Re: ኤርትራዊው ጅብ ፆመኛ ነኝ ቁርበት እንጥፉልኝ ይለናል!
ዓይጠ መጎጡ
መጀመሪያ በቆሎ አብቅል ብዬሃለሁ።
ጅብ ጮኸ ማለት ከብት አለ ሥጋም አለ ማለት ነው። አንተ አመዳሙ ከብትም የለህም፣ ጅብም የለህም።
መጀመሪያ በቆሎ አብቅል ብዬሃለሁ።
ጅብ ጮኸ ማለት ከብት አለ ሥጋም አለ ማለት ነው። አንተ አመዳሙ ከብትም የለህም፣ ጅብም የለህም።