በጉልበት ተወካይ ነኝ ስላለ ነው::
አበረ ማኖ አትንካ! የኦሮሙማ ካድሬዎች በኢትዮዽያ ስም ማኖ እያስነኩህ ነው:: የወደቡንም ጉዳይ ተወው:: እንኳን አንተ ፒፒም ትቸዋለሁ እያለ ነው:: ስአቱ አሁን አይደለም::

Selam/
Senior Member
Posts: 15031
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Selam/ » 22 Mar 2025, 22:34

ካድሬው ጭልፊቱ
ፋኖ ከወያኔም ከሻቢያም የጠዳ ቢሆን ይመረጣል። ሆኖም አቶ ዓብዮትን ለማዳከም አብረው ቢሰሩ በመርህ ደረጃ ስህተት አይደለም።

የአንተ ፒፒ ከአመዳም ሻዕቢያ ጋር እንዲሁም ከውዳቂ ወያኔ ጋር አንድ ጉድጓድ ውስጥ ደጅ ካልወጣን ብለው ሲሞዳሞዱ የት ነበርክ?

ቁሬማ!

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 23 Mar 2025, 10:14

Odie,
__ምክርህን በትክክል እቀበለዋለሁ! አዎ ኦሮሙማዎች ከወያኔዎች አንድ በጣም የሚለያቸው ነገር ቢኖር "ኢትዮጵያ" የሚለው ከአንገት በላይ ቅላጼ ነው። ብዙዎች ቅላጼ ድምጹን ተከትለው ገደል ገብተዋል። እኔ እንኳን መነሻ ትልም ሀሳባቸው ስለሚገባኝ በፊት በር የገቡ ሳይሆኑ በጓዳ በር የገቡ ተኩላዎች መሆናቸውን በደንብ አውቃለሁ። በፊት በር የሚገባው እረኛ በለመለመ መስክ በሰላም ስፍራ በጠራው ውሃ ዳር የሚያሰማራ እርኛ ብሎ በመጽሀፍ ቅዱስ ጌታችን እንዳስረዳው።
___ የአለፉት 40 አመታት ብዙ የፓለቲካ ውዥንበር፤ውጣ ውረድ የት ይደርሳሉ የተባሉ ብዙዎችን እያላተመ መስመር እና ታሪካቸውን ማበላሸቱን ስላየን በተቻለ መጠን ለዕውነት መቆም ትልቅ መርህ ነው። አሳሳች ሰይጣን ብዙ መላዕክታትን ለማሳሳት ሲሞክር መልዐኩ ቅዱስ ገብርዔል "በኅሌናችን እንጽና " ነበር ምክሩ። በኅሌናቸው ያልጸኑት ተጣሉ። ከይሲ ወያኔ፤ ከይሲ ኦነግ፤ ከይሲ ሻዕብያ የብዙዎችን ህሌና በገንዘብ እና በልብ-ወለድ የጥላቻ ትርክት ተቆጣጥረዋል። ይሁን እንጅ ይኸው 35 አመታት ተቆጠረ መንግስታቸው አልጸናም - የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሷ ትበጠበጣለች እና የሚተራመሱብት ምክንያት ብዙ ነው። በአመፅ የተፀነሰ በአመፅ ተወልዶ በአመፅ ይሞታል እንድሉ። አበረ እነኝህን ከይሲዎች ጠንቅቆ ያውቃቸዋል። በእግራቸውም በእጃቸውም ስለሚጫዎቱ አንድ አንድ ጊዜ ከበጎዎቹ ወገን ቢመስሉም ከንጹሃኑ ከበጎቹ ሳይሆን ከፍየሎቹ ወገን በጓዳ በር የገባው እረኛቸው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። DDT may come in many different forms, flavors, dresses and moods, but Abere can easily taste DDT and tell him straight up he is Orommuma. I very well know the seedlings of Orommuma, its leaves, structure very much lookalike the seedling of TPLF and Shabia - they are the same tree of death.

___የዓሰብ ጉዳይ በተመለከተ ከአሁን አንጻር ከአንተ የተለየ እምነት የለኝም። አንድ መቶ በመቶ የማምነው ግን ዓሰብ የኢትዮጵያ አካል መሆኗን ነው። ይህ ደግሞ እውነት ነው፤ እውነት ጊዜ እና ቦታ አይቀይረውም - አይደብስም አይዝግም። ኢትዮጵያ አሁን መሪ-ዐልባ አገር ስለሆነች ሻዕብያዎች ውሸት እየፈተፈቱ የእውነት ናስ ህንጻ ሊያቆም እድል አይሰጣቸውም። እውነቱ እየተነገረ ለትውልድ መተላለፍ ይኖርበታል። ከዚህ ውጭ ቀደምትም አሁንም አብይ አህመድ አሰብ ያስመልሳል የሚል ፍጹም እምነት የለኝም - አዲስ አበባ መኖር ያልቻለ ህዝብ እንደት ስለ ትልቋ የኢትዮጵያ ምስል ያስባል። እውነተኛ መሪ የአሰብን ጥያቄ አሁን አያነሳም -ሁሉንም የኤትዮጵያን ዘላቂ ጥያቄዎች እንደ እንቁላል ፈጥፍጬ ላበላሸው ያለ ነው - የኢትዮጵያን ታሪካዊ፤ህጋዊ፤ ተፈጥሮአዊ ጉዳይ ለጊዜያዊ የስልጣን ጭንቀት ማስተንፈሻ መደራደሪያ ማቅረብ። በሌላ አነጋገር መያዦ አድርጎ ለማስወሰድ።
ከዚያ ውጭ በሌላ ጊዜ የጠቀስከው አቋም ነበረህ። ካልተሳሳትኩኝ አስካሪዎችን (ሻዕብያ -ኤርትራ) በፍጹም ከኢትዮጵያ በመነጠል በር ዘግቶ እዛው በስለው እዛው ሲያሩ ከጊዜ በኋላ እንካችሁ ባህራችሁን እንደፈለጋቸሁ አድርጉት ይላሉ ነው። ይህም እውነት አለው። ዳሩ ግን ታሪካዊ እውነቱ ለትውልድ ይተላለፍ በታሪክ አጋጣሚ በተፈጠረ የጎሳ ፓለቲካ ማዕበል ውስጥ ቢሆንም።

Selam,

የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ከሚለው ተጠየቃዊ እውነታ አንጻር አዎ የአብይ አህመድ ጠላት የሆነ የፋኖ ወዳጅ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ግን የጠላት ጠላት የሆነ ደግሞ ጠላትም ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ልፋቱ ትግሉ መስዋዕትነቱ ሁሉ የዜሮ ድምር ውጤት ይሆናል ማለት ነው። ምርጫው በትልቁ ሰይጣን እና በትንሹ ሰይጣን መካከል ከሆነ ቀጥሎ አስቸጋሪ ሊሆን የሚችለው የትኛው ትልቅ ሰይጣን ነው የትኛው ትንሽ ሰይጣን ነው የሚለውን የመለየት ፈተና ነው። እንደ እኔ ግን በእንደዚህ አይነት የአጋንንቶች እርስ በእርስ ግጭት በህሌናው እና በአላማው በመጽናት ከፍተኛ አጢኖ ቢያደርግ መልካም ነው። የአማራ ህዝብ እስከ አሁን የመጣባቸውን አስቀያሚ ጎዳና ዞር ብሎ ወደ ኋላ ለተመለከተ አሳዛኝ ነው። ቀጥሎ ያለው ዘላቂ ጎዳና የተመቻቸ ይሆን ዘንድ አስቀድሞ መልካም ጉዞ መመልከት ያስፈልጋል። የኦነግ፤ሻዕብያ እና ወያኔ መንገዶች የሞት መንገዶች ናቸው ለአማራ ህዝብ። አላማቸው አማራን የመንገዳቸው ስንቅ አድረገው እየበሉ መዳረሻቸውም ላይ አማራን ሲበሉ ለመኖር ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 15031
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Selam/ » 23 Mar 2025, 10:31

ጭልፊቱ እኮ ፋኖ አቶ ዓብዮትን ደጅ ይጥና እያለህ ነው። ወያኔም፣ ሻዕቢያም ሸኔው ፒፒም ሰይጣኖች ናቸው። የሰይጣን ለዘብተኛ ደግሞ የለውም። Doesn’t God use an unlikely tool to accomplish His Will?

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Abere » 23 Mar 2025, 10:57

ከዚህ በፊት ቁማር የተበሉትን መጠየቅ ነው በመጀመሪያ። ፋኖ ቁማር አይጫዎትም። እኔ ከሂደታዊ የፈውስ ነጻነት አንጻር ነው የተመለከትኩት፤ ከተዓምራዊ ( መለኮታዊ) ነጻነት አንጻር ደግሞ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያውቀው። እስመ ዐልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሄር እንዳለው። ልባችሁን በእግዚአብሄር ዘንድ አድርጉ እንደተባለው። ልባችሁምን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ (ሐጌ 1:5-6)። እንደ እባብ ብልህ መሆንም ይመክራል፤ እንደ እርግብ የዋህ ብቻ ሳይሆን። ከዚህ በፊት የዋህ ህዝብ "ኢትዮጵያዊ ሙሴ" ተገኜ ያሻግረናል ተብሎ፤ መውጫ ከሌለው ጥልቅ የጥፋት ውቅያኖስ ነው ያሰመጠው። መጠንቀቅ መልካም ነው። የአንበሳ ደቦል እና የላም ጥጃ አንድ ላይ ከሚውሉበት ተአምራዊ ዘመን ለመድረስ ብዙ ምጽአት መታለፍ ይኖር ይሆናል። እኔ መቸም ሻዕብያ፤ ወያኔ፤ኦነግን አላምንም። እግዜር ትንሹን ዳዊትን አስነስቶ ድንጋይ መርጦ በወንጭፍ አድርጎ ጎልያድን እንደ ደመሰሰው ኢትዮጵያን እንድሁ ነጻ ለማውጣት ከሻዕብያ፤ከወያኔ እና ኦነግ ውጭ የጠነከረ ክንዱን ለአርነት ሊልክ እንደሚችልም መገንዘብ ያስፈልጋል።
Selam/ wrote:
23 Mar 2025, 10:31
ጭልፊቱ እኮ ፋኖ አቶ ዓብዮትን ደጅ ይጥና እያለህ ነው። ወያኔም፣ ሻዕቢያም ሸኔው ፒፒም ሰይጣኖች ናቸው። የሰይጣን ለዘብተኛ ደግሞ የለውም። Doesn’t God use an unlikely tool to accomplish His Will?

Odie
Member
Posts: 3802
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአማራ ምድር የብአዴን "ፋኖ" እና የህወሓት "ፋኖ" ዳግም ላሜ ቦራ ከመሆን መጠንቀቅ ይገባል።የአማራ ህዝብ ንጽሁ ድል እንጅ የባርነት ኮተት ያዘለ ተጓዥ አይመጥነውም።

Post by Odie » 23 Mar 2025, 12:48

Abere wrote:
23 Mar 2025, 10:14

👍👍👍

Post Reply