Page 1 of 1

General Migbey has updated his Facebook profile picture.

Posted: 21 Mar 2025, 21:17
by almaze
:lol: :lol: :lol: :lol:



Re: General Migbey has updated his Facebook profile picture.

Posted: 21 Mar 2025, 21:24
by Misraq
They tagged him Fano Megebey on Twitter :lol: :lol:

Re: General Migbey has updated his Facebook profile picture.

Posted: 22 Mar 2025, 01:03
by Odie
ልሙጡን ባንድራ አልብስውት
ከፋኖ ጋር በውዘውት
አማርኛ እንኳን የማይዛረበውን ምግበይ
ኢትዮፕያዊ አርገውት

ስሙን አናኙት :lol:
ወይ ልቤ መከራህ!
ደሞም ፍቅር ሊዘኝ
አንድ ኢቶፕያዊ የሚመስል ተጋሩ ተገኘ ብዬ::
ጀነራል ማሞ ተራባ በሉና?
ሌላኛው ጀነራልም አለኮ!
አይ በጭባጫ ብልጥ ብልጥጌ! :lol:
ምን ይውጥህ?
ስትንበጫበጭ የማታመጣው የለ!
አተታም!
...........
በበግ ቤት ገባ
እሳቸው ሳይቸግራቸው ባህር ዳር ለጉብኝት ገቡ
በማግስቱ ፋኖን እግረ መንገዳቸውን አስገቡ!
እሳቸውም ፋኖ ሳይሆኑ አይቀርምና ይመርመሩልን :lol: :lol:
የቄስ ሞገሴዎች ያለህ ነው/ያላችሁ :cry:
ቂቂቂቂቂቂ!

Re: General Migbey has updated his Facebook profile picture.

Posted: 22 Mar 2025, 01:10
by Misraq
Odie wrote:
22 Mar 2025, 01:03
ልሙጡን ባንድራ አልብስውት
ከፋኖ ጋር በውዘውት
አማርኛ እንኳን የማይዛረበውን ምግበይ
ኢትዮፕያዊ አርገውት

ስሙን አናኙት :lol:
ወይ ልቤ መከራህ!
ደሞም ፍቅር ሊዘኝ
አንድ ኢቶፕያዊ የሚመስል ተጋሩ ተገኘ ብዬ::
ጀነራል ማሞ ተራባ በሉና?
ሌላኛው ጀነራልም አለኮ!
አይ በጭባጫ ብልጥ ብልጥጌ! :lol:
ምን ይውጥህ?
ስትንበጫበጭ የማታመጣው የለ!
አተታም!
...........
በበግ ቤት ገባ
እሳቸው ሳይቸግራቸው ባህር ዳር ለጉብኝት ገቡ
በማግስቱ ፋኖን እግረ መንገዳቸውን አስገቡ!
እሳቸውም ፋኖ ሳይሆኑ አይቀርምና ይመርመሩልን :lol: :lol:
የቄስ ሞገሴዎች ያለህ ነው/ያላችሁ :cry:
ቂቂቂቂቂቂ!
Abiy's mockery of entering bahrdar unannounced and leaving immediately was the shortest propaganda victory in PP's history.

Re: General Migbey has updated his Facebook profile picture.

Posted: 22 Mar 2025, 01:49
by Odie
ወዳጃችን ፋኑን አስገብተዋት ሄዱ!
ስውየው እግረ እርጥብ ናቸው ማለት ነው!

ፋኑ ፋኑ ነዬ

ካንቻለኝ ጉዳዬ :lol:

አዘፈኑን!

ተወዶ አይዘፈን በዚህ ዘመን(ዘፈን የማይስማውን ሁሉ አዘፈኑት!)
መዝፈን ሲያንስን :lol:
ከአህያ እስከ ጅብ ስጋ በበላንበት ዘመን-በሬ ጠፍቶ :lol: