
ብልጥጌ ኢቶፕያኒስቶችን የex-ወያኔ ስላጣ ሊያበሉን ሞከሩሳ!
በዚህ አይነት ትግራ ጥይት ሳይተኮስ ነፃ አወጣናት ማለት ነው?
ትግራይ ጋዝ የሚቆርጡብን?
2 ለ 1
አንድ ለወረሙማ(ጌች ዘ-ቢግሊ ቢግሊ ቦይ!)
2 ለኛ!(ደብር-ጨ + ምግበይ)
ጌች ይህን ስምታ ፌንት በልቶ ብልጤ UAE ላከችው አሉ!
መልካም ጤና ተመኘንላቸው ለአራዳው ልጅ::
ቧ! የብልጤ ፕሮፖጋንዳ ክሳራ!
የፕሮፖጋንዳ ወጣቸው ማነው የወጠወጠው?
ማነህ ወዳጄ ሞገሴ....አብራራልኝ እንጂ!
ከኮሪደር ልማት የባስ ነገር መጣልህ

የጉድ ምድር !
የማይስማ የለ!
የብልጤ ደላላው ለእርቅ ከስሞኑ ማን ጋ ይላክ ይሆን?
.................
ኢሳያስ ረጅም ነው አሉን::
ሻውያ በዚህ እየተመፃደቀ ለጥፎ አሳየን!
ዝመስሎ ይሁን የአራዊት ልጅ ስለኤርትራ የሚጎርረው ቢያልቅበት የስውየውን ቁመት ይዞ መጣ
ግን የኢሱ እጅ እንዲህ ረጅም ይሆን?
አማራ ክልል ሲፈለግ ትግራይ ገብቶ ደብሪቱና ፊታውራሪ ምግበይ ይዞ ይምጣ?
ትንሽ ብንቆይ ይሻላል
እግሬን አሳኮኛልና
አላማረኝም


ይሄ ሁሉ ጋጋታ ፋኑን ክሬዲት ለማሳጣት ይሆን?
ጠርጥር!
ፋኑ ፋኑ ነዬ ካንች አለኝ ጉዳዬ