Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16977
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ጀነራል ምግበ ዳግማይ አሉላ!

Post by Axumezana » 22 Mar 2025, 02:31

ለጣልያን አሉላ
ለግብፅም አሉላ
ለአብይ ምግበ
ለኢሱም ምግበ
ፋኖዬን ትመራለህ አሉት
በስሙ ፈርቱውት
በህልማቸው አይተውት
ቅዥት እንቅልፍ አይሉት