Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16983
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ትግረዋይ ጠሊታው አበረ በምግበይ ላይ ስለተነገረው ፕሮፓጋንዳ ትንታኔ ብትሰጥስ!

Post by Axumezana » 22 Mar 2025, 02:47

መቸም ምግበና አብይ ተናበው ነው የሚሰሩት እንድትለን!

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግረዋይ ጠሊታው አበረ በምግበይ ላይ ስለተነገረው ፕሮፓጋንዳ ትንታኔ ብትሰጥስ!

Post by Abere » 22 Mar 2025, 09:37

Axumezana,

ስንት ጊዜ ሲነግሩህ ነው ነገር የሚገባህ? አበረ የትግሬ ጠላት አይደለም - የወያኔ እንጅ። ወያኔ የሆነ ትግሬ ሁሉ ሊጠላኝ ይችላል። እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደረ የትክክለኛ ሰው መገለጫ ነው። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው። ይህ ይሰመርበት - ወያኔ ካለ ትግራይ ውስጥ ዕልቂት እና ደም መፍሰስ አለ። ይህን መጋኛ ነው ትግራይ መላቀቅ ያለባት። ምሱን አመድ ልሶ የተሸኘውን ሰይጣን ወያኔ አብይ አህመድ አስለከፋቸው የኦሮሙማ ሪፓብሊክ ቆሪጥ ህልሙን ለማሳካት።

ወደ ምግበ ሃይሌ ጉዳይ ስንገባ - አሁንም የኦሮሙማ ማደናገር እና ማሳመን (confuse and convince) ስልት ነው። ለምን ምግበን ለይቶ የጦስ ዶሮ ለማድረግ አሰበ ብለህ ጠይቅ። ምግበ ግለሰብ ነው እንደ ድርጅት የማፍያው የሰው ዘር አጥፊው ድርጅት(ወያኔ) ወታደር ነው። ወያኔ የፋኖን ጦርነት ተቀላቀለ ላለማለት የተጠቀመው የሞኝ ስልት ነው። ወያኔ ፋኖን ተቀላቀለ ቢል አጠቃላይ ደብረጽዮን ከሚመራው ወያኔ ጋር ጦርነት ገብቻለሁ ማለት ስለሚሆን በጎን የሚያደርገው ድርድር እና ፓለቲካ ያበላሽበታል። ስለዚህ አንድ ግለሰብ መረጠ - ምግበን።

ሌላው አብይ አህመድ ዘመኑ ያፈራቸው ምጡቅ የሚሊታሪ ሳይንስ እውቀት ያላቸው ትኩስ የአማራ ፋኖዎች ሱሪውን አስወልቀው ገርፈው አሸነፉኝ ቀጠቀጡኝ ማለት ስለሚያሳፍረው ጭንቅላቱ የደረቀ፤ የ3ኛ ክፍል ባህላዊ ወያኔ ጀኔራል ስንት ጊዜ በአማራ ልዩ ፋኖ ሃይል የተገረፈ ምግበ ሃይሌን ስም መጥራት የውርደት አመዱን ከፊቱ ላይ ያብስልኛል ብሎ ማሰቡ ነው። :mrgreen:


እንድሁም ሌባ የሌላ ሌባን ባህርይ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እርሱ ብ አዴን ፋኖ እንደፈጠረ ሁሉ ህወሓት ፋኖ ተፈጥሯል በማለት የእርሱ ኦሮሙማ የተሻለ አማራጭ መሆኑን ፕሮፓጋንዳ ለመንዛት


Axumezana wrote:
22 Mar 2025, 02:47
መቸም ምግበና አብይ ተናበው ነው የሚሰሩት እንድትለን!


Axumezana
Senior Member
Posts: 16983
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትግረዋይ ጠሊታው አበረ በምግበይ ላይ ስለተነገረው ፕሮፓጋንዳ ትንታኔ ብትሰጥስ!

Post by Axumezana » 22 Mar 2025, 12:39

አበረ ወይንን ለትግራይ ህዝብ ተውለት፥ ምግበይ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ነው ያልከውም ትክክል አይደለም ። ሁለት ዲግሪ ያለው ሰው ነው። ምግበ የተዋጋው ከአብይ፥ከኢሳያስና ከአማራ ጦር ነበር። ውሽት ምን ይጠቅምሃል?

Abere
Senior Member
Posts: 13629
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግረዋይ ጠሊታው አበረ በምግበይ ላይ ስለተነገረው ፕሮፓጋንዳ ትንታኔ ብትሰጥስ!

Post by Abere » 22 Mar 2025, 14:07

ምግበ ኃይሌ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው። How did you miss that.
Axumezana wrote:
22 Mar 2025, 12:39
አበረ ወይንን ለትግራይ ህዝብ ተውለት፥ ምግበይ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ነው ያልከውም ትክክል አይደለም ። ሁለት ዲግሪ ያለው ሰው ነው። ምግበ የተዋጋው ከአብይ፥ከኢሳያስና ከአማራ ጦር ነበር። ውሽት ምን ይጠቅምሃል?

Post Reply